Freshman Tricks
35.1K subscribers
763 photos
65 videos
307 files
808 links
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
Download Telegram
አሁን ውጤት ከመጣ በኋላ Placement እንድትሞሉ ትጠየቃላቹ ታዲያ በዚህ ጊዜ የምትሞሏቸውን ዩኒቨርሲቲዎች የትውልድ ደረጃቸውን ማየቱ በደንብ ስለሚጠቅማቹ ከላይ ባስቀመጥንላቹ የዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ መሰረት መሙላታቹን አትርሱ።

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍10🙏3👏21🔥1🏆1
ስለዩኒቨርስቲዎች

የዩኒቨርስቲዎች የትውልድ ደረጃ ምንድነው ?
የዩኒቨርስቲዎች የትውልድ ደረጃ በአመሰራረት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከተል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው።

ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል

⭐️ 1st Generation
  📚 Addis ababa university
  📚 Arba Minch University
  📚 Bahirdar University.
  📚 University of Gondar
  📚 Hawassa University
  📚 Haramaya University
  📚 Jimma University
  📚 Mekele University

⭐️2nd Generation

   🏢 Dila University
   🏢 Dire dawa University
   🏢Jijiga University
   🏢 Mede welabo University
   🏢Adama Science & Technology Un. (ASTU)
   🏢 Debra Markos University
   🏢 Aksum University
   🏢 Debra Birhan University
   🏢 Wollega University
   🏢 Wollo University
   🏢 Mizan Teppi University
   🏢 Mekdela Amba University
   🏢 Ambo University
   🏢 Semera University
   🏢 kotebe motrop. University

⭐️  3rd Generation

  🏢Adigrat University
  🏢Mattu University
  🏢Woldia University
  🏢Wolkite University
  🏢Debratebor University
  🏢Wachamo University
  🏢Assosa University
  🏢AA science & technology univ. (AASTU)
  🏢Arsi University
  🏢Gambela University
  🏢Bule hora University
  🏢Wolaita sodo universit

y
⭐️ 4th Generati
on

📌Jinka University
📌Bonga University
📌Worabe University
📌Injibara University
📌Debark University
📌Mekdela Amba University
📌Raya University
📌Dembi dolo University
📌Selale University
📌Oda Bultum University
📌Borena universi



Join🔻
══════════════
👍385🙏4🎉3👏2💯2🔥1🤩1🫡1
💡 ካንፓስ tip


💡በዮኒቨርሲቲ ቆይታችሁ እነዚህ ነገሮች ብታረጉ ጥሩ ነው  ......❗️



💡....ዲያሪ መፃፍ .....

📚 የካንፓስ ቆይታ በጣም የሚገርሙ moment ያሉበት ነው ።በቃ 3 or 5 የደስታ ዘመናት ... የሚገራርም ሰው ታያላችሁ ....የሚወዛገብ ፤ የሚወሳሰብ የሚፈላሰፍ ፤ ምንም ዲጭ የማይልበት  ፤ ተንከሲሲስ ፤ በጣም ጅል ፤ አራዳ ነኝ ባይ ገገማ ....ኧረ ምኑ ቅጡ ....በህይወታችን አዳዲስ ነገሮች ይከሰታሉ ። ነገር ግን እንረሳቸዋለን ቶሎ ቶሎ አዳዲስ ነገር ስለሚፈጠሩ ይረሳል ። እናንተ ደግሞ ከፈለጋችሁ መፃፍ ብታረጉት ፤ ወደፊት ፊልም የመስራት ዕቅድ ካላችሁ ሚገራርሙ ገፀባህራያት ታገኛላቹሁ....ብቻ በላይፋቹ የማታገኙት ዕድል ስለሆነ በርትታቹሁ?...አዳዲስ ነገር ሲኖር በወረቀት (ዲያሪ)  "ወይም ስልካቹም ላይ ቢሆን አስፍሩት ..! ትዝታዎቻቹ ናቸው እንዳትረሱት...ሙድ የተያዘባችሁ ሙድ የያዛችሁትን ...የሚያስቅ ፤ የሚያሳዝይ ፤ የሚያናድድ ብቻ ....ቸክችኩ ቢያንስ ልጆቻችሁ ትሰጧቹሃላቹ እነሱም ካንፓስ ሊገቡ ሲሉ ....በየቀኑ ሳይሆን የሆነ ነገር ሲፈጠር ፃፉት ...አሁን ምንም ላይመስላቹሁ ይችላል ግን አልፎ ስታዮት  የምርም ትደሰታላቹሁ .....



