Freshman Tricks
35.1K subscribers
763 photos
65 videos
307 files
808 links
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
Download Telegram
ዩኒቨርሲቲ መቸ ልትሞሉ ነው እስካሁን የተባላችሁት ነገር አለ
🔥28🫡9👍3🕊32👌2🤝2🎉1🏆1
በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ የዩኒቨርሲቲዎች የቀን የምግብ በጀት ዋጋ ተመን ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር ባለፈው ሐምሌ መግለፁ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ የ2017 ትምህርት ዘመን መጀመርንም ተከትሎ ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም ቀድሞ በነበረው የበጀት አሰራር ተማሪዎቻቸውን እየመገቡ ይገኛሉ።

በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ፣ የተሻሻለው አዲስ የበጀት አሰራር በቅርቡ ይለቀቃል ብለዋል።

"ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች አንድ አይነት የሜኑ በጀት ይሁን ወይስ በየአካባቢው የሚገኘውን ሀብት መሠረት ያደረገ በጀት ይሁን" በሚለው ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

ይሁን እንጂ የተሻሻለው አዲስ የሜኑ አሰራር በቅርቡ ይለቀቃል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ በዚህም የአንድ ተማሪ የቀን ወጪ ከ100 ብር በላይ እንደሚሆን ገልፀዋል።

ዩኒቨርሲቲዎች በቀን አንድ ተማሪ ቁርስ፣ ምሳ እና እራት ለመመገብ በመንግሥት የሚመድብላቸው 22 ብር በጀት በቂ አለመሆኑን በተደጋጋሚ ያነሳሉ፡፡

ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ከተለያዩ በጀቶች በማዛወር በቀን እስከ 80 ብር በመመደብ ተማሪዎቻቸውን እየመገቡ እንደሚገኙ ይገልፃሉ፡፡

የዋጋ ትመናው ጊዜውን ያላገናዘበ በመሆኑ ማስተካከያ ሊደረግበት እንደሚገባ የተለያዩ አካላት ሲጠይቁ ይደመጣል፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፣ ጥናቶች "እስከ ነሐሴ 2016 ዓ.ም ድረስ ሥራዎች ተጠናቀው በአዲሱ የትምህርት ዘመን አዲስ የቀን ዋጋ ተመን ይፋ ይደረጋል" ብለው እንደነበር አይዘነጋም፡፡

https://t.me/Freshman_tricks
👍25🫡42🔥2🕊21🎉1🏆1🤝1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📓Freshman Geography Lesson 1 Video

📮Unit 1 part 1

💾 86.3 M.B

For both natural and social students

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
18👍13👏4🔥2🥰1🎉1
የ2017 Freshman Tricks Private Class አስተማሪዎች ስም ዝርዝር;

🤳Maths = Simret
🤳Logic & Psychology = Sebah
🤳Chemistry & Biology = Kalkidan
🤳History =Hlina
🤳English = Yared
🤳Geography & civics= Netsanet
🤳Abrham = Physics
🤳Emerging,Anthropology & Global trend = Lisane Gabriel
🤳Economics & Entrepreneurship = Hewan


🅵🆁🅴🆂🅷🅼🅰🅽  🆃🆁🅸🅲🅺🆂
🔥22🏆54👍41👏1🎉1
ነገ Psychology ን የምንማር ይሆናል !!!

By; Lecturer Sebah Seid from
AAU School of Business and Economics

@Freshman_tricks
🤝49🫡95🔥5🎉3👍1
ለ2017 ፍሬሽ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ዜና 🤳

በነፃ ሁሉንም የ freshman course ትምህርቶች ከ Freshman Tricks ልምድ እና ብቃት ባላቸው አስተማሪዎች በ video ከ ሚገራርሙ ኖቶች ጋር በ Freshman Tricks የ telegram channel ወይም you tube channel በኩል ይከታተሉ!!!

