Freshman Tricks
35.1K subscribers
763 photos
65 videos
307 files
808 links
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
Download Telegram
Freshman Emerging Technology unit 1 part 1 Introduction to emerging technology 👇🏿👇🏿👇🏿

https://youtu.be/lKqDGJcKVxk
3👍2🔥2👏2💯1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📓Freshman Emerging Technology Lesson 1 Video

📮Unit 1 part 1

💾 49 M.B

For both natural and social students

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍17👏32🔥2🙏1💯1
ነገ Entrepreneurship freshman course ን የምንማር ይሆናል !!!

By; Lecturer Hewan from
AAU School of Business and Economics

     
@Freshman_tricks
🔥13🙏5👍3👏2💯211🤝1
የፍሬሽማን ጥናት ለመጀመር ላሰባችሁ ተማሪዎች የምትመርጡት ግቢ በመጀመሪያው ሴሚስተር የሚሰጣቸውን ኮርሶች ለይታችሁ ከወዲሁ ብትጀምሩ ማለት እንወዳለን ። በዚህ አጋጣሚ ሾርት ኖቶችን ከነገ ጀምሮ እንለቃለን✍️


     
@Freshman_tricks
🙏98👍239👏63🔥2🥰2🕊1🏆1🤝1
Mathematics for Natural Science.pdf
6.4 MB
📚 የመጀመሪያ አመት የተፈጥሮ ሳይንስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአብዛሀኛው ግቢ ላይ የሚወስዷቸው የመጀመሪያ ሴሚስተር ኮርሶች ናቸው።

@Freshman_Tricks
🔥13👍1081🥰1
Gondar university & andanid universitiy ዎች ለየት ያሉ ኮርሶችን በመጀመሪያው ሴ/ር ይሰጣሉ ።
🔥7🎉3🙏2
👍43🔥3👏1
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 3,271 ተማሪዎች ቅዳሜ መስከረም 25/2017 ዓ.ም ያስመርቃል።

ተመራቂዎቹ በመደበኛ፣ በተከታታይ እና በክረምት መርሐግብር ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ መሆናቸው ተገልጿል።

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍8🔥5🥰1
የቻናል ጥቆማ❗️

ኢትዮጵያ ዉስጥ ስለሚገኙ ሁሉም ዩኒቨርሲቲወች እና ኮሌጆች ትክክለኛ መረጃወችን የምታገኙበት ቻናል ነው!!!👇🏿👇🏿👇🏿

@EthiopianUniversitystudents1
@EthiopianUniversitystudents1
👍6🔥2👏1🙏1😍1
👩‍🏫 ቢዝነስ MANAGEMENT 👷‍♀️👷‍♂️❗️

👩‍🏫 ቢዝነስ MANAGEMENT ምንድነው


አስተዳደር - ሂደት ወይም ነገር ይቆጣጠራል ሰው - አስተዳደር እና አስተዳዳሪ ነው.

በሁሉም ጊዜ, ማንኛውም የድርጅት አስተዳዳሪ, የልማት እንቅስቃሴዎች አካሄድ ማዘጋጀት ማን ሰው ያስፈልግ ነበር. ይህ ሰው በድርጅቱ የተወሰነ የሙያ ባለቤት, ነገር ግን ኩባንያው ያፈራው ሸቀጦችን ወደ ገበያ እንዴት ጥሩ እውቀት አለው አይችልም, ወይም ማስፋፋት. ወቅታዊ አስኪያጅ እንቅስቃሴዎች አልተለወጠም. "አስተዳደር" ውስጥ አንድ ዲግሪ ማግኘት, ተማሪው እሱ ውጤታማ መሪ ለመሆን የሚያስችለው እውቀት, ሊወርሱ ይገባል።