💡አዲስ ቋንቋ መማር ......❗️

📚 ዶርም የምትሰባሰቡት ከየአቅጣጫው ነው ። ብዙ የማታውቁትን የሚያቁ ይሄም አለ...  ያምሃል...!  የሚያስብሉ ዕውቀቶች ታገኛላችሁ ። አንዱ ደሞ ቋንቋ ነው ። በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ በርከት ያለ ተናጋሪ ያላቸው እንደ ኦሮሚኛ ሲዳመኛ ትግረኛ ሱማሌኛ ቋንቋዎች የሚችሉ ልጆች ዶርም ካገኛችሁ በቀን 5 ቃልም ቢሆን ቀስ እያላችሁ ተማሩ .....የምር ይጠቅማቹሃል ።አማርኛ ብዙም አትጠቀሙ ...ቋንቋ መልመድ ጥሩ ነው ። ሁላቹም ጋር አዲስ ቋንቋ ከሌለ ደሞ ጓደኞቻችሁን የምታስታውሱበት አለ ኣ በቃ ....አዲስ የባህርማዶ አንድ ቋንቋ በጋራ ተለማመዱ ...ስፓንሽ ወይ ደሞ ፈረንች ...የተመቻችሁ በጋራ በቀን ትንሽ ነገር አጥኑ ። የ3 or 5 አመት ጓደኞቻችሁን ስትለዮዎቸው ማስታወሻ ይሆናቹሃል ። ፈታ እያላችሁ ጠዋው ላይ 5 ቃላት ምናምን ሸምድዱ የምርም ጓደኝነታችሁ ለማጠንከር ያግዛቹሃል ።


💡መክሊታችሁን ማዳበር ......!

📚 የሰው ልጅ በተፈጥሮ 7 መክሊቶች ተሰጥቶታል ። ታዲያ እናንተም የተፈጥሮ ስጦታችሁን በክበብ በመሳተፍ ማሳደግ አለባቹሁ በገገሙ ትምህርት ብቻ ካንሰር ነው  የሚሆንባቹሁ ...ትወና የምትሞክሩ....ግጥም መጣጥፍ የምትሞክሩ ....ስዕል ....ሃይማኖታዊ ነገሮች የምትሞክሩ  ብቻ ግቢ ላይ ብዙ ክበቦች አሉ ...የሴቶች ...የበጎአድራጎት ...የሌለ የለም ....እና ተሳተፉ ማህበር  አለ ...ዕቁብ ሁላ አለ (ቀልዴ ነው ...) ....በቃ በዓል ግዜ ደስ ይላል አትገለሉ ቀጣይ ረመዳንም ስለሆነ በህብረት አንድ ላይ አፍጥሩ ። ሰብሰብ ብላቹሁ አንድ ላይ በፍቅር ፆሙን ጨርሱ .....የምትወዱት ከኖርማል ትምህርታቹ ላይ የሚደበል ...ዘፈን ከሆነ ...ስፓርት ከሆነ ...ኳስ ከሆነ .....ብቻ የምትወዱትን አንድ ነገር አዳብሯቹሁ ። ተገኙ .....በገገሙ ትምሮ ብቻ አይነፋም ...!




💡 የተለያዮ EVENT እና TOUR  እንዳትቀሩ ...

በግቢ ቆይታ ፍራንክ ባይኖራቹ ራሱ ተበዳድራቹ  ሀገር መጎብኘት አሪፍ ነው ። በቃ ceremony  ሲኖር ....ይሂዱ ባክህ... አትበሉ ዳግም የሚገኝ ነገር አይደለም ጦቢያን የምር የምታውቁበት ነው ። ትምህርተ ጋር ካልተጋጨ በየ ግዜው  በአስተባሪዎች ጉዞ ይኖራል ። ስለዚህ.... አትቅሩ ...የመፅሀፍ ምረቃዎች ....አነቃቂ ንግሮች ...ትያአታራዊ ዝግጅቶች ይደረጋሉ .....አትቅሩ ....ታዋቂ ሰዎች በየግቢ እየመጡ በተለይ ወጣቶች የህይወት ልምዶቻቸውን ስለሚያጋሩ .....የምታደንቋቸው ሰዎች በየትኛው መንገድ ነው የተሳካላቸው ....የሚለው የህይወት ጉዞን ትማሩበታላቹሁ ...የፈታ ኢቨንቶችም አሉ በቃ ....ፈተና ሲያልቅ ምናምን ከች የሚሉ እና ሳትንዘላዘሉ ተሳተፉ ....እነ ሮፍናን ደግሰው መቼስ አይቀርም .....እነ እሸቱ መለሰ እየቀለዱ መቅረት ይከብዳል ....


