FUAD MUH
10.1K subscribers
85 photos
7 videos
1 file
14 links
Helping Ethiopian coaches, consultants & Entrepreneurs attract dream clients online — consistently & enjoyably

· New system. Ideal clients. Real results.
· Halal business growth
· DM “SALES” to get more high-ticket clients
↪️ @Ethio_designer
Download Telegram
How many hours per week do you really spend hunting clients?

Be honest — drop your number below 👇

Most say 10–20h…

Imagine cutting that to just 2h/week with the right system.

More freedom, less grind.
Your turn.

#AddisBusiness #HighTicket #Value #EthiopianCoaches #BizLadder
Forwarded from Birhan Nega
FYI
let's connect everyone what business you're building?
Most people think a "Sales Funnel" is just a fancy chart on a whiteboard.

They’re wrong.

A Sales Funnel isn't a diagram. It is a money-printing machine—when it’s built correctly.

Without a funnel, you are just a salesperson chasing down leads, hoping they say "yes."
With a funnel,you become a marketer. You create a system where qualified strangers walk in the front door, and high-paying clients walk out the back.

You wake up to a list of leads who have already been taught your method,warmed up to your personality, and proven they are willing to pay you.

That is a funnel. And that is how you print money.

Dm me if you don't like agencies but like partner who like rev share deals.
ደንበኞች ወደ ገፅህ ከመጡ በኋላ እያጣሃቸው ነው?

ወደ ገፅህ፣ ወደ ቻናልህ ብዙ ሰዎች ይመጣሉ። ይመለከታሉ፣ ያነባሉ፣ ግን... አይገዛም።

ለምን እንደሆነ ታውቃለህ?

ምክንያቱ ምርትህ ጥሩ አለመሆኑ ሳይሆን፣ የምትሸጥበት መንገድ የተሳሳተ ነው።

እውነቱን እንነጋገር፦
ብዙ ጊዜ ራሳችንን እንደ ገበያተኛ አድርገን ከማሰብ ይልቅ፣በራሳችን ላይ ብቻ እናተኩራለን። "እኔ ያለኝን ነገር እንዴት ላስተዋውቅ?" የሚለውን እንጠይቃለን እንጂ "ደንበኛዬ ምን ይፈልጋል?" የሚለውን አንጠይቅም።

የምትፈልገው የሽያጭ ስልት ነው። እንጂ ተአምር አይደለም።

የተሻለ ውጤት ለማምጣት፣ የተረጋጋ ገቢ ለመፍጠር እና ስራችሁን ወደምትወዱት ደረጃ ለማድረስ ትፈልጋላቹ።

ጉረኛ አይደለሁም። ግን የተሞከረ ዘዴ (Methodology) አውቃለሁ። ይህን ዘዴ ተጠቅሜ ለራሴም ሌሎችም ስራቸውን እንዲያሳድጉ ረድቻለሁ።

ለማስተማርም ዝግጁ ነኝ።

በቅርቡ "የሽያጭ ስልት" (Sales Algorithm) የሚል ልዩ ስልጠና ልጀምር ነው። እዚህ ላይ የምንሰራቸው ነገሮች፡-

ገፅህ ላይ የሚመጣውን ሰው በደቂቃዎች ውስጥ ደንበኛ የምታደርግበትን መንገድ
ማህበራዊ ሚዲያህን ተጠቅመህ የማያቋርጥ አዲስ ደንበኛ የምታመጣበት ስልት
ምርትህን በከፍተኛ ዋጋ መሸጥ የምትችልበት መንገድ
የመሸጥ ፍርሃትን እንዴት ማስወገድ እንደምትችል
ተከታይህን ደንበኛ የምታደርግ ኮንቴንት እንዴት መጻፍ እንደምትችል

...እና ሌሎችም።

ይህ ለሁሉም አይደለም። ይህ የሚሆነው ስራቸውን በሙያዊ ደረጃ ማየት ለሚፈልጉ፣ ከራሳቸው በላይ ለደንበኛቸው ማሰብ ለሚፈልጉ ነው።

ዛሬ እዚህ ደርሰሃል። ለውጡንም አሁን መጀመር ትችላለህ።

👉https://t.me/Fuad_Muh
ማንኛውንም ነገር ለማንኛውም ሰው እንዴት መሸጥ ይቻላል?