👩‍🏫 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

👩‍🏫የንግድ ሥራ አመራር ዲግሪ ለማግኘት ምን ያህል ዓመታት ይወስዳል

☘️እንደየቁርጠኝነት ደረጃዎ አንድ የንግድ ሥራ አመራር ዋና ለማጠናቀቅ የሚከተሉትን ጊዜዎች ሊወስድ ይችላል-የመግቢያ ዕድል የሚሰጡ የአሳዳጊ ዲግሪ ፕሮግራሞች ብዙውን ጊዜ ሁለት ዓመት ይወስዳሉ ፡፡ የባችለር ድግሪ መርሃ ግብር አራት ዓመት ይወስዳል ፡፡ የመምህር ዲግሪ ፕሮግራሞች እና ኤምቢኤዎች በአጠቃላይ ከአንድ እስከ ሁለት ዓመት ይጠይቃሉ ፡፡


👩‍🏫 በየሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል

☘️ይህ በእንዲህ እንዳለ በቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ በግል ፣ በሕዝብ እና ለትርፍ ባልተቋቋሙ ድርጅቶች ውስጥ ወሳኝ ሚናዎች ብቁ ይሆናሉ ፡፡ እንደ፦
ንግድ ሥራ ተንታኝ
የሰው ኃይል አጠቃላይ
ኦፕሬሽን ሥራ አስኪያጅ ወይም በተለያዩ ዘርፎች ለመስራት ዝግጁ ይሆናሉ።


👩‍🏫 የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው

ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔
እንዲሁም በቢዝነስ ማኔጅመንት የተመረቀ ተማሪ የመጀመሪያ ደረጃ ምሩቅ በቢዝነስ ማኔጅመንት የተመረቁ በጥቅሉ ስለ ቢዝነስ አያያዝ መርሆዎች ፣ ቴክኒካዊ ዕውቀት እና ለግለሰባዊ ችሎታዎች ጥልቅ ዕውቀትን ያገኛሉ ፡፡

በንግድ ሥራ አመራር አንዳንድ ተመራቂዎችም ወደ ውስጥ እየገቡ ነው ሥራ ፈጣሪነት ከባዶ የራሳቸውን ስኬታማ ንግዶች በመፍጠር ፡፡

👩‍🏫 ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔

☘️ ከባድ ነው ወይም ቀላል የሚለውን ያው ቀለል አድርጎ ማየት ነው ስለከበደ ወይም ሰለቀለለ አይደለም መማር ያለባቹ ህልምና ፍላጎታችሁን እዩ!... ደግሞ ውጤታማ ለመሆን አስተማሪ የሚያስተምረውን በደንብ ማዳመጥና የሚሰጡትን courses መከታተል, ከሚያውቁ ሠዎች መጠየቅና ራስን ማሳመን ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።


👩‍🏫የቢዝነስ MANAGEMENT ዲግሪ ምን ያህል ያስከፍላል?

👩‍🏫 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋

☘️ አንድ የቢዝነስ MANAGEMENT ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።
በመሠረቱ በመስመር ላይም ሆነ በካምፓሱ ውስጥ በተለምዶ ከ $ 90 እስከ $ 435 በአንድ የብድር ክፍል ውስጥ የብድር ወጪዎች በንግዱ አስተዳደር ውስጥ ለሚኖራቸው ተጓዳኝ ዲግሪዎች። ነገር ግን ተማሪዎች በጠቅላላው የትምህርት ክፍያ በ $ 6,000 እና በ $ 26,000 መካከል እንዲከፍሉ መጠበቅ አለባቸው ፡፡ በቢዝነስ ማኔጅመንት እና አስተዳደር ውስጥ ለአንድ የባችለር መርሃግብር አማካይ ዓመታዊ ወጪ-ውጭ ወጪ $ 33,896 $ በግምት በአማካይ የአራት ዓመት ድግሪ አጠቃላይ ወጪ $ 135,584 ነው ፡፡ እንዲሁም ፣ የአንድ ኤምኤኤ አማካይ ዋጋ በዓመት $ 40,000 ነው ፣ እና አብዛኛዎቹ መርሃግብሮች በጠቅላላ ለጠቅላላ $ 80,000 ዶላር ሁለት ዓመት ይሆናሉ።

