Freshman Tricks
31.3K subscribers
475 photos
47 videos
240 files
663 links
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።

You tube channel https://youtube.com/@freshman_tricks?si=KNw7npWNZC1oSkm4
Download Telegram
የ Remedial ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን ፈተና ካለፋችሁ ፤ ሙሉ ወጫችሁ ተሸፍኖ መማር ትችላላችሁ ። ነገር ግን የቆያችሁበትን ዩኒቨርሲቲ የ 6 ወር cost sharing ካልከፈላችሁ ፤ ወጤታችሁን ማውጣት ስለማትችሉ ፤ የ 6× 3000 = 18,000 አካባቢ ለነበራችሁበት ግቢ ከፍላችሁ መውጣት ትችላላችሁ ። በቅድሚያ ግን ተፈተኑ እና ካለፋችሁ ይቀጥላል ካልሆነ ይቀራል ።
🔥186👍4🥰1
#Ads

በየጊዜው ለሚወጡ አካል እና በርቀት ለሚሰሩ ስራዎች ፤ ቤት ለቤት አስጠኝዎችን ከወላጆች ጋር በማገናኘት ፤ እንዲሁም የምትፈልጉትን አዲስ ወይም ያገለገለ እቃ ለመሸጥ እና ለመግዛት ተመራጭ የሆነው Vector Gebeya እራሱን አደራጅቶ እየመጣ ነው ። 👇👇👇

@Vector_Gebeya
@Vector_Gebeya
7🔥2🥰1
#Ads

እጃችሁ ላይ ያለ ማንኛውንም አዲስ ወይም ያገለገለ እቃ ለመሸጥ ጊዜው አሁን ነው ፤ ከዚህ ቀደም 200  ብር የምናስከፍል ሲሆን እስከ ነሀሴ 20 ድረስ በነፃ ከ110,000 በላይ subscriber ተከታይ ባለው ቻናላችን እንድትሸጡ ፈቅደናል ። ለ1 ሰው  1 post ብቻ ነው የሚፈቀደው ። ለበለጠ መረጃ 👇👇

@Vector_Gebeya
8🔥1👏1
General Physics module.pdf
4.5 MB
📚 Freshman physics module

♨️For 2017 Freshman students

@FRESHMAN_TRICKS
@FRESHMAN_TRICKS
8👍2🏆1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምዝገባ ቀጥሏል !!!

videoው ላይ በምታዩት Step መሰረት
@Freshman_tricks_bot መመዝገብ ትችላላችሁ ።

Freshman Tricks በ2018 ዓ.ም ለሚመዘገቡ ተማሪዎች የሙሉ ክላስ package ያቀረበ ሲሆን በየትኛውም ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ላይ የሚሰጡትን የ freshman common course ኦች የሚያቀርብ ይሆናል ። የመመዝገቢያ ዋጋ 1000 ብር ሲሆን ተማሪዎች አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ ተጨማሪ ክፍያ አናስከፍላቸውም ።በዚህም

📘 የቪዲዮ ትምህርት የእያንዳንዱ topic ትምህርት ከኖቶቹ ጋር
📘እያንዳንዶቹ ቻፕተሮች እንዳለቁ ሰፋ ያሉ ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው
📘የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final exam collections
📘በኦላይን የሚሰጡ mid and  final ፈተናወች
📘በተጨማሪም COC ፈተና ያላቸውን ዲፓርትመንቶች ለምትገቡ ተማሪዎች ነፃ ስልጠና

🕹ለበለጠ መረጃ
🎯
0902100732
💎YOU TUBE
💎Telegram
9🔥2
መልካም ዜና በ2018 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች ፤

Freshman Tricks በባለፈው አመት UAT ተፈትነው ካለፉ ተማሪዎች ጋር በጋራ በመሆን የ UAT Class አዘጋጅቶ ምዝገባ ጀምሯል ። የ Freshman class የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ሙሉ UAT ክላሱን ማግኘት የምትችሉ ሲሆን Freshman tutorial ሳትመዘገቡ UAT Class ብቻ የምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ በ 300 ብር ሙሉ የ UAT Class ን መቀላቀል ትችላላችሁ ። በዚህም

