#የተሻሻለ
በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ለመከታተል የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁ ተለቋል፡፡
ፈተናውን የወሰዳችሁ ተማሪዎች ተከታዩን ሊንክ በመጠቀምና አድሚሽን ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ውጤት ለማየት 👇
https://aastu.ethernet.edu.et/
For more
https://t.me/Freshman_tricks

👍12🔥4❤3🥰1
በ2017 ዓ.ም ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የተፈተኑ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!
===============================
ፈተናውን የወሰዳችሁ ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊክ በመክፈት እና አድሚሽን ቁጥር በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
https://stuoexam.astu.edu.et
For more
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
===============================
ፈተናውን የወሰዳችሁ ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊክ በመክፈት እና አድሚሽን ቁጥር በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
https://stuoexam.astu.edu.et
For more
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍7🙏2❤1🔥1👌1
ዲቪ-2026 ዛሬ በይፋ ተጀምሩኣል። ተማሪ ሆናቹህ ዲቪ ለምትሞሉ እንዲሁም ትምህርት አቋርጣቹህ ዲቪ መሙላት ለምታስቡ በተጨማሪም ያለ ትምህርት ለምትሞሉ ሰዎች የሚያብራራ ቪዲዮ ሰርተንላቹሃል👇
https://youtu.be/mhGGH9pTtDM?si=6zqBDA_Po73jTmdM

❤6👍4🔥1
Freshman Tricks
ለ DV የሚሆን ትክክለኛ ፎቶ ማዘጋጀት👇👇 https://youtu.be/ZZXW6OS-3Ik
#DV2026
የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ለሚቀጥሉት 30ቀናት ያህል ክፍት ተደርጓል።
⚠️ዲቪ ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም።
ለማመልከት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ 👇
https://dvprogram.state.gov/

👍5🥰3🔥2❤1👌1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📓Freshman Entrepreneurship Lesson 1 Video
📮Unit 1 part 1
💾 68 M.B
✍For both natural and social students
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
📮Unit 1 part 1
💾 68 M.B
✍For both natural and social students
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
🔥4👏3❤2🤝2👍1🎉1
👍5🔥2❤1🥰1
Forwarded from Remedial Tricks
👍12❤3🔥1
#ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ
መገኛ ፡ ሃዋሳ ፥ ከአዲስ አበባ ቅርብ ርቀት ላይ የምትገኝ ውብ ከተማ
#Location Southern nation nationalities and peoples representative in sidama zone hawassa city
የአየር ሁኔታ፡ ሞstly በቀኑ ክፍለ ጊዜ ሞቃታማ ሁና አመሻሽ ላይ ደስ የሚል አየር አላት ፤ ከተማዋ በራሱ የሆነ ደስ የሚል ነገር አላት 💐
#weather condition hot
Rainy almost the entire year the weather is more of similar to addis ababa
ይህን መረጃ በመስጠት ለተባበራችሁኝ ለ@amharictutorialclass
ቤተሰቦች ላቅ ይህ ምስጋና ይድረስልኝ።
በውስጡ ያሉ ግቢዎች ፡ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ በውስጡ ብዙ ግቢዎች ያሉ ሲሆን ከነሱም ውስጥ
👉 1 Main campus
📍Location: Hawassa town (found on the enterance of the city)
Depts
- governance
- engineering
- social others
- art
- architect
- tourism
- hotel management
- Sport
- law
- Computational science ..
👉 2 Techno campus
📍Location: beside the main campus connected with the main campus though bridge
Depts
--> Engineering
--> information system
--> programming
--> Enla,discrit,
--> for engineering and computer science students until 3rd year after that the student will be transfered to main campus..
👉 3 Agri campus
📍Location: located on the middle o fthe city around piyasa
Depts
--> animal
👉 4 Yirgalem campus
📍Location: Yirgalem town (near hawassa city..)
Depts
-->FB faculty of business
- marketing management
- logistic
-Accounting
-Cooperative
- management
-economics
👉 5 Referral campus
📍Location:
located around the lake hawassa amazing view from the dorm nice sunset ...
Departments
--> Medicine
--> HO
--> nursing
--> environmental health
--> radiology
--> ophtometry
--> psychiatry
👉6 wendo genet agriculture
📍 Location:wendo genet
Dep' --> plant...
መብራት አይጠፋም for the white house ኤንድ for african dorms አንዳንዴ yitefal
ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሀገራችን ላይ አሉ ከሚባሉ ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት ጥራቱም ሆነ በግቢ ውበቱ አንደኛ ደረጃ ከሚባሉት ተርታ የሚመደብ ግቢ ነው።
ትምሮ በተወሰነ መልኩ ሊያጨናንቅ ይችላል ግን በግቢው ውበትና በከተማው ማብለጭለጭ ካልተሸነፋቹህ የትምህርቱ ነገር ሙድ አለው።
ጨብሲ ዘጭ ነው ሶ እንዳትበላሹ።
ከጨበሱ አይቸክሉ ፣🍺🚫
ከቸከሉ አይጨብሱ 🍻🚫
👆👆👆 እንዳትሰሙ 🙈🙉🙊
የምግብ ቤቶች ዋጋ
የምግብ ዋጋ በaverage ከ15-40 ብር ይደርሳል፥ የሁሉም ግቢዎች ዋጋ ይለያያል ።
ቡና ምናምን 5 ብር
ነን ካፌ ለሚፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ fair በሆነ ዋጋ ....
🗣SHARE PLEASE🙏🙏