☘️በቢዝነስ ማኔጅመንት ሲመረቁ የሚያገኙት ስልጠና ሁለገብ ሁለገብ እና ለተለያዩ ተግባራት ያዘጋጃል ፡፡

☘️ከዚህ በታች ተባባሪ ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ፣ ማስተርስ ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ካገኙ በኋላ ወደ ውስጥ ለመግባት የሚያስችሏቸው በጣም ጥሩ አማራጮች ናቸው ፡፡ መሥራት የሚጠበቅበትን ቦታ በዝርዝር እንመልከት ፡፡

*️⃣ተዋናይ ተንታኝ
*️⃣የንግድ አማካሪ
*️⃣የቢዝነስ ተንታኝ
*️⃣ቻርተርድ አካውንቲንግ
*️⃣ሂሳብ ሠራተኛ
*️⃣የንግድልማት አስተባባሪ
*️⃣የኮርፖሬሽን ኢንቨስትመንት ባንክ
👍104🔥2👏1
🔥 SOFTWARE ENGINEERING

📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች ወይም አፕልኬሽኖችን ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል።

📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

🎯 በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ 5 አመት የሚወስድ ሲሆን እንደ እነ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ላይ ደግሞ የ 4 አመት ትምህርት ነው ።

📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት

🎯 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Maths ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል።

📚 Software Engineeering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው

🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ ግዴታ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇

📚Some of main programming languags are

👩‍💻• C++
👨‍💻• JAVA
👩‍💻• PYHTON
👨‍💻• C#
👩‍💻• HTML
👨‍💻• CSS
👩‍💻• JAVASCRPT

📚 በ Software Engineeering የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል

🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የተለያዩ አፕሊኬሽን ስራዎችን መስራት ና መፍጠርን ያካትታል ማለትም Application Ena Software Develope ማድረግ ነው።

👨‍💻👩‍💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who:

📌• Designs, builds, and tests software applications.
📌• Understands user requirements and solves problems using coding/technology.
📌• Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand.

📚 በ Software Engineeering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል

📚1. Applications Developer
📚2. Cyber Security Analyst
📚3. Game Developer
📚4. Information Systems Manager
📚5. IT Consultant
📚6. Multimedia Programmer
📚7. Web Developer
📚8. Web Designer
📚9. Software Engineer

📚 Software Engineeering የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው

🎯 በ Software Engineeering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔 አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል።

📚 የ Software Engineeering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔

🎯 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።

📚 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋

🎯 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል
👍175🔥3🙏3
#AASTU

በ2017 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የተፈተናችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ውጤታችሁ ተለቋል፡፡

ፈተናውን የወሰዳችሁ ተማሪዎች ተከታዩን ሊንክ በመጠቀምና አድሚሽን ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ውጤት ለማየት፦ https://stu.ethernet.edu.et

FOR MORE 👇🏿👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍142🔥2🥰2
#የተሻሻለ

በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ለመከታተል የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁ ተለቋል፡፡

ፈተናውን የወሰዳችሁ ተማሪዎች ተከታዩን ሊንክ በመጠቀምና አድሚሽን ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ውጤት ለማየት 👇
https://aastu.ethernet.edu.et/

For more

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍12🔥43🥰1
በ2017 ዓ.ም ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ  ዩኒቨርሲቲ  ለመግባት የተፈተኑ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!

===============================
ፈተናውን የወሰዳችሁ ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊክ በመክፈት እና አድሚሽን ቁጥር በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
https://stuoexam.astu.edu.et

For more

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍7🙏21🔥1👌1
ዲቪ-2026 ዛሬ በይፋ ተጀምሩኣል። ተማሪ ሆናቹህ ዲቪ ለምትሞሉ እንዲሁም ትምህርት አቋርጣቹህ ዲቪ መሙላት ለምታስቡ በተጨማሪም ያለ ትምህርት ለምትሞሉ ሰዎች የሚያብራራ ቪዲዮ ሰርተንላቹሃል👇

https://youtu.be/mhGGH9pTtDM?si=6zqBDA_Po73jTmdM
6👍4🔥1