"መሸጥ ከባድ ነው።"
"ደንበኛ ማግኘት ይከብዳል።"
"የእኔ ምርት ልዩ ነው፣ሰዎች አይረዱትም።"

እነዚህን አስተሳሰቦች ስንት ጊዜ ተሰምቶሃል? ምናልባት አንተ ራስህ እንኳን አስበህበት ይሆናል።

እውነቱ ይህ ነው፦ መሸጥ ከባድ አይደለም። ግን አልተማርከውም ነው።

ሰዎች መግዛት ይወዳሉ። ግን እንዲገዙ የሚገፋፋ ሰውን አይወዱም። እንዲገዙ የሚረዳቸውን ሰው እንጅ።

ልብ በል፦ ጥሩ ሻጭ የሚባለው ብዙ የሚናገር ሳይሆን፣ በትክክል የሚጠይቅ ነው።

ታዲያ ማንኛውንም ነገር ለማንኛውም ሰው መሸጥ የሚቻለው እንዴት ነው?

መልሱ ምናልባት አንተ በምትጠብቀው ቦታ ላይ አይደለም።

ማንኛውንም ነገር ለማንኛውም ሰው መሸጥ የሚቻለው፡-
ብዙ በመናገር አይደለም
ተደጋጋሚ ማስታወቂያ በማሰራት አይደለም
ዋጋን በመቀነስ አይደለም

ደንበኛህን መረዳት ስትችል ነው።
ችግሩን ከእሱ በተሻለ ስትረዳው ነው።
መፍትሄውን በእሱ ቋንቋ ስታቀርብለት ነው።

ይህ ተሰጥኦ አይደለም። ይህ ክህሎት ነው። እናም ክህሎት መማር ይቻላል።

ማንኛውንም ነገር ለማንኛውም ሰው መሸጥ የሚፈልጉ።

ዛሬ ይህን እያነበብክ ነው። ፍላጎትህ እንዳለህ ምልክት ነው።

በራስህ ሙከራ ብቻ እስካሁን ድረስ የመጣህ ከሆነ፣ አሁን የተሻለ መንገድ ልታገኝ ነው።

በቅርብ ቀን
በኦንልይ ስትሸጥ ተጨማሪ ገንዘብ ለማግኘት አንዱ መንገድ!

አንድ ሰርቪስ ብቻ ስትሸጥ፣ ከደንበኛህ ጋር አንድ ጊዜ ብቻ ትነጋገራለህ።

እሱ ይገዛል፣ ይወስዳል፣ ይሄዳል።
አንተም ሌላ ደንበኛ ፍለጋ ትጀምራለህ።

ይሄን ስታደርግ ቆይተሃል?
ደንበኛ ማፈላለግ አድክሞሃል?

ታዲያ ችግሩ ምንድነው?

ችግሩ አንተ ሰርቪስህን በአግባቡ ፓኬጅ አለማረግህ ነው።

አንድ ጥያቄ
ደንበኛ ስታገኝ፣ አንድ ጊዜ ብቻ መሸጥ?
ወይስ በዘላቂነት ከእሱ ጋር መስራት ትፈልጋለህ?

በእርግጥ የምትፈልገው ደንበኛህ እንደገና እንዲገዛህ ነው፣ ትልቅ ዋጋ ያለውን አገልግሎትህን።

እና ይሄ የሚሆነው Offer Packaging Strategy ስትጠቀም ነው።


የOFFER ዎይም ሰርቪስ ማሸጊያ ስልት ምንድነው?

ይህ ማለት አንድ አይነት OFFER በተለያየ መንገድ በማዘጋጀት፣ ለተለያየ ደረጃ ደንበኛ ማቅረብ ማለት ነው።

ማለትም፡-
መጀመሪያ ትንሽ፣ ቀላል እና ርካሽ አማራጭ ታቀርባለህ
ደንበኛህ ካገኘው በኋላ ያመንሃል፣ ውጤት ያያል
ከዛ ትንሽ የላቀ እና ትልቅ ዋጋ ያለው አማራጭ ታቀርብለታለህ
ከዛም የበለጠ የተሟላ እና ከፍተኛ ዋጋ ያለው አገልግሎትህን ትሸጣለህ

ይሄ ማለት ከአንድ ደንበኛ አንድ ጊዜ ሳይሆን፣ ብዙ ጊዜ ገንዘብ ማግኘት ትችላለህ ማለት ነው።

ተመሳሳይ ሰው፣ ተመሳሳይ ችግር፣ የተለያየ ዋጋ

ይህን ስልት ተጠቅመህ ሽያጭህን ማሳደግ ትፈልጋለህ? እንዴት መጀመር እንዳለብህ ካልገባህ? የራስህን መገንባት ትፈልጋለህ?