አዳዲስ ነገሮች ሞክሩ ...አትፍሩ


📚 አዳዲስ ነገሮች የማድረግ ዕድሉ ስለሚኖረን ምንአቧቱ በእናት ሆድ አይለመድ አትፍሩ ሞክሩ ....ታዲያ ሱስ ምናምን ሳይሆን አሪፍ የሚባሉ ነገሮች የፍቅር ህይወትም ቢሆን ትምህርትን በማይነካ መልኩ ቢደረግ አይከፋም (ታዲያ ለሴሚስተር የሚቆይ ሳይሆን የምር መሆኑኑን ካመናችሁ ..) ....በግ ተራም ቢሆን አንዳንዴ መሄዱ ለክፉ አይሰጥም (አመራችሁ ዴ ቀልዴ ነው..)  .....ሀገራቹ ሄዳቹሁ ለማውራትም ኮ መሞከሩ አይከፋም ።ግን ብዙ አትንዘላዘሉ ...ቸክሉ ...በቃ የሚያስደስታችሁን አዲስ ነገር ሞክሩ .....ብዙዎች ካንፓስ ሃይማኖተኛ ያረጋቸዋል አንዳንዶች ደሞ ...."ፈላስፈ አንዳነዶች ....ዘልዛላም ይሆናል ....አንዳንዴ ሳታስቡት ሃርድ ውስጥ ትገቡ ይሆናል ....ታዲያ ያን ግዜ አትጨናነቁ ...Normal ነው ። በተረፈ መልካም ካንፓስ!