Telegram
Freshman Tricks
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks

👍42❤2🔥2👏2🙏1
ዛሬ Logic & Critical thinking freshman course ን የምንማር ይሆናል !!!
By; Lecturer Sebah from AAU School of Busses and Economics 📈
@Freshman_tricks

❤14👏5👍4⚡2🔥2🎉1🏆1🤝1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📓Freshman Logic and critical thinking Lesson 1 Video
📮Unit 1 part 1
💾 198.7 M.B
✍️For both natural and social students
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
📮Unit 1 part 1
💾 198.7 M.B
✍️For both natural and social students
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👏12👍9🔥4💯2❤1
🎯 በቀጣይ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የ ማህበራዊ ሳይንስ (social science ) ተማሪዎች በሁሉም ባይሆንም በአብዛኞቹ ግቢዎች የ መጀመሪያው ሴሚስተር ላይ ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።
🎬 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇
📌 Global Trends
📌 Communicative English Skill I
📌 Economics
📌 Geography
📌 Maths(Social)
📌 Logic and Critical Thinking
📌 Physical Fitness
አሁን ደግሞ ስለ እያንዳንዱ መጠነኛ የሆነ ገለፃ ወይም ጅንጀና እናድርግ።
📖 Global Trends
የዚህን ኮርስ ባህሪ ለማወቅ ፡ ስሙን መረዳት በቂ ነው - Global። የዚህ ኮርስ ዋና አላማ ወይም በመሰረታዊነት የምትማሩት ስለ አለም አቀፋዊነት (Globalisation) ፡ ስለ የ ውጭ ግንኙነት ( foreign policy) : ስለ የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ታሪክ ከ አፄ ቴዎድሮስ እስከ አሁን እና ሌሎችም። ከ civics ትምህርት ጋር ተቀራራቢነት አለው ፡ ይኸን ለየት የሚያደርገው የተለያዩ theories of foreign policy በውስጡ ይዟል። ይህ ኮርስ theory ብቻ ስለሆነ ከእናንተ የሚጠበቀው ማንበብ ብቻ ነው።
📚 Communicative English Skill I
ይህ ኮርስ የብዙ ተማሪዎችን ውጤት የሚያነሳ ነው እንግሊዝኛ ሞካሪ ከሆናችሁ። በዚህ ኮርስ በዋናነት የምትማሩት
Speaking skill ( ከ ክላስ presentation ታቀርባላችሁ። ማርክ አለው ፡ ስለዚህ ስታቀርቡ እንዳትፈሩ።)
Reading skill ( ልክ Entrance እንደተፈተናችሁ አይነት የ passage ጥያቄ ትፈተናላችሁ።)
Writing skill ( የስራ ማመልከቻ ደብዳቤ ( application letter) ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ፡ descriptive paragraph ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ወዘተ)
Grammar( Tense , passive and active voice , reported speech , conditional sentence ትማራላችሁ። final exam እና CoC exam ላይ passive and active እና conditional sentence ብዙ ጥያቄ ስለሚወጡ ትኩረት ሰጥታችሁ በማንበብ ተረዱት።)
📕 Economics
