ግርማ ተፈራ ምን አለ
አብሮ እየኖረ የእምነት ለምድ ለብሶ
ስቆ እያሳሳቀ ነፍስን አስለቅሶ
አንቺ ግን በቶሎ ክደሽ አሳየሽኝ
በከንቱ ሳለምድሽ ርቀሽ አስተማርሽኝ
ላመስግንሽ ዛሬስ ደግሜ እንደገና
ሄደሽ አሳየሽኝ ንቃ አልሽኝና
በደልሽ ጣፈጠኝ ለበጎ ሆነና
አዙረህ አስተውል ተማር አለኝና
አላስብ በቀል ለስራሽ በደል
አላንስምና ለመደላደል ....
የልብ አድርስ የህ
ሆነ ዜማ ለሚገባት ላኩላት
ይድረስ ለ X
አብሮ እየኖረ የእምነት ለምድ ለብሶ
ስቆ እያሳሳቀ ነፍስን አስለቅሶ
አንቺ ግን በቶሎ ክደሽ አሳየሽኝ
በከንቱ ሳለምድሽ ርቀሽ አስተማርሽኝ
ላመስግንሽ ዛሬስ ደግሜ እንደገና
ሄደሽ አሳየሽኝ ንቃ አልሽኝና
በደልሽ ጣፈጠኝ ለበጎ ሆነና
አዙረህ አስተውል ተማር አለኝና
አላስብ በቀል ለስራሽ በደል
አላንስምና ለመደላደል ....
የልብ አድርስ የህ
ሆነ ዜማ ለሚገባት ላኩላት
ይድረስ ለ X
❤2🤩1🙈1
ቤት ኪራይ መክፈል ተሳነኝ
ምን አለ አከራዬ ባፈቀረችኝ
ገጣሚ -የ አዲስ አበባ ነዋሪ
ምን አለ አከራዬ ባፈቀረችኝ
ገጣሚ -የ አዲስ አበባ ነዋሪ
🤩5👏3❤1🦄1
ሴት ልጅ በምን አይነት ወንድ ልቧ የሚሸፍት ይመስልኻል ?
መልኩ በሚያምር ወንድ?
በመለሎ ወንድ ?
ፂሙ በሚያምር ወንድ ?
ሰውነቱ በፈረጠመ ወንድ ?
በሀብታም ወንድ ?
ስልጣን ባለው ወንድ ?
እነዚህን ምናልባት ልታገባቸው እና አብራቸው ልትኖር ትችላለች። ልቧን አሸፍቶ ቀልቧን የሚያሳጣት ወንድ ግን በአይምሮ የበሰለ እና በስሜት የተረጋጋው ነው
አየህ ይህ ወንድ ምንም ነገር ስታወራው ይሰማታል .... ንግግሯን ሳይሆን ከንግግሯ ጀርባ ያለውን ስሜቷን ያደምጣታል
ዘሎ መፍትሄ የሚለውን ነገር ነግሯት ሊገላገላት አይጣደፍም .... ያልገባውን ነገር በትዕግስት እስከመጨረሻው ይጠይቃል
የወሬዋን ርዕስ ለመቀየር አይነሳም .... ጀመረች ደግሞ አይልም
ሴት ልጅ ከመታየት እና ከመደመጥ በላይ ምንም አትፈልግም .... ሜካፕ ትወዳለች የምትላት ለዚህ ነው፤ መታየት ስለምትፈልግ። ማውራት ትወዳለች የምትላት ለዚህ ነው፤ መደመጥ ስለምትፈልግ
የምትወደው እና የሚወዳት፣ የእኔ የምትለው እና የእኔ የሚላት ሰው ያላት ሴትን አስተውለህ እያት .... በአለባበሷም ሆነ በነገረ ስራዋ ቁጥብ ናት .... የሚያያት ሰው አላታ
የሌላ ሰው እይታና ትኩረት አትፈልግም
በማይሆን ቦታ ላይ ማስቲካ ስትነፋ እና ስታላምጥ አታገኛትም .... ሂል ጫማ አድርጋም ቢሆን አረማመዷ ጥንቃቄ የተሞላበት ነው .... ሲንቋቋ እና የሁሉንም ሰው ፊት ወደ መቀመጫዋ ሲያዞር አታይም .... የሚያያት ሰው አላታ
ሰፈር የሚበጠብጥ ሽቶ አትለቀለቅም፤ ጣራ እስኪቀደድ እየሳቀች ትኩረት አትስብም .... እንዲያያት የምትፈልገው የራሷ ሰው አላታ
በሀሜት በየሰፈሩ ስትዞር አታገኛትም ..... ሰው እየሰበሰበች በየካፌው ተወዝታ አትውልም .... ምክንያቱም ምንም ነገር መንገር ስትፈልግ የሚያደምጣት የራሷ ሰው አላታ
ስልክ ላይ ተጥዳ አትውልም .... በየጭፈራ ቤቱ እየዞረች አትዘልም .... የኔ ከምትለው ሰው ጋር ያላትን ጊዜ ለማሳለፍ በጊዜ እቤቷ ናት
አየህ በአይምሮ የበሰለ እና በስሜት የተረጋጋ ሰው የሚሰማውን ነገር በቀጥታ ይነግራታል። ድራማ አያበዛባትም ..... ያደረገችው ነገር ካለ እንዲህ አድርገሽ እንዲህ እንዲሰማኝ ሆኛለሁ ይላታል። ሲሳሳት እሷ እስክትነግረው አይጠብቅም .... ይቅርታ ይጠይቃል። ይቅርታ መጠየቅ ብቻ አይደለም .... ሊሳሳት የቻለበትንም መነሻ በግልጽ ያስረዳል። እንዲህ መስሎኝ፣ እንዲህ አስቤ ነበር .... ይላል
እውነቱን ስለሚናገር ለግምት አይገፋትም .... ምን ማለቱ ነው በሚል ጭንቀት አያስራትም
እንኳን ፍቅሩ ፀቡም ውበት አለው። ራሱን ይቆጣጠራል፣ አይጮህም፣ ያዙኝ ልቀቁኝ አይልም፣ ለገላጋይ አያስቸግርም፣ አልሸነፍ ባይ አይሆንም፣ ግትር አይደለም፣ ሂጂልኝ ከዚህ አይንሽን አልየው የሚል አይነት ሰው አይደለም
የእሷን እይታ ለመረዳት ይሞክራል፤ የተሻለ የሚያግባባቸውን ነገር ይፈልጋል
የሆነ ነገሩ ሁሌም እንደሚያስብላት፣ እንደሚጨነቅላት፣ እንደሚወዳት፣ እንደሚጠነቀቅላት .... ሳይነግራት ይታወቃታል
ደክሟት ስትውል ውሎሽ እንዴት ነበር ብሎ እንድትተነፍስ እንደሚያደርጋት ታውቃለች
የነገረችውን ነገር ሁሉ በቁም ነገር ስለሚሰማት የማይጠቅም የመሰላትን ነገር ሁሉ ሲያስታውስ ይገርማታል
በስሜቶቿ ባይስማማም እንኳን አይወቅሳትም፤ እንዴት እንዲህ ይሰማሻል? እንዴት እንዲህ ትያለሽ? አይላትም .... ይረዳታል
በትንሽ ነገሮች ሁሉ ምስጋናን ያውቃል .... አመሰግናለሁ ከአፉ አይጠፋም .... ግን ለማለት ብቻ ሳይሆን ከልቡ ነው
አየህ እነዚህ ነገሮች ሁሉ የትኛዋንም ልባም ሴት ዋጋ ያላት እንደሆነች እንዲሰማት ያደርጋታል
በአይምሮ መብሰልና በስሜት መረጋጋት የመተማመንን ስሜት ይፈጥራል። ከእንዲህ አይነት ሰው ጋር የሚኖርህ የትኛውም ግንኙነት በራሱ እረፍት ነው፤ ጤናማ ጊዜ ይኖርኻል፤ ሰላማዊ ህይወት
ሴቶች Algit ን አብዝተው ለምን የሚወዱት ይመስልሃል ?😘👐
መልሱን ከላይ ታገኘዋለህ !!💀