💬በመጨረሻም ካንፓስ ላይ ቆይታቹሁ ልትደሰቱበት የሚችሉበትን የማትፀፀቱበትን ነገር ብቻ ከውኑ ። በቃ ያማረ የግቢ ቆይታ እንዲሆንላቹ ምኞቴ ነው ። ጥሩ ጥሩ ነገሮች ሊያውም የማይደገሙ ሲያጋጥማቹሁ አትለፉ እርግጥ ዋናው ጉዳያቹሁ ትምህርት ቢሆንም ...መደሰቱ መሳተፉ አይከፋም ። አይዞን በቆንጆ ሁኔታ ይታለፋል ።

~~~~~~~

Join and share👇👇
👍5911🔥6🎉3🤩2👌2🥰1
Freshman courses for Addis Ababa university students
            
          🟨 Social Science

🟣 Anthropology
🟣 Economics
🟣 Global Trend
🟣 Civics
🟣 Communicative English 1
🟣 Entrepreneurship
🟣 Emerging Technology
🟣 History

          🟧 Natural Science

🔴 Psychology
🔴 Logic
🔴 Maths For Natural
🔴 Physics
🔴 Communicative English 1
🔴 Geography
🔴 Physical Fitness

🟩 Second Semister

         🟩 Social Science


🟣 Inclusivenes
🟣 Geography
🟣 Maths For Social
🟣 Logic
🟣 Psychology 
🟣 Communicative English 2
🟣 Physical Fitness

            🟩 Natural Science

🔴 Civics
🔴 Economics
🔴 Entrepreneur
🔴 Emerging Technology
🔴 Communicative English
🔴 Anthropology
🔴 Biology
🔴 Chemistry
👍208🔥2👏2🙏2
📘በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌንየም ህክምና ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ህክምና /Medicine/ ትምህርት ለመማር ማመልከት ለምትፈልጉና ከዚህ በታች የሚስፈልጉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የኮሌጁን በይነመረብ ላይ በቅርቡ በሚገለጸው ማስፈንጠሪያ ገብታችሁ ማመልከት ትችላላሁ፡፡

ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፤
1.  በ2016 ዓ.ም በመደበኛ ትምህርት ፕሮግራም 12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
2.  በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና፤ከ600 የተፈተኑ
•  ከስር ከተዘረዘሩት ክልልና ዞኖች ውጪ ያሉ ሁሉም ክልሎች -
  ለወንድ 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
  ለሴት 475 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
ከ700 የተፈተኑ
  ለወንድ 580 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
  ለሴት 555 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት

•  ለአፋር ክልል፣ለቦረና ዞን (ኦሮሚያ ክልል)፣ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ለጋምቤላ ክልል፣ለሱማሌ ክልል፣ ለደቡብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል)፣ለዋግህምራ ዞን (አማራ ክልል) እና ለምእራብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል)
  ለወንድ 450 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
  ለሴት 425  እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት

3.  ከ9ኛ-12ኛ ክፍል አማካይ የትራንስክሪፕት ውጤት 80% እና ከዚያ በላይ የሆነ

ማሳሰቢያ
1.  ማመልከት የሚቻለው Online ብቻ ነው
2.  የማመልከቻ ጊዜ ከመስከረም 11-18፣ 2017  ዓ.ም 11ሰዓት ድረስ ብቻ ነው


https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍115🥰2🙏1🕊1
DILLA UNIVERSITY

"university of green land"


በውስጥ መስመር ስለ ዲላ ዩኒቨርስቲ እየጠየቃቹኝ ላላቹ fresh 😁( fresh መባላቹ ግድ ነው😍) ተማሪዎች ትንሽየ ገለፃ እንካቹ አልኳቹ

መገኛ
ዲ.ዩ በደ/ብ/ብ ክልል በ ጌዲኦ ዞን በዲላ ከተማ የሚገኝ ዩኒቨርስቲ ሲሆን ከመዲናችን አዲስ አበባ በ 360 km ርቀት ላይ ይገኛል።ከክልሉ ዋና ከተማ ሀዋሳ ደግሞ በ 80km ርቀት ላይ ይገኛል።
ከ አዲስ አበባ ስትመጡ ሁለት አሪፍ 👌አማራጭ አላቹ
ቀጥታ ዲላ የሚወስዱ መኪኖችን መጠቀም አሊያም
ሀዋሳ ድረስ በባስ በመምጣት ከሀዋሳ ዲላ ሚኒባስ መጠቀም
ከ አ/አ ዝዋይ ድረስ 🛣highway ስለሆነ ባሪፍ ሰዓት ዲላ ከች ትላላቹ መንገዱ 5 ሰዓት ይፈጃል ግን ከ አ/አ እንዳነሳሳቹ የምትደርሱበት ሰዓት ይለያያል
ግቢው አ/አ ድረስ ተማሪ ይቀበላል የሚባለው ነገር ውሸት ነው።ግን ዲላ መናሀሪያ ላይ ግን ይቀበላቹሀል
የግቢ ሁኔታ
ዲ.ዩ ከዋናው ግቢ ውጭ ሦስት ግቢዎች አሉት
ኦዳያ (ሠመራ)
አሴዴላ(በማለቅ ላይ ያለ አዲሱ ግቢ ሲሆን ምናልባትም በቅርቡ የተማሪዎች ቅበላን ሊቀላቀል ይችላል )
ሆስፒታል
ዋናው ግቢ