በ2017 ተፈትነው ባለፋ ተማሪዎች የሚሰጥ ክላስ ፤ በዚህም
🎯 25+ Video Lesson
🎯 Note + Worksheets
🎯 8 years UEE SAT Exam Questions Answer with Explanations
🎯Online Quizzes and Model Exam

ተካተውበታል ። ለመመዝገብ 👇👇

@Freshman_tricks_bot
15🙏4🎉1😍1
በ 2018 ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ። 2018 UAT Exam Class 👇👇👇

https://youtu.be/FnSM81tzrsw
6
እንድታውቁት ስትመዘገቡ ❗️

🎯UAT ብቻ ከመረጣችሁ ---> UAT Exam ብቻ ሲሆን
🎯Freshman ከመረጣችሁ ----> UAT + 2 semester Freshman course
11🔥2
Freshman course ላይ History , Economics and Geography ---> ለናቹራል ተማሪዎች Common course ሆነው ይሰጣሉ ። ነገር ግን የሚሰጡበት ሴሚስተር ይለያያል ። አንዳንዶቹ ዲፓርትመንት ከተመረጠ በኋላ ይሰጣሉ ። ለምሳሌ AAU ለ ናቹራል First semester ላይ Geography ፤ second or third semester depends or department Economics ከዚያ ደግሞ History ፤ History ቀድሞ ሊሰጥም ይችላል ። ለሶሻል ደግሞ Economics ቀድሞ ይሰጣል ።
👍1613🔥10
Freshman Mathematics for social science introduction /Module overview 👇👇👇

https://youtu.be/AXsoPrhTelw
8🔥5
Freshman Mathematics for natural science introduction /Module overview👇👇👇

https://youtu.be/ehbnIZZ2mKM
🥰87🔥3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምዝገባ ቀጥሏል !!!

videoው ላይ በምታዩት Step መሰረት 👉
@Freshman_tricks_bot መመዝገብ ትችላላችሁ ።

Freshman Tricks በ2018 ዓ.ም ለሚመዘገቡ ተማሪዎች የሙሉ ክላስ package ያቀረበ ሲሆን በየትኛውም ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ላይ የሚሰጡትን የ freshman common course ኦች እና UAT ስልጠና የሚያቀርብ ይሆናል ። የመመዝገቢያ ዋጋ 1000 ብር ሲሆን ተማሪዎች አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ ተጨማሪ ክፍያ አናስከፍላቸውም ።በዚህም

📘 የቪዲዮ ትምህርት የእያንዳንዱ topic ትምህርት ከኖቶቹ ጋር
📘እያንዳንዶቹ ቻፕተሮች እንዳለቁ ሰፋ ያሉ ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው
📘የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final exam collections
📘በኦላይን የሚሰጡ mid and  final ፈተናወች
📘በተጨማሪም COC ፈተና ያላቸውን ዲፓርትመንቶች ለምትገቡ ተማሪዎች ነፃ ስልጠና

🕹ለበለጠ መረጃ
🎯
0902100732
💎YOU TUBE
💎Telegram
7🔥4👍2
Freshman course module አንዴ የተዘጋጁ ሲሆን ከ 7 አመት በፊት በ old curriculum based ነው የተዘጋጁት ። ስለዚህ ለ reference old curriculum book ብትጠቀሙ ይበልጥ እንመክራለን ።
25🔥13👍2🥰1🎉1
Addis Ababa University 2018 Announcement.pdf
165.4 KB
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2018 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ዓ.ም ለቅድመ-ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጾች (
www.aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
• የመመዝገቢያ ቀናት ከነሐሴ 15 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን
• የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጽ (www.aau.edu.et፣
https://portal.aau.edu.et) ላይ ይገለጻል::
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር👇

@Freshman_tricks
13💯2🫡2
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 መቀላቀል ለምትፈልጉ ተማሪዎች ምዝገባ ነገ ይጀመራል ።👇👇👇

https://youtu.be/u4gLmnF2Guk
16🔥3
Freshman Tricks
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 መቀላቀል ለምትፈልጉ ተማሪዎች ምዝገባ ነገ ይጀመራል ።👇👇👇 https://youtu.be/u4gLmnF2Guk
ዛሬ በወጣው መረጃ መሠረት የሪሜዲያል ተማሪዎች AAU በ self sponsorship እንጅ በ Government sponsorship መቀላቀል እንደማትችሉ ያሳያል ። በ self sponsorship ለመማር ግን የትኛውም ሪሜዲያል ያለፈ ተማሪ apply ማድረግ ይችላል ።
21👍5🕊4🥰3🤝3🔥2🎉2👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምዝገባ ቀጥሏል !!!

