Freshman Tricks
35.1K subscribers
763 photos
65 videos
307 files
808 links
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
Download Telegram
7🔥3👍2
Freshman Tricks
Photo
#Update

#DillaUniversity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል።

በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 19 እና 20/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ ምክንያቶች የምዝገባው ቀን የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በዚህም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣች ተማሪዎች ምዝገባ፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ ተማሪዎች ጋር የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል።

Note:
የሌሎች ነባር የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለጸው መሰረት መስከረም 19 እና 20/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል።


https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍143🔥1👏1🎉1
📚 በ አዲሱ ስርአተ ትምህርት መሰረት የ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግቢ እንደገቡ ፍሬሽማን ኮርሶችን ይወስዳሉ ፡  ዲፓርመንት አይመርጡም ማለት ነው።

👨‍👨‍👧‍👧 በ ተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የምትገቡ ተማሪዎች በ መጀመሪያው ሴሚስተር  የ ተፈጥሮ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትማራላችሁ።

👨‍👨‍👧‍👧 በ ማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የምትገቡ ተማሪዎች በ መጀመሪያው ሴሚስተር የ ማህበራዊ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትማራላችሁ።

🤔 የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ እነዚህን ኮርሶች ከ ተማራችሁ በሗላስ

🔰 በ ተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተመድባችሁ የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከ ጨረሳችሁ በሗላ

🙌 Faculty of Health ( Medicine, Dental Medicine, Pharmacy, Health office/HO )  መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ ። የ መጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ እና የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ ወደ መረጣችሁት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ።

🙌 Faculty of Technology ( Engineering, Architecture, Computer Science, Information Technology/ It) መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። የ መጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ እና የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ ወደ መረጣችሁት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ። 


🙌 Faculty of Other Health Science ( Midwifery, Nursing , Medical Laboratory, Anesthesia, Radiography...)

🙌 Faculty of Natural and Computational Science ( Chemistry, Biotechnology, Physics, Biology , Maths , Statistics , Sport Science....)

መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ በ መጀመሪያው ሴሚስተር CoC EXAM አትፈተኑም። የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በሗላ የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የተፈጥሮ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርስ ትወስዳላችሁ። ከዛ የመጀመሪያውን አመት ከጨረሳችሁ በሗላ ነው ዲፓርትመንት የምትመርጡት።

🔰 በ ማህበራዊ ሳይንስ ተመድባችሁ የመጀመሪያውን ሴሚስተር ከ ጨረሳችሁ

⚖️ Law መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ  የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ Law ትገባላችሁ🕺

🔰  Law መግባት የማትፈልጉ በ ማህበራዊ ሳይንስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በሗላ CoC EXAM አትፈተኑም። የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የ ማህበራዊ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትወስዱ ና ወደ  ዲፓርትመንት መስክ መረጣ ትሰማራላችሁ።

🥺 አስፈላጊ ከሆነ የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የ ተፈጥሮ እና የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸውን ኮርሶች እንለቅላችሗለን።


        📌😁 CoC EXAM

First Semester ከ ጨረሳችሁ በሗላ faculty of Health , faculty of Technology እና Law መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። ለመሆኑ

CoC EXAM ምን ምን ትምህርቶችን ያካትታል🤔?

ፈተናው ቀላል ነው😋 ወይስ ይከብዳል😏?