ዋናው ግቢ ጠበብ ያለ ቢሆንም ፅዱ ነው።ለዐይን የሚማርኩ ዛፎች እና አበቦች አሉ ግቢው ሙሉ በሙሉ በሚያስብል ደረጃ በዛፎች የተሸፈነ ነው።እዚህ ግቢ የደረሳችሁ freshoch 👌 ግቢው ውስጥ ያሉ አብዛኞቹ ህንፃዎች የመማሪያ ክፍሎች ሲሆኑ ዶርምተሪዎች ግን ኖርማል የምድር ቤቶች ናቸው ከሴቶቹ እና እንድ ህንፃ የወንዶች ሲቀር። ሽንት ቤቶች ብዙም እይነፉም ነገር ግን ከሌሎቹ ግቢዎች ይሻላል ። ሻወር🛀 እንደልብ ነው በተለይ ጠዋት ወሳኝ ነው👌
ኦዳያ(ሠመራ) ግቢ
በጣም ሠፊው ግቢ ሲሆን ከስፋቱ አንፃር ብዙ ዛፎች የሉትም። ከዶርም-ካፌ/ክፍል እንዲሁም ከዋናው በር ዶርም ያለው ርቀት በዛ ፀሀይ🌞🥵😡🥴 ለዚህ ፍቱን መድሀኒቱ ጥላ፤ ጥላ ወሳኝ ነው🌂 👌ግቢው ሙሉ በሙሉ ህንፃ ነው ። ከሙቀቱ ብዛት ግቢው የሚታወቀው ሠመራ በሚለለው መጠሪያ ነው።
ሆስፒታል ግቢ
ከDURH(dilla university referal hospital ) ውስጥ ይገኛል።ከስሙ እንደምንረዳው የጤና ትምህርቶች ብቻ ይሰጡበታል። ሻወሩ አሪፍ ነው ሽንት ቤቱን ግን አጠይቁኝ🥴
የአየር ሁኔታ
ዲላ ከ rift valley ከተሞች እንዷ እንደመሆኗ ትንሽ ሙቀት አለ።ነገር ግን አመቱን ሙሉ ዝናብ ነው ማለት ይቻላል። ስለዚህ ቀለል ያሉ ልብሶችን ብትይዙ መልካም ነው ባትይዙም ዲላ ልብስና ጫማ 👍እድሜ ለሞያሌ።የግቢዎችን የአየር ሁኔታ ስናይ
ዋናው ግቢ
ከሠመራና ከሆስፒታል ግቢ እንፃር ስናየው ከ ሆስፒታል ቀጥሎ ቀዝቃዛው ግቢ ነው።በዛፍ መሸፈኑ ነው እንጅ ከሰመራ ምንም አይለይም እንደውም ሁለቱን ግቢዎች የሚለያቸው ሚችሌ ወንዝ ነው።
ኦዳያ (ሠመራ) ግቢ
ከላይ እንደፃፍኩላቹ የሙቀቱ ነገር 🥵 ውሀውም እንደዛውነው ያለ እሳት የፈላ ነው።እንደ ዐይን 👁ብሌን የሚታዩ ዛፎች አሉት ወደ ዶርም አካባቢ ግን ጥቅጥቅ ያለ ዛፍ ነው ሙቀቱ ግን ያው ነው🤦‍♂️🙆‍♀️
ሆስፒታል ግቢ
ይህ ግቢ ሰላም ያለው ግቢ ነው(ቴንሽን ስለሚበዛበት ግን ብዙ ተማሪዎች እይወዱትም ) ዛፍ የለዉም ነገር ግን ቀዝቃዛ ነው ። በጣምም ጠባብ ነው
የምግብ ሁኔታ
አብዛኛው ተማሪ ምቾት ከማይሰጣቸው ነገሮች ውስጥ ካፌ ቀዳሚው ነው ብዙም አይመችም ስለዚህ ውድ freshochachn በሶ፣ኩኪስ፣ዳቦቆሎ፣ገብሥ ቆሎ፣ጭኮ(ለማታቁት ከ በሶ እና ከ ቅቤ የሚዘጋጅ ያበደ ምግብ ነው😋)እና ሌሎችንም ነገሮች መያዛቹን እንዳትረሱ ሚጥሚጣ እንኳን እዚሁ አለ።በሦስቱም ግቢ ተመሳሳይ ምግብ ነው የሚዘጋጀው
🧆 ቁርስ
ፍርፍር በዳቦ(ይህ ምግብ ሆስፒታ ግቢ አይታወቅም emergency food ነው ዳቦ ከለለ ማለት ነው)
ሩዝ በዳቦ😋(ሩዝ በ ዳቦ ውስጤ ነው)
መኮረኒ በዳቦ
ዳቦ በ 🧉ሻይ
ምሳ
ምሥር
ክክ
ሽሮ
ፓስታ
ራት
ምሥር
ክክ
ሽሮ
(.'.)(ዜርፎር 😋)በሳምንት ሶስት ቀን ማክሰኞ፣ሀሙስ፣እሁድ(በነዚህ ቀን ቀድማቹ ካፌ ካልተሰለፋችሁ ተበላቹ😁ዜርፎር ልትበሉ ገብታቹ ውሀ ብቻ ጠጥታችሁ ትወጣላቹ🥴)
ነገር ግን ዲላ የፍራፍሬ ሀገር እንደመሆኗ ማንኛውም ተማሪ ቀለል ባለ ዋጋ
🍌ሙዝ
🥑አቮካዶ
🍍አናናስ
በብዛት ግቢዎች በር ይሸጣሉ እነዚህን ገዝቶ የካፌን ምግብ balance ማድረግ ይቻላል ከዚህ ውጭው ደግሞ ግቢ ውሥጥም ውጭም ያሉ ካፌዎች ስላሉ አሪፍ ነገር መጠቀም ይቻላል ግቢ ውስጥ ያሉት እስከ ሌሊቱ 6ሰዓት ይሠራሉ ያ ማለት ከ ችኬ መልስ 😋😍 ማታ 5 ሰዓት ውስጤ ነው😍።በተረፈ ከላይ ያልኳቹን ስንቅ እንዳትረሱ ሲሆን በሶ 10kg ዳቦ ቆሎ እና ገብስ ቆሎ 5kg ያው ግማሹ የሲኒየር (የኛ) ነው 😋እናንተን በጉጉት እንድንጠብቃቹ ከሚያረጉን ነገሮች ዋናዎች ናቸው 😍
ዋናው ጊቢ
3-4ካፌዎች አሉ ግን ሁለቱ ብቻ ናቸው እስከ 6 ሰዓት የሚቆዩት።ውጭ መንቀሳቀስ የሚፈቀደው እስከ ከምሽቱ 1ሰዓት ነው። ዘቡላዎች ወጥ ባህሪ የላቸውም ስለዚህ በጊዜ መሰተሩ 👌 ላለመጨቃጨቅ።ከሰመራዎች ግን ይሻላሉ።
ኦዳያ(ሠመራ)
በጣም ብዙ ካፌዎች አሉ አብዛኞቹ እስከ 6ሰዓት ይቆያሉ ነገር ግን አብዛኛው ተማሪ ውጭ ያሉ ካፌዎችን ተመራጭ ያደርጋሉ። ውጭ መንቀሳቀስ የሚፈቀደው እስከ ከምሽቱ 1ሰዓት ነው 1:01 ላይ እንኳን ዘቡላወች አይሰሟቹም ሀርድ ናቸው😡
ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ምንም አይነት ካፌ የለም😡🤔 ነገር ግን ውጭ እንደፈለጋቹ ነው።ግቢው የሰዓት ገደብ የለም 🙅‍♀️ እንደፈለጋቹ ነው።
ዲፓርትመንት
ዋናው የምትመጡበት ጉዳይ ትምህርት እንደመሆኑ ዩኒቨርስቲው የሚሰጣቸውን ዲፓርትመንቶች ማወቅ ግድ ነው
ዋናው ግቢ
በውስጡ 3 schools አሉት
computational
Natural science
አፕላይድ ነገሮች
Agricultural
ለመቸከያ ስፔስ(ብዙም አይመከርም በተለይ ለእህቶቻችን)
ሁለት ላይበራሪ አለው እስከ ሌሊቱ 8 ሰዓት ክፍት ነው(እንደልብ ቦታ ስለማይገኝ freshoch መደባደብ ነው የሚቀራቸው ኧረ እንደውም የተደባደበ አይጠፋም🤕 ዛቻማ normal ነው😂 ትንሽ ልናፈስ ብለቹ ከወጣችሁ ቁሞ ለሚያሠፍስፍ fresh ሰርግና ምላሹ ነው ስትመለሱ ራሱ አይስሰሟችሁም ስለዚ ስትወጡ ወንበራችሁን ይዛቹ ነው😂 )

ይቀጥላል .......

Le dilla letemedebu adrsulgn

ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው👇👇
👍417🙏5🔥21🥰1👏1🕊1
7🔥3👍2
Freshman Tricks
Photo
#Update

#DillaUniversity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል።

በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 19 እና 20/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ ምክንያቶች የምዝገባው ቀን የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በዚህም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣች ተማሪዎች ምዝገባ፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ ተማሪዎች ጋር የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል።