ከፈለክ በውስጥ መስመር አናግረኝ!
👍1
For me, getting coffee at my favorite coffee shop is more of a community activity. It’s less about coffee and more about connection.
👍1
ይሄ የምሸጥበት SYSTEM ነው።

'የሽያጭ SYSTEM ' አሁንም ማካፈል እፈራለሁ። ግን እንደሚያስፈልግ አውቃለሁ።

ለወራት በራሴ ሞከርኩ።
መሸጥ፣ ደንበኛ ማፈላለግ።
ለብዙ ጊዜ አልተሳካም።
ለብዙ ጊዜ ዝም አልኩ።
ብዙ ጊዜም ፈራሁ።

ይሄ ስስተም የተወለደው ከዚያ ፍርሃት ነው።
ከዚያ ውድቀት፣ከዚያ ብቸኝነት።

አሁንም ሳስበው ደረቴ ይመታል።

ግን አንድ ነገር አውቃለሁ፦
ይሄን ስስተም የሚፈልግ ሰው አለ።
ይሄን ስሜት የሚረዳ ልብ አለ።

አንተ ነህ?

ከልብህ 'እኔም' የምትል ድምጽ አሰማኝ?
2
Change Can Be Scary.
Me level 2🥺 and you?
ብዙዎች የሚወድቁት አቅም ስለሌላቸው አይደለም። (የምወድቁት የመመለሻ በር ክፍት ስለሆነ ነው።)

አቅም አላቸው።
እውቀት አላቸው።
ሀሳብ አላቸው።

ግን አይሳካላቸውም።

ለምን?

ምክንያቱ አቅም ማነስ አይደለም።
ምክንያቱ የመመለሻ በር ክፍት መሆኑ ነው።

ሲደክማቸው የሚመለሱበት ቦታ አላቸው።
ሲሳናቸው የሚደበቁበት ጥላ አላቸው።
ሲፈሩ የሚሮጡበት መጠጊያ አላቸው።

ያ ክፍት በር ነው የሚገድላቸው።

ሙሉ ልብህን ሳትሰጥ፣
ሁሉንም ድልድይ ሳታቃጥል፣
የመመለሻ በር ክፍት ሆኖ ሳለ፣

ማሸነፍ አትችልም።

ፍርሃት አይደለም የሚያቆመው።
ምቾት ነው።
ምቹ የሆነ የመመለሻ ቦታ።

የመመለሻ በርህ ክፍት ነው?
SafaricomETForum
ሰላም፣ አሁን ላይ ውሎ የሚል 100GB በ600 ብር package ጀምሮናል የምሰራው ከጡዋት 12፡00 – የምሽቱ 12፡00 ድረስ ነው። እናመሰግናለን! ^AG
በ600 ብር 100GB...

አሪፍ ነው።

ገዛሁት። ጀመርኩት።
ግን አልጨረስኩትም።

መጨረሻ ላይ ደረስኩ።ጊዜው እያለቀ ነው።
ገና አለ።

ለማጠናቀቅ ሞከርኩ። ማይረባ ነገር አወረኩ። ስራዬን አልሰራሁም።

600 ብር አዳንኩ ብዬ ጊዜዬን አባከንኩ

ከአሁን በኋላ አልሰማውም።
😁4🤣3
These are the services I offer as a Business Strategist/Consultant 😅⬇️

Business Coaching

• Audit your current marketing tactics
• Identify gaps and missed opportunities
• Clarify your messaging and audience alignment
- Legal & Structural Guidance
- Offer & Pricing Clarity
- Social Media Strategy
- Templates & Frameworks
- Ad strategy


If you need support with your business, I’m your guy:) Book a free initia consult with me today↪️@FARAJJO