ግቢ ላይ ብዙ ሰቃይ ተማሪዎች Economics ን አይሰሩትም🙇♂። 3.7 or 3.8 ያላቸው ልጆች Economics ን B- ምናምን ነው የሚያመጡት። ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ፡ ግቢ ላይ የ Economics ትምህርት ፈተናዎች ወይም ጥያቄዎች conceptual ናቸው። ስለዚህ Economics ን ስታነቡ አትሸምድዱ። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ሞክሩ ፡ ተግባራዊ እውነታውን ተረዱ ማለትም Economics የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስ ፡ የማህበረሰቡን ኑሮ ለማቅለል ያለውን ሳይንሳዊ ፋይዳ ተረዱት። 11 እና 12 የተማራችሁት የ Economics ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ስትገቡም ስለሚጠቅማችሁ የ 11 & 12 ኛ ክፍል Economics መፅሀፍ pdf ቢኖራችሁ አሪፍ ነው።
📔 Geography
ለ Social science ተማሪ Geography አዲስ አይደለም። ግቢ ላይ የምትማሩትም የ Geography ትምህርትም አዲስ አይደለም። በዋናነት የኢትዮጵያን እና የምስራቅ አፍሪካን መልክአምድራዊ ገፅታ ነው በዚህ ኮርስ የምትማሩት ። አይከብዳችሁም ከእናንተ የሚጠበቀው ማንበብ ነው።
📝 Maths (Social)
ከ መጠነኛ ለውጥ ( modification) ውጭ 11 እና 12 የተማራችሁት ነው። ስለዚህ 11 እና 12 ማትስ የተማራችሁባቸውን ማቴሪያሎች refer እያደረጋችሁ ብታነቡ መልካም ነው እንላለን።
📖 Logic and Critical Thinking
ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ ነው። የዚህ ትምህርት መሰረቱ ፍልስፍና እና ምክንያታዊነት ነው። ስለዚህ የእናንተ የመረዳት ችሎታ እና አገናዛቢነት በዚህ ኮርስ በእጅጉ ይፈተናል። የማስጠነቅቃችሁ ነገር ቢኖር ይህን ትምህርት ስታነቡ ገረፍ ገረፍ አድርጋችሁ ወይም ላይ ላዩን በፍፁም እንዳታነቡ። ፅንሰ ሀሳቡ ገብቷችሁ ነው ማንበብ ያለባችሁ ምክንያቱም አንድ በአንድ ካልገባችሁ ፈተናውን ለመስራት ትቸገራላችሁ። ሽምደዳ ብዙም አያዋጣችሁም እዚህ ኮርስ ላይ። ስለዚህ ለመረዳት ሞክሩ። ለዚህ ኮርስ አጋዥ የሆኑ ሁለት ምርጥ መፅሀፎችን ልንገራችሁ፡
1ኛው) Freshman Logic የሚለው መፅሀፍ ነው። ይህ መፅሀፍ በተወሰነ መልኩ በ አማርኛ እያብራራ ስለሚያስረዳ ብታነቡት ሳይንሱን በቀላሉ እና ቶሎ ትረዱታላችሁ።
የዚህ መፅሀፍ መገኛ ላይብረሪ በተለይም ሶሻል ላይብረሪ ታገኙታላችሁ።
2ኛው) Concise Introduction to Logic የሚለው ነው። ይህ መፅሀፍ የከባባድ ጥያቄዎች መፍለቂያ ነው። የግቢ መምህሮች ይህን መፅሀፍ በብዛት ይጠቀሙበታል በተለይ ጥያቄ ለማውጣት። በቃ በአጭሩ ከዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ቀጥታ ፈተና ላይ ያወጡታል🤓። ስለዚህ እዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ስሯቸው። መፅሀፋ በ pdf ስላለኝ በቀጣይ በዚህ ቻናል እለቅላችሗለሁ።
📘 Physical Fitness
ይህ ኮርስ ውጤት የለውም። ማለትም A, B+ ,C ምናምን ተብሎ Grade አይሰራለትም። pass or fail ነው የምትባሉት። ኳስ ሜዳ ወጥታችሁ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ነው የምትሰሩት ፡ ስለዚህ የስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል። attendance ካልቀራችሁ እና መምህሩ የሚያሰራችሁን ስፖርት ከሰራችሁ pass ትባላላችሁ ማለትም ታልፋላችሁ።