Note:
የሌሎች ነባር የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለጸው መሰረት መስከረም 19 እና 20/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል።


https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍143🔥1👏1🎉1
📚 በ አዲሱ ስርአተ ትምህርት መሰረት የ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግቢ እንደገቡ ፍሬሽማን ኮርሶችን ይወስዳሉ ፡  ዲፓርመንት አይመርጡም ማለት ነው።

👨‍👨‍👧‍👧 በ ተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የምትገቡ ተማሪዎች በ መጀመሪያው ሴሚስተር  የ ተፈጥሮ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትማራላችሁ።

👨‍👨‍👧‍👧 በ ማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የምትገቡ ተማሪዎች በ መጀመሪያው ሴሚስተር የ ማህበራዊ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትማራላችሁ።

🤔 የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ እነዚህን ኮርሶች ከ ተማራችሁ በሗላስ

🔰 በ ተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተመድባችሁ የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከ ጨረሳችሁ በሗላ

🙌 Faculty of Health ( Medicine, Dental Medicine, Pharmacy, Health office/HO )  መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ ። የ መጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ እና የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ ወደ መረጣችሁት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ።

🙌 Faculty of Technology ( Engineering, Architecture, Computer Science, Information Technology/ It) መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። የ መጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ እና የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ ወደ መረጣችሁት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ። 


🙌 Faculty of Other Health Science ( Midwifery, Nursing , Medical Laboratory, Anesthesia, Radiography...)

🙌 Faculty of Natural and Computational Science ( Chemistry, Biotechnology, Physics, Biology , Maths , Statistics , Sport Science....)

መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ በ መጀመሪያው ሴሚስተር CoC EXAM አትፈተኑም። የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በሗላ የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የተፈጥሮ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርስ ትወስዳላችሁ። ከዛ የመጀመሪያውን አመት ከጨረሳችሁ በሗላ ነው ዲፓርትመንት የምትመርጡት።

🔰 በ ማህበራዊ ሳይንስ ተመድባችሁ የመጀመሪያውን ሴሚስተር ከ ጨረሳችሁ

⚖️ Law መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ  የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ Law ትገባላችሁ🕺

🔰  Law መግባት የማትፈልጉ በ ማህበራዊ ሳይንስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በሗላ CoC EXAM አትፈተኑም። የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የ ማህበራዊ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትወስዱ ና ወደ  ዲፓርትመንት መስክ መረጣ ትሰማራላችሁ።

🥺 አስፈላጊ ከሆነ የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የ ተፈጥሮ እና የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸውን ኮርሶች እንለቅላችሗለን።


        📌😁 CoC EXAM

First Semester ከ ጨረሳችሁ በሗላ faculty of Health , faculty of Technology እና Law መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። ለመሆኑ

CoC EXAM ምን ምን ትምህርቶችን ያካትታል🤔?

ፈተናው ቀላል ነው😋 ወይስ ይከብዳል😏?

