Freshman Tricks
35.1K subscribers
763 photos
65 videos
307 files
808 links
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
Download Telegram
Psychology unit1 @FRESHMAN_TRICKS.pdf
255.7 KB
📓Freshman Psychology Short note

📮Unit 1 Essence of Psychology

💾 255.6 K.B

✍️For both natural and social students

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
🥰74👍4🎉2🏆2🔥1👏1
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ200 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ራስገዝ ዪንቨርስቲ የሆነው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በራሱ መስፈርት አውዳድሮ የተቀበላቸውን 5ሺህ 300 የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በመያዝ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ትምህርት እንደሚጀምር አስታወቀ

ዩኒቨርሲቲው ከመዘገባቸው ከእነዚህ ተማሪዎች መካከል ለ 200 ተማሪዎች ነፃ የትምህር እድል መስጠቱን አስታውቋል።

https://t.me/Freshman_tricks
👍15🔥2👏21
ዛሬ Global trend Freshman course ን የምንማር ይሆናል !!!

By;
Lecturer Lisane Gabriel from AAU School of Computer science

     
@Freshman_tricks
👍13🔥117👏4👌3🫡1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📓Freshman Global Trend Lesson 1 Video

📮Unit 1 part 1

💾 153.2 M.B

✍️For both natural and social students

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
14👍4🔥1👏1
#MoE

በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል።

በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል።

★ በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
👍5🔥1
ማስታወቂያ.docx
20.1 KB
Remedial Program በተመለከተ ትምህርት ሚኒስትር የተሰጠ መግለጫ

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ውሳኔን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ።

Doc File ላይ መረጃዎቹ ተካተዋል።


https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
👍5🔥1
Forwarded from Remedial Tricks
#MoE
#Placement

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።


https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
👍14🔥4🤩3🥰21
Forwarded from Remedial Tricks
የ2017 ሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብ መግለጫ 👇👇👇

https://youtu.be/CzmflwYcMtY
👍53🔥1👏1
የ 2017 ፍሬሽ ተማሪዎች እና ሪሜዲያል ምደባ 👇👇👇

https://youtu.be/JfVSab3pAy8
👍152🔥1🤩1
በዚህ አመት 12ኛ ክፍል ላለፋችሁ እንዲሁም ከሪሜዲያል ወደ ፍሬሽ ላለፋችሁ ተማሪወች በሙሉ የ 2017 Freshman Tricks Private Class ክላስ ምዝገባ ዛሬ በይፋ ተጀምሩኣል!!!

Freshman Tricks በ2015 አመተ ምህረት የተጀመረ digital (online) ትምህርት ማስተማሪያ ተቋም ሲሆን በ 2017 ዓ.ም ለሶሻል እንዲሁም ለ ናቹራል ተማሪወች ሊያስተምራችሁ ዝግጅቱን አጠናቁኣል!!! በየሴሚስተሩ ዩኒቨርሲቲወች የሚሰጡአቸው ኮርሶች የተለያዩ ስለሆኑ የእናንተ ግቢ የሚሰጣቸውን ኮርሶች የያዘውን ክላስ መርጣችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ❗️ በዚህም

📘 የቪዲዮ ትምህርት የእያንዳንዱ topic ትምህርት ከኖቶቹ ጋር
📘እያንዳንዶቹ ቻፕተሮች እንዳለቁ ሰፋ ያሉ ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው
📘በየወሩ የሚሰጡ የ Quiz ፈተናወች
📘መጨረሻ ላይ የሚሰጡ final ፈተናወች

ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳምፕሎችን ለማየት👇🏿👇🏿👇🏿

📌You Tube Channel
📌Telegram Channel
🕹በስልክ ቁጥራችን 👉 0902100732

ለመመዝገብ
@FRESHMAN_TRICKS_BOT ይጠቀሙ !!!
👍152🤣2🔥1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Registration step of Freshman Tricks Private class

ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳምፕሎችን ለማየት👇🏿👇🏿👇🏿

📌You Tube Channel
📌Telegram Channel
🕹በስልክ ቁጥራችን 👉 0902100732

ለመመዝገብ
@FRESHMAN_TRICKS_BOT ይጠቀሙ !!!
👍9🔥3😁2👏1🙏1
Freshman Tricks
Registration step of Freshman Tricks Private class ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳምፕሎችን ለማየት👇🏿👇🏿👇🏿 📌You Tube Channel 📌Telegram Channel 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉 0902100732 ለመመዝገብ @FRESHMAN_TRICKS_BOT ይጠቀሙ !!!
የዘንድሮው ክላሶች በ4 የተከፈሉ ሲሆን ይህ የሆነበት ደግሞ የአንዳንድ ዩኒቨርሲቲወች የመጀመሪያ ሴሚስተር የሚሰጡት ኮርሶች በመለያየቱ ነው!!! አዲስ አበባን ጨምሮ አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲወች ላይ ያላችሁ ናቹራል 👉 Class A ፣ሶሻል ደግሞ 👉 Class B ትመርጣላችሁ!!! ጎንደር እና እንዳንዶች ደግሞ አጣርታችሁ ናቹራል 👉 Class C ፣ሶሻል ደግሞ 👉 Class D ትመርጣላችሁ!!!
👍4👏3🤪32🥰2🔥1
Freshman Tricks
የዘንድሮው ክላሶች በ4 የተከፈሉ ሲሆን ይህ የሆነበት ደግሞ የአንዳንድ ዩኒቨርሲቲወች የመጀመሪያ ሴሚስተር የሚሰጡት ኮርሶች በመለያየቱ ነው!!! አዲስ አበባን ጨምሮ አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲወች ላይ ያላችሁ ናቹራል 👉 Class A ፣ሶሻል ደግሞ 👉 Class B ትመርጣላችሁ!!! ጎንደር እና እንዳንዶች ደግሞ አጣርታችሁ ናቹራል 👉 Class C ፣ሶሻል ደግሞ 👉 Class D ትመርጣላችሁ!!!
📝Class A
✏️English Skill 1
✏️Maths for natural
✏️General Physics
✏️Geography
✏️Logic and Critical thinking
✏️Psychology


📝Class B
✏️ English Skill 1
✏️Maths for social
✏️ Global trend
✏️ Emerging technology
✏️ Anthropology
✏️Civics
✏️Entrepreneurship
✏️Economics
✏️History


📝 Class C
✏️Maths for natural
✏️ English Skill 1
✏️General Physics
✏️Geography
✏️ Global trend
✏️ Emerging technology
✏️ Anthropology
✏️Civics
✏️Entrepreneurship

📝 Class D
✏️ English Skill 1
✏️Maths for social
✏️ Psychology
✏️ Emerging technology
✏️ Anthropology
✏️Logic and critical thinking
✏️Entrepreneurship
✏️Economics
✏️History
👍10🤪73🔥2🎉1🤩1
BAHIRDAR UNIVERSITY

መገኛ፦ ባህር ዳር
አየር ሁኔታ፦ ሞቃታማ ነው የሌለ ቀን ቀን ፀሀያማ ነው በጣም፤ በተለይ engineering, Low,Arc,Land ያሉበት የባብ campus ይባላል ጥላ ያስፈልጋል ወንድም ሴትም ነው እዛ ጣጣ የለውም። እና ያው የሚሞቅ ነገር አያስፈልግም ቀለል ያለ ብርድ ልብስ  ለመያዝ ሞክሩ።
ይህን መረጃ በመስጠት ለተባበራችሁ ላቅ ያለ ምስጋና ይድረስልኝ

📌በውስጡ ያሉ ግቢዎች፧ አምስት ሲሆኑ እነርሱም

  🔅ፔዳ ግቢ
ዋናው ግቢ  ሲሆን በውስጡም 2 ግቢ አሉት faculty of Business(Fb) ena mainይባላሉ  የተለያዮ የትምህርት መስኮች ይሰጣሉ የሚገኘው ከከተማ 2ብር ባጃጅ ነው ያው ከተማ በሉት
በውስጡ ያሉ የትምህርት መስኮች
   🔸all social dep'ts exept law and Governance
   🔸Comptional science
    🔸medcine
     🔸Maritaym

🔅ሰላም ግቢ
ይሄም ከተማ ነው የሚገኘው ከዋናው ግቢ ብዙም አይርቅም
    🔸Textile ጋር የተያያዙ ሁሉም departmenቶች እዚህ ግቢ ላይ ይገኛሉ

  🔅ይባብ ግቢ
ይሄ ግቢ ሞቃታማ እና ፀሀያማ ነው የሚገኘው ባህርዳር መግቢያ ላይ ነው ከከተማ የወጣ ነው
በውስጡ ያሉ የትምህርት መስኮች
   🔸 fresh Engineering
    🔸computer science
    🔸Law
    🔸Arc
    🔸Land organisation ናቸው
Architecture በፈተና ነው ሚገባው ፥ በየአመቱ ሰላሳ ተማሪ ተቀብሎ ያስተምራል ከአንደኛ አመት ጀምሮ እስከ መጨረሻው ድረስ በዚሁ ግቢ ይማራሉ።
  
🔅 ዘንዘልማ ግቢ
ይህ ግቢ ደሞ መውጫ ላይ ነው ያለው በውስጡ ያሉ የትምህርት መስኮች
  🔸 agriculture
   🔸 ke compitional Geology dep't
    🔸vertenary medicine et..
 