videoው ላይ በምታዩት Step መሰረት 👉
@Freshman_tricks_bot መመዝገብ ትችላላችሁ ።

Freshman Tricks በ2018 ዓ.ም ለሚመዘገቡ ተማሪዎች የሙሉ ክላስ package ያቀረበ ሲሆን በየትኛውም ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ላይ የሚሰጡትን የ freshman common course ኦች እና UAT ስልጠና የሚያቀርብ ይሆናል ። የመመዝገቢያ ዋጋ 1000 ብር ሲሆን ተማሪዎች አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ ተጨማሪ ክፍያ አናስከፍላቸውም ።በዚህም

📘 የቪዲዮ ትምህርት የእያንዳንዱ topic ትምህርት ከኖቶቹ ጋር
📘እያንዳንዶቹ ቻፕተሮች እንዳለቁ ሰፋ ያሉ ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው
📘የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final exam collections
📘በኦላይን የሚሰጡ mid and  final ፈተናወች
📘በተጨማሪም COC ፈተና ያላቸውን ዲፓርትመንቶች ለምትገቡ ተማሪዎች ነፃ ስልጠና

🕹ለበለጠ መረጃ
🎯
0902100732
💎YOU TUBE
💎Telegram
10👍2🎉1
General Psychology.pdf
1.8 MB
📚 Freshman psychology module

♨️For 2017 Freshman students

@FRESHMAN_TRICKS
@FRESHMAN_TRICKS
🔥95👍4👏3🤩2🏆1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምዝገባ ቀጥሏል !!!

videoው ላይ በምታዩት Step መሰረት 👉
@Freshman_tricks_bot መመዝገብ ትችላላችሁ ።

Freshman Tricks በ2018 ዓ.ም ለሚመዘገቡ ተማሪዎች የሙሉ ክላስ package ያቀረበ ሲሆን በየትኛውም ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ላይ የሚሰጡትን የ freshman common course ኦች እና UAT ስልጠና የሚያቀርብ ይሆናል ። የመመዝገቢያ ዋጋ 1000 ብር ሲሆን ተማሪዎች አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ ተጨማሪ ክፍያ አናስከፍላቸውም ።በዚህም

📘 የቪዲዮ ትምህርት የእያንዳንዱ topic ትምህርት ከኖቶቹ ጋር
📘እያንዳንዶቹ ቻፕተሮች እንዳለቁ ሰፋ ያሉ ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው
📘የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final exam collections
📘በኦላይን የሚሰጡ mid and  final ፈተናወች
📘በተጨማሪም COC ፈተና ያላቸውን ዲፓርትመንቶች ለምትገቡ ተማሪዎች ነፃ ስልጠና

🕹ለበለጠ መረጃ
🎯
0902100732
💎YOU TUBE
💎Telegram
3🔥1
የ Freshman Tricks UAT class ነገ ነሀሴ 17 ይጀመራል ።

Freshman Tricks በ2018 ዓ.ም ለሚመዘገቡ ተማሪዎች የሙሉ ክላስ package ያቀረበ ሲሆን በየትኛውም ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ላይ የሚሰጡትን የ freshman common course ኦች እና UAT ስልጠና የሚያቀርብ ይሆናል ። የመመዝገቢያ ዋጋ 1000 ብር ሲሆን ተማሪዎች አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ ተጨማሪ ክፍያ አናስከፍላቸውም ።በዚህም

📘 የቪዲዮ ትምህርት የእያንዳንዱ topic ትምህርት ከኖቶቹ ጋር
📘እያንዳንዶቹ ቻፕተሮች እንዳለቁ ሰፋ ያሉ ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው
📘የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final exam collections
📘በኦላይን የሚሰጡ mid and  final ፈተናወች
📘በተጨማሪም COC ፈተና ያላቸውን ዲፓርትመንቶች ለምትገቡ ተማሪዎች ነፃ ስልጠና

🕹ለበለጠ መረጃ
🎯
0902100732
💎YOU TUBE
💎Telegram

ለመመዝገብ ይሄን 👉   @Freshman_tricks_bot በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ ።
10🔥4