📌 Faculty of Health መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ላይ የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇👇👇

🕺 General English
  💃 General Biology
🕺 General Chemistry
  💃 General Health

📌 Faculty of Technology የምትገቡ ተማሪዎች CoC EXAM የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇

    👷‍♂️ General Physics
    👷‍♀️ General Maths
    👷‍♂️ It ( for CS)

Law የምትገቡ ተማሪዎች CoC EXAM የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇

   🤝 General English
   🤝 General Civics
   🤝 Constitution
   🤝 Critical thinking

😋😊 የምትፈተኑት CoC EXAM አብዛሀኛው የ ፍሬሽማን ትምህርቶችን የ 11 እና የ 12 ክፍል ቢሆንም የ 9 እና የ 10 ኛ ክፍልንም ያጠቃልላል። ጥያቄዎቹ ደግሞ General የሆኑ እና ቀለል ያሉ ጥያቄዎች ናቸው።

📚 ማስታወሻ :- የ CoC ፈተናዎቹ በይዘት ና በ ትምህርቶቹ አይነት ከ ግቢ ግቢ ይለያያሉ።

ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇
👍558🔥3🙏2👏1🎉1
UAT Resualt ተለቋል!

አሁን ላይ Government scholarship የሞሉት ብቻ ላይ ነው የመጣው!

ማለፊያ 63.92 % ነው!

UAT(50%) +Entrance (50%)

@AdissAbabaUniversity2017
🔥9👍51
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንደገባቹ እና እንዳልገባቹ ካሁን ጀምሮ ማየት ትችላላቹ
አሁን እየታየ ያለው "Government Sponsored" apply ላደረጋቹ ነው

1.
https://portal.aau.edu.et/ ትከፍቱና username (email) እና password ታስገባላቹ

2. See admission status የሚለውን ነክታችቹ AAU እንደገባቹ እና እንዳልገባቹ ማወቅ ትችላላቹ፡፡

@AdissAbabaUniversity2017
2🔥2👍1
UAT ለተፈተናችሁ ብቻ ???
Anonymous Poll
45%
አልፌያለሁ
17%
አላለፍኩም
38%
አልተፈተንኩም
🥰8🤩5👍41🔥1👏1🎉1
COMPUTER SCIENCE👨‍💻

Computer science ምን አይነት Department ነው ?

🌟Computer Science  በአካዳሚክ ተቋም ወይም በቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ የTechnology field ሲሆን   ከኮምፒዩተር ጋር ተዛማጅ በሆኑት ነገር ላይ ያቶክራል ።

ኮምፒውተር  ሳይንስ አብዛኛው ጊዜ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና ተዛማጅ ዘርፎች ውስጥ የማስተማር፣ የምርምር እና የፈጠራ ስራዎችን የማከናወን ሃላፊነት አለበት። 

አብዛኛው ጊዜ ኮምፒውተር ሳይንስ ስትማሩ የምትወስዱት ኮርስ እነዚህ ናቸው
👨‍💻Software Development
👨‍💻Computer system
👨‍💻HARDWARE
👨‍💻Artificial Intelligence (AI)
👨‍💻Data science
👨‍💻Cyber security
እና ሌሎችንም ጨምሮ ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዙ በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች አሉ


📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ የ4 አመት  ትምህርት ነው።



📚 COMPUTER SCIENCE  የሚገቡ ተማሪዎች ልክ እንደ SOFTWARE ENGINEERING ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች አለ እሱም  Programming Language

🎯 COMPUTER SCIENCE የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇

    📚Some of main programming languags are
    
👨‍💻C++           
👨‍💻JAVA          
👨‍💻JAVASCRIPT
👨‍💻CSS
👨‍💻C#
👨‍💻PHP
👨‍💻PYTHON
👨‍💻HTML

📚 በ COMPUTER SCIENCE የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል

አንድ በCOMPUTER SCIENCE የተመረቀ ተማሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሞያዎች ላይ ተመርክዞ Bank ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት እና የግል ድርጅት ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል።

🏷Data Scientist/Analyst
🏷Database Administrator
🏷Network Administrator
🏷Systems Analyst
🏷Cybersecurity Analyst
🏷IT Consultant
🏷Machine Learning Engineer
🏷Artificial Intelligence Specialist
🏷 Cloud Computing Engineer
🏷 Quality Assurance Tester  እና ብዙ የስራ እድል አለ

በቀላሉ አማርኛ   COMPUTER
የሚገባ ቦታ ለይ ሁሉ የComputer science ተመራቂ ይገባል 😊


   📚 ገቢውስ ምን ያክል ነው

አንድ የComputer science