የ2017 Freshman Tricks Private Class አስተማሪዎች ስም ዝርዝር;

🤳Maths = Simret
🤳Logic & Psychology = Sebah
🤳Chemistry & Biology = Kalkidan
🤳History =Hlina
🤳English = Yared
🤳Geography & civics= Netsanet
🤳Abrham = Physics
🤳Emerging,Anthropology & Global trend = Lisane Gabriel
🤳Economics & Entrepreneurship = Hewan



📌You Tube Channel
📌Telegram Channel
🙏42👍20💯53🔥2🫡2👏1🎉1🕊1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📓Freshman Psychology Lesson 1 Video

📮Unit 1 part 1

💾 50.3 M.B

For both natural and social students

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👏14👍124🙏3🔥2🏆2💯1
Freshman Psychology unit 1 part 1 Essence of Psychology 👇👇

https://youtu.be/Hdr-Xb2MAKU
👍133🔥2🥰1🫡1
📘በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በቅርቡ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይመደባሉ።

- ትምህርት ሚኒስቴር


በተስተካከለው የ2017 ዓ.ም የትምህርት ካላንደር መሠረት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም።

ይሁን እንጂ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ እስካሁን አልተደረገም።

በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ፤ "ከ12ኛ ክፍል ውጤት ጋር የተያያዙ በርካታ ቅሬታዎች ለተቋሙ በመቅረባቸው ምክንያት" ምደባው መዘግየቱን ገልፀዋል።

ቅሬታዎቹን እየተስተናገዱ እንደነበር የገለፁት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ተማሪዎቹ በቅርቡ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ተናግረዋል።

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ መደረጉ ይታወሳል።

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍26🥰32🔥2👏2🤩2👌1
Freshman Tricks
ነገ Psychology ን የምንማር ይሆናል !!! By; Lecturer Sebah Seid from AAU School of Business and Economics @Freshman_tricks
ነገ Moral & Civics freshman course ን የምንማር ይሆናል !!!

By; Lecturer Netsanet from
AAU School of Law


     
@Freshman_tricks
🔥17👍8🎉4💯43🥰3🫡3🤝21🕊1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📓Freshman Moral and civics Lesson 1 Video

📮Unit 1 part 1

💾 67.9 M.B

For both natural and social students

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
7👍5🔥3👏2🥰1🎉1🙏1🤝1
Freshman Moral and Civics unit 1 part 1 civics ,ethics and morality 👇👇

https://youtu.be/x_EgcTDRVDQ
4🔥3👍1👏1🎉1🏆1🤝1
ዛሬ Emerging Technology freshman course ን የምንማር ይሆናል !!!

By; Lecturer Lisane Gabriel from
AAU School of Computer Science

     
@Freshman_tricks
🔥4🥰3👍2👏1💯1🏆1🤝1
Freshman Emerging Technology unit 1 part 1 Introduction to emerging technology 👇🏿👇🏿👇🏿

https://youtu.be/lKqDGJcKVxk
3👍2🔥2👏2💯1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📓Freshman Emerging Technology Lesson 1 Video

📮Unit 1 part 1

💾 49 M.B

For both natural and social students

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍17👏32🔥2🙏1💯1
ነገ Entrepreneurship freshman course ን የምንማር ይሆናል !!!

By; Lecturer Hewan from
AAU School of Business and Economics

     
@Freshman_tricks
🔥13🙏5👍3👏2💯211🤝1
የፍሬሽማን ጥናት ለመጀመር ላሰባችሁ ተማሪዎች የምትመርጡት ግቢ በመጀመሪያው ሴሚስተር የሚሰጣቸውን ኮርሶች ለይታችሁ ከወዲሁ ብትጀምሩ ማለት እንወዳለን ። በዚህ አጋጣሚ ሾርት ኖቶችን ከነገ ጀምሮ እንለቃለን✍️


     
@Freshman_tricks
🙏98👍239👏63🔥2🥰2🕊1🏆1🤝1
Mathematics for Natural Science.pdf
6.4 MB
📚 የመጀመሪያ አመት የተፈጥሮ ሳይንስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአብዛሀኛው ግቢ ላይ የሚወስዷቸው የመጀመሪያ ሴሚስተር ኮርሶች ናቸው።

@Freshman_Tricks
🔥13👍1081🥰1