👍24❤8🔥3🎉2
🎯የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ (የመጀመሪያ ዲግሪ) እና የድህረ ምረቃ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ይፋ ተደርጓል።
የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ፤ ምዝገባ የሚከናወንበት ቀን ጥቅምት 02 እና 03/2017 ዓ.ም ሲሆን ገለፃ (Orientation) የሚሰጥበት ቀን ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ይሆናል፡፡
በቅጣት የመመዝገቢያ ቀን ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም ነው።
ትምህርት የሚጀመረው ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም መሆኑን ተቋሙ ገልጿል
የ2017 ዓ.ም አንደኛ አመት የድህረ ምረቃ (MSc እና PhD) ተማሪዎች የሀገር አቀፍ የመግቢያ ፈተና (NGAT) እና የዩኒቨርሲቲውን የመግቢያ ፈተና ያለፉ ብቻ የትምህርት ማስረጃቸውን እና የሚፈለግባቸውን መረጃዎች ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት ቀርበው እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀርቧል።
የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ፤ ምዝገባ የሚከናወንበት ቀን ጥቅምት 02 እና 03/2017 ዓ.ም ሲሆን ገለፃ (Orientation) የሚሰጥበት ቀን ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ይሆናል፡፡
በቅጣት የመመዝገቢያ ቀን ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም ነው።
ትምህርት የሚጀመረው ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም መሆኑን ተቋሙ ገልጿል
የ2017 ዓ.ም አንደኛ አመት የድህረ ምረቃ (MSc እና PhD) ተማሪዎች የሀገር አቀፍ የመግቢያ ፈተና (NGAT) እና የዩኒቨርሲቲውን የመግቢያ ፈተና ያለፉ ብቻ የትምህርት ማስረጃቸውን እና የሚፈለግባቸውን መረጃዎች ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት ቀርበው እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀርቧል።
Telegram
Freshman Tricks
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
🔥8👍4🥰2👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📓Freshman Anthropology Lesson 1 Video
📮Unit 1 part 1
💾 253.2 M.B
✍️For both natural and social students
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
📮Unit 1 part 1
💾 253.2 M.B
✍️For both natural and social students
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍18👏4❤2🔥2🎉1🤝1🫡1
ፍሬው.pdf
54.2 MB
📓ፍሬው = ፍሬሽማኑ ማለት ነው ።
💡ቀጣይ ወደ ግቢ ለምትገቡ ተማሪዎች ፣ ስለ ግቢ ላይፍ በ ልቦለድ የሚተርክ
📮አንብቡት ስለ campus (ዶርም) ላይፍ ታውቁበታላችሁ ..!
💾 54.2 MB

❤3🔥2👍1🎉1