ምሩቅ በአሁን ሰዓት በ ወር  ከ6,000  እስከ 15,000ብር  እና ከዛ በላይ ያገኛል ግና በየመስሪያ ቤት ወይም በያ ደርጅት ይለያያል  በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ይህ የCOMPUTER SCIENCE  አጭር ማብራሪያ ነው። ስለ COMPUTER SCIENCE ሙሉ INFO ለመስጠት በጣም ብዙ ማብራሪያ ስለሚፈልግ እኔ ከሰጠዋችሁ Info በተጨማሪም  እናንተም  ስለ COMPUTER SCIENCE Department  Info በደንብ  ፈልጉ


ይቀጥላል 🔥🔥
👍2512🔥6🎉1🏆1🤝1
አንደኛ የሞላችሁት የትኛውን ግቢ ነው ??
Anonymous Poll
24%
Addis Ababa
7%
AASTU
4%
ASTU
5%
Bahr Dar
6%
Arba minch
16%
Hawasa
2%
Gondar
10%
Jimma
10%
Haramaya
15%
Others
19👍15🔥7🕊5💯3👏2🎉1
Cutoff point for government sponsored students

1. Natural Science 2024 is 64 points
2. Social Science 2014 is 51 points

@AdissAbabaUniversity2017
🔥6👍52🥰2🎉1
Forwarded from Freshman Tricks
Natural Science ወስጥ ያሉ ትምህርቶች | ከመግባታችሁ በፊት ይሄን እወቁ .. 30+ Natural science departments👇👇👇

https://youtu.be/UdLJu1Yc0N4
https://youtu.be/UdLJu1Yc0N4
👍83🔥1🙏1
Forwarded from Freshman Tricks
Social Science ወስጥ ያሉ ትምህርቶች | ከመግባታችሁ በፊት ይሄን እወቁ .. 30+ social science departments👇👇👇

https://youtu.be/76o9zjAtWjg
https://youtu.be/76o9zjAtWjg
👍6🔥63🥰2🫡2
👩‍🏫ሜዲስን የሚሰጡ ግቢዎችን ዝርዝር  ለጠየቃችሁ የ#12ኛ ክፍል ተማሪዎች👇

🔥Arbamich Universitiy
🔥Jigjiga Universitiy
🔥Adis Ababa University👌
🔥Welikite University
🔥Wolayta Sodo Universitiy
🔥Wachamo Universitiy
🔥Mizan Tepi Universitiy
🔥Selale Universitiy
🔥Arsi Universitiy
🔥Wollega Universitiy
🔥Jimma Universitiy👌
🔥Hremaya Universitiy
🔥Wollo University
🔥Debre Tabor Universitiy
🔥Bahirdar Universitiy
🔥Gonder Universitiy👌
🔥Adigrat Universitiy
🔥Mekelle Universitiy
🔥Ambo Universitiy
🔥Debre-Birhan Universitiy
🔥Debre-Markos Universitiy
🔥Medda Wallabo Universitiy
🔥Bulehora Universitiy
🔥 Hawassa Universitiy
👍30🔥6🙏53👏21🎉1🤝1
ዩኒቨርሲቲ መቸ ልትሞሉ ነው እስካሁን የተባላችሁት ነገር አለ
🔥28🫡9👍3🕊32👌2🤝2🎉1🏆1
በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ የዩኒቨርሲቲዎች የቀን የምግብ በጀት ዋጋ ተመን ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር ባለፈው ሐምሌ መግለፁ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ የ2017 ትምህርት ዘመን መጀመርንም ተከትሎ ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም ቀድሞ በነበረው የበጀት አሰራር ተማሪዎቻቸውን እየመገቡ ይገኛሉ።

በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ፣ የተሻሻለው አዲስ የበጀት አሰራር በቅርቡ ይለቀቃል ብለዋል።

"ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች አንድ አይነት የሜኑ በጀት ይሁን ወይስ በየአካባቢው የሚገኘውን ሀብት መሠረት ያደረገ በጀት ይሁን" በሚለው ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

ይሁን እንጂ የተሻሻለው አዲስ የሜኑ አሰራር በቅርቡ ይለቀቃል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ በዚህም የአንድ ተማሪ የቀን ወጪ ከ100 ብር በላይ እንደሚሆን ገልፀዋል።

ዩኒቨርሲቲዎች በቀን አንድ ተማሪ ቁርስ፣ ምሳ እና እራት ለመመገብ በመንግሥት የሚመድብላቸው 22 ብር በጀት በቂ አለመሆኑን በተደጋጋሚ ያነሳሉ፡፡

ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ከተለያዩ በጀቶች በማዛወር በቀን እስከ 80 ብር በመመደብ ተማሪዎቻቸውን እየመገቡ እንደሚገኙ ይገልፃሉ፡፡

የዋጋ ትመናው ጊዜውን ያላገናዘበ በመሆኑ ማስተካከያ ሊደረግበት እንደሚገባ የተለያዩ አካላት ሲጠይቁ ይደመጣል፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፣ ጥናቶች "እስከ ነሐሴ 2016 ዓ.ም ድረስ ሥራዎች ተጠናቀው በአዲሱ የትምህርት ዘመን አዲስ የቀን ዋጋ ተመን ይፋ ይደረጋል" ብለው እንደነበር አይዘነጋም፡፡

https://t.me/Freshman_tricks
👍25🫡42🔥2🕊21🎉1🏆1🤝1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📓Freshman Geography Lesson 1 Video

📮Unit 1 part 1

💾 86.3 M.B

For both natural and social students

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
18👍13👏4🔥2🥰1