❤7🎉1🤣1😇1🫡1
ታክሲ ውስጥ አስቸጋሪው ነገር አጠገብህ ሴት ተቀምጣ ከኪስህ ብር ማውጣት ነው ። ሆን ብለው የሚተናኮሉ ግM ወንዶች እንዳሉ አልክድም ። ግን ከወንበሩ ጥበት አንጻር ሳይነካኩ ከኪስ ብር ማውጣት ከባድ ነው ።
"የኔ እህት እስቲ ጡትሽን ሰብስቢልኝ ከኪሴ ብር ላወጣ ነው ።" ማለት ቢቻል አሪፍ ነበር

🤩3🤯2🤗1
#Good_morning
ሰላም👋 ደህና አደራችሁ ቀናችንን በደስታ እንጀምር፣ በጥንካሪያችን ላይ በማተኮር ድክመታችንን እናሸንፍ፣ ያጣነውን ለማግኘት ስንኳትን ሂወት እንዳታልቅብን በተሰጠን ጸጋ እያመሰገንን ዛሬን ትርጉም ያለው ቀን እናድርግ።
🍃🌿ደስ የሚል ቀን ተመኘሁ🌾🌿

❤1🎉1🤩1🤗1
በሰተመጨረሻ ጓደኛዬን ወደ dubai ወስጄ surprise ላረገው ስል
:
:
በጦርነት ምክንያት መንገዱን ዘጉት 💔
ምቀኛ ብቻ ነው የበዛ
:
:
በጦርነት ምክንያት መንገዱን ዘጉት 💔
😁4🤩2🍓1🤗1🤪1
Seen አርገሽ ዝም ስላልሽ የተለየሽ ይመስልሻል ?
:
:
ሌላም 100 ሴቶችም ignore ያረጉናል እኮ 😁
So be special 😎
:
:
ሌላም 100 ሴቶችም ignore ያረጉናል እኮ 😁
❤2👏1🎉1🤩1🤣1
ለክፉም ለደጉም አንድ አጭር ጀለስ ያስፈልጋል
:
:
Mention that friend guys
:
:
Mention that friend guys
🤣3🎉1
❤1
የሆነ ልጅ መንገድ ላይ ቆሞ ቸኮሌት ይበላል።ከዛ አንድ መንገደኛ አየውና,
መንገደኛው🚶➡️ : አቡሽ ብዙ ቸኮሌት መብላት ለአንተ ጥሩ አደለም።
ልጁ🙍♂ : አያቴ 105 አመት ነው የኖረው።
መንገደኛው🚶➡️ : እና አያትህ ቸኮሌት ይበላ ነበር? ቸኮሌት ስለማይበላ እኮ ነው ይህን ያክል አመት የኖረው አይደል😏
ልጂ🙍♂ : አይ አይደለም በሰው ጉዳይ ጣልቃ #ስለማይገባ ነው😎
like 😄አይቆጥርም ....እያረጋቹ

👏15😁7😈2❤1🎉1🙈1🫡1
ፀጉርህ የሌለ ገብቶ ፀጉር ቤት ሄደህ ቆራጩ
:
:
ቅርፁን ካፒታል M ወይስ ስሞል ሲልህ
:
:
ቅርፁን ካፒታል M ወይስ ስሞል ሲልህ
🤣6🤩1🆒1
❤2😁1🎉1🤩1