📌 Faculty of Health መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ላይ የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇👇👇

🕺 General English
  💃 General Biology
🕺 General Chemistry
  💃 General Health

📌 Faculty of Technology የምትገቡ ተማሪዎች CoC EXAM የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇

    👷‍♂️ General Physics
    👷‍♀️ General Maths
    👷‍♂️ It ( for CS)

Law የምትገቡ ተማሪዎች CoC EXAM የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇

   🤝 General English
   🤝 General Civics
   🤝 Constitution
   🤝 Critical thinking

😋😊 የምትፈተኑት CoC EXAM አብዛሀኛው የ ፍሬሽማን ትምህርቶችን የ 11 እና የ 12 ክፍል ቢሆንም የ 9 እና የ 10 ኛ ክፍልንም ያጠቃልላል። ጥያቄዎቹ ደግሞ General የሆኑ እና ቀለል ያሉ ጥያቄዎች ናቸው።

📚 ማስታወሻ :- የ CoC ፈተናዎቹ በይዘት ና በ ትምህርቶቹ አይነት ከ ግቢ ግቢ ይለያያሉ።

ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇
👍558🔥3🙏2👏1🎉1
UAT Resualt ተለቋል!

አሁን ላይ Government scholarship የሞሉት ብቻ ላይ ነው የመጣው!

ማለፊያ 63.92 % ነው!

UAT(50%) +Entrance (50%)

@AdissAbabaUniversity2017
🔥9👍51
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንደገባቹ እና እንዳልገባቹ ካሁን ጀምሮ ማየት ትችላላቹ
አሁን እየታየ ያለው "Government Sponsored" apply ላደረጋቹ ነው

1.
https://portal.aau.edu.et/ ትከፍቱና username (email) እና password ታስገባላቹ

2. See admission status የሚለውን ነክታችቹ AAU እንደገባቹ እና እንዳልገባቹ ማወቅ ትችላላቹ፡፡

@AdissAbabaUniversity2017
2🔥2👍1
UAT ለተፈተናችሁ ብቻ ???
Anonymous Poll
45%
አልፌያለሁ
17%
አላለፍኩም
38%
አልተፈተንኩም
🥰8🤩5👍41🔥1👏1🎉1
COMPUTER SCIENCE👨‍💻

Computer science ምን አይነት Department ነው ?

🌟Computer Science  በአካዳሚክ ተቋም ወይም በቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ የTechnology field ሲሆን   ከኮምፒዩተር ጋር ተዛማጅ በሆኑት ነገር ላይ ያቶክራል ።

ኮምፒውተር  ሳይንስ አብዛኛው ጊዜ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና ተዛማጅ ዘርፎች ውስጥ የማስተማር፣ የምርምር እና የፈጠራ ስራዎችን የማከናወን ሃላፊነት አለበት። 

አብዛኛው ጊዜ ኮምፒውተር ሳይንስ ስትማሩ የምትወስዱት ኮርስ እነዚህ ናቸው
👨‍💻Software Development
👨‍💻Computer system
👨‍💻HARDWARE
👨‍💻Artificial Intelligence (AI)
👨‍💻Data science
👨‍💻Cyber security
እና ሌሎችንም ጨምሮ ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዙ በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች አሉ


📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ የ4 አመት  ትምህርት ነው።



📚 COMPUTER SCIENCE  የሚገቡ ተማሪዎች ልክ እንደ SOFTWARE ENGINEERING ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች አለ እሱም  Programming Language

🎯 COMPUTER SCIENCE የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇

    📚Some of main programming languags are
    
👨‍💻C++           
👨‍💻JAVA          
👨‍💻JAVASCRIPT
👨‍💻CSS
👨‍💻C#
👨‍💻PHP
👨‍💻PYTHON
👨‍💻HTML

📚 በ COMPUTER SCIENCE የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል

አንድ በCOMPUTER SCIENCE የተመረቀ ተማሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሞያዎች ላይ ተመርክዞ Bank ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት እና የግል ድርጅት ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል።

🏷Data Scientist/Analyst
🏷Database Administrator
🏷Network Administrator
🏷Systems Analyst
🏷Cybersecurity Analyst
🏷IT Consultant
🏷Machine Learning Engineer
🏷Artificial Intelligence Specialist
🏷 Cloud Computing Engineer
🏷 Quality Assurance Tester  እና ብዙ የስራ እድል አለ