🔸ፖሊ ግቢ ይሄ ወፍ fresh yelem  ያው 2nd year en 3rd year engineering ነው ያሉት

Generally

Bahir Dar University is organized into
💻Faculty
💻Colleges
💻Institutes
💻 Schools and
💻Academy

🎬Institutes
🔌Bahir Dar Institute of Technology
🔌 Ethiopian Institutes of Textile and Fashion Technology and
🔌Institute of Land Administration


🎬Colleges
📃College of Agriculture and Environment
📃 College of Medicine and Health Sciences
📃 College of Business and Economics and
📃 College of Natural sciences

🎬Schools
📖School of Law
📖 School of Computing and Electrical Engineering
📖School of Civil and Water Resources Engineering
📖School of Mechanical and Industrial Engineering and
📖School of Chemical and Food Engineering

🎬Faculties
📮Educational and Behavioural Sciences (the oldest),
📮Faculty of Humanities, and
📮Faculty of Social Sciences

🎬Academy

📌 Maritime Academy
📌 Sports Academy

ምግብ ቤቶች እንዲሁም ዋጋቸው
about Food አረ peace new yelele በተለይ የካፌ ዳቦ ሁሉም ነው ሚወደው (እኔ ራሱ በሃሳብ 🍣)

  የሚገራርም ላውንቾች አሉን ዋጋ አያሳስብም
 

አረ ሱቅ የፈለጋችሁት ነው ያለው በቃ በእኔ ይሁንባችሁ ምንም አታጡም

ውጭ በር   ላይ ደግሞ ያበደ ነው ቡና ፣ሻይ ፣ወተት፣  ምግብ ቤቶች ጨቅ ናቸው

ውሃ ትንሽ አዛ ነው ያው ስትቆዩ የሚለመድ ነው 😌

ባህር ዳር ስትገቡ  የሚዘጋጁ ሰርቪሶች🚈 አሉ senior ተማሪዎች አብረው ይቀበሏቹኃል ፨ እና ምንም አያስቸግርም ዋናው confidence new
👍28🔥52
ዛሬ Economics Freshman course ን የምንማር ይሆናል !!!

By;
Lecturer Hewan from AAU School of Business and economics

     
@Freshman_tricks
11👍5🔥4🎉2
Freshman Tricks
ዛሬ Economics Freshman course ን የምንማር ይሆናል !!! By; Lecturer Hewan from AAU School of Business and economics       @Freshman_tricks
በነገራችን ላይ ናቹራሎች ሁሉንም የሶሻል ትምህርቶች ፍሬሽማን ላይ ትወስዳላችሁ ሶሻሎች ግን የናቹራሎችን አትወስዱም ።
🫡39🤩18🔥75👏4🤝3
List_of_Programs_in_First_degree_for_2015_Grade_12_Entrance_Exam.xlsx
308.4 KB
ለ2015ዓም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዩኒቨርስቲዎች በመጀመሪያ ዲግሩ የሚሰጡ ትምህርቶች እነዚህ ይመስላሉ፡፡

ከባዶ ይሽላል በሚል ነው፡፡ የዚህ ዓመት program list ከተለቀቀ እሱን እዩት፡፡

Disclaimer:
🔹በዚህ ዓመት ሊቀየር ይችላል፡፡ ይህ እንደመነሻ እንዲሆናቹ ነው፡፡
🔹ከስንት አንድ ጊዜ ደግሞ እዚህ ላይ ኖሮ ዩኒቨርስቲዎች ላይ ላይኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ አንድ ነገር መማር የምትፈልጉ ከሆነ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ከሚማሩ ተማሪዎች አጠያይቁ፡፡
🔥6👍5
የዩኒቨርስቲ ምርጫችሁን የምትሞሉበት ወረቀት እንደዚህ ይሰጣችሁ እና
1ኛ የምትፈልጉትን 1ኛ
2ኛ የምትፈልጉትን 2ኛ
......
እያላቹ ትጽፉና ለት/ቤታቹ ትሰጣላቹ

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍32🔥51😍1
የ Freshman Tricks Tutorial ክፍያ የሚያገለግለው ለሴሚስተር ሳይሆን ለ 1 ሙሉ አመት መሆኑን መግለጽ እንወዳለን ።
👍63🔥3👏1
ሰበር ዜና #moe

1. ማስታወቂያ

         የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫን ይመለከታል

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በRemedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
                     የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር
                           መስከረም 2017

2.  ማስታወቂያ

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች
በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በRemedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
                           
   የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር
                                     
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,|
@FRESHMAN_TRICKS
@FRESHMAN_TRICKS
👍28🔥65🎉1