በቀላሉ አማርኛ   COMPUTER
የሚገባ ቦታ ለይ ሁሉ የComputer science ተመራቂ ይገባል 😊


   📚 ገቢውስ ምን ያክል ነው

አንድ የComputer science
ምሩቅ በአሁን ሰዓት በ ወር  ከ6,000  እስከ 15,000ብር  እና ከዛ በላይ ያገኛል ግና በየመስሪያ ቤት ወይም በያ ደርጅት ይለያያል  በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ይህ የCOMPUTER SCIENCE  አጭር ማብራሪያ ነው። ስለ COMPUTER SCIENCE ሙሉ INFO ለመስጠት በጣም ብዙ ማብራሪያ ስለሚፈልግ እኔ ከሰጠዋችሁ Info በተጨማሪም  እናንተም  ስለ COMPUTER SCIENCE Department  Info በደንብ  ፈልጉ


ይቀጥላል 🔥🔥
👍2512🔥6🎉1🏆1🤝1
አንደኛ የሞላችሁት የትኛውን ግቢ ነው ??
Anonymous Poll
24%
Addis Ababa
7%
AASTU
4%
ASTU
5%
Bahr Dar
6%
Arba minch
16%
Hawasa
2%
Gondar
10%
Jimma
10%
Haramaya
15%
Others
19👍15🔥7🕊5💯3👏2🎉1
Cutoff point for government sponsored students

1. Natural Science 2024 is 64 points
2. Social Science 2014 is 51 points

@AdissAbabaUniversity2017
🔥6👍52🥰2🎉1
Forwarded from Freshman Tricks
Natural Science ወስጥ ያሉ ትምህርቶች | ከመግባታችሁ በፊት ይሄን እወቁ .. 30+ Natural science departments👇👇👇

https://youtu.be/UdLJu1Yc0N4
https://youtu.be/UdLJu1Yc0N4
👍83🔥1🙏1
Forwarded from Freshman Tricks
Social Science ወስጥ ያሉ ትምህርቶች | ከመግባታችሁ በፊት ይሄን እወቁ .. 30+ social science departments👇👇👇

https://youtu.be/76o9zjAtWjg
https://youtu.be/76o9zjAtWjg
👍6🔥63🥰2🫡2
👩‍🏫ሜዲስን የሚሰጡ ግቢዎችን ዝርዝር  ለጠየቃችሁ የ#12ኛ ክፍል ተማሪዎች👇

🔥Arbamich Universitiy
🔥Jigjiga Universitiy
🔥Adis Ababa University👌
🔥Welikite University
🔥Wolayta Sodo Universitiy
🔥Wachamo Universitiy
🔥Mizan Tepi Universitiy
🔥Selale Universitiy
🔥Arsi Universitiy
🔥Wollega Universitiy
🔥Jimma Universitiy👌
🔥Hremaya Universitiy
🔥Wollo University
🔥Debre Tabor Universitiy
🔥Bahirdar Universitiy
🔥Gonder Universitiy👌
🔥Adigrat Universitiy
🔥Mekelle Universitiy
🔥Ambo Universitiy
🔥Debre-Birhan Universitiy
🔥Debre-Markos Universitiy
🔥Medda Wallabo Universitiy
🔥Bulehora Universitiy
🔥 Hawassa Universitiy
👍30🔥6🙏53👏21🎉1🤝1
ዩኒቨርሲቲ መቸ ልትሞሉ ነው እስካሁን የተባላችሁት ነገር አለ
🔥28🫡9👍3🕊32👌2🤝2🎉1🏆1
በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ የዩኒቨርሲቲዎች የቀን የምግብ በጀት ዋጋ ተመን ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር ባለፈው ሐምሌ መግለፁ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ የ2017 ትምህርት ዘመን መጀመርንም ተከትሎ ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም ቀድሞ በነበረው የበጀት አሰራር ተማሪዎቻቸውን እየመገቡ ይገኛሉ።

በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ፣ የተሻሻለው አዲስ የበጀት አሰራር በቅርቡ ይለቀቃል ብለዋል።

"ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች አንድ አይነት የሜኑ በጀት ይሁን ወይስ በየአካባቢው የሚገኘውን ሀብት መሠረት ያደረገ በጀት ይሁን" በሚለው ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

ይሁን እንጂ የተሻሻለው አዲስ የሜኑ አሰራር በቅርቡ ይለቀቃል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ በዚህም የአንድ ተማሪ የቀን ወጪ ከ100 ብር በላይ እንደሚሆን ገልፀዋል።

ዩኒቨርሲቲዎች በቀን አንድ ተማሪ ቁርስ፣ ምሳ እና እራት ለመመገብ በመንግሥት የሚመድብላቸው 22 ብር በጀት በቂ አለመሆኑን በተደጋጋሚ ያነሳሉ፡፡

ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ከተለያዩ በጀቶች በማዛወር በቀን እስከ 80 ብር በመመደብ ተማሪዎቻቸውን እየመገቡ እንደሚገኙ ይገልፃሉ፡፡

የዋጋ ትመናው ጊዜውን ያላገናዘበ በመሆኑ ማስተካከያ ሊደረግበት እንደሚገባ የተለያዩ አካላት ሲጠይቁ ይደመጣል፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፣ ጥናቶች "እስከ ነሐሴ 2016 ዓ.ም ድረስ ሥራዎች ተጠናቀው በአዲሱ የትምህርት ዘመን አዲስ የቀን ዋጋ ተመን ይፋ ይደረጋል" ብለው እንደነበር አይዘነጋም፡፡

https://t.me/Freshman_tricks
👍25🫡42🔥2🕊21🎉1🏆1🤝1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📓Freshman Geography Lesson 1 Video

📮Unit 1 part 1

💾 86.3 M.B

For both natural and social students

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
18👍13👏4🔥2🥰1🎉1
የ2017 Freshman Tricks Private Class አስተማሪዎች ስም ዝርዝር;

🤳Maths = Simret
🤳Logic & Psychology = Sebah
🤳Chemistry & Biology = Kalkidan
🤳History =Hlina
🤳English = Yared
🤳Geography & civics= Netsanet
🤳Abrham = Physics
🤳Emerging,Anthropology & Global trend = Lisane Gabriel
🤳Economics & Entrepreneurship = Hewan


🅵🆁🅴🆂🅷🅼🅰🅽  🆃🆁🅸🅲🅺🆂
🔥22🏆54👍41👏1🎉1
ነገ Psychology ን የምንማር ይሆናል !!!

By; Lecturer Sebah Seid from
AAU School of Business and Economics

@Freshman_tricks
🤝49🫡95🔥5🎉3👍1
ለ2017 ፍሬሽ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ዜና 🤳

በነፃ ሁሉንም የ freshman course ትምህርቶች ከ Freshman Tricks ልምድ እና ብቃት ባላቸው አስተማሪዎች በ video ከ ሚገራርሙ ኖቶች ጋር በ Freshman Tricks የ telegram channel ወይም you tube channel በኩል ይከታተሉ!!!

የ2017 Freshman Tricks Private Class አስተማሪዎች ስም ዝርዝር;

🤳Maths = Simret
🤳Logic & Psychology = Sebah
🤳Chemistry & Biology = Kalkidan
🤳History =Hlina
🤳English = Yared
🤳Geography & civics= Netsanet
🤳Abrham = Physics
🤳Emerging,Anthropology & Global trend = Lisane Gabriel
🤳Economics & Entrepreneurship = Hewan



📌You Tube Channel
📌Telegram Channel
🙏42👍20💯53🔥2🫡2👏1🎉1🕊1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📓Freshman Psychology Lesson 1 Video

📮Unit 1 part 1

💾 50.3 M.B

For both natural and social students

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👏14👍124🙏3🔥2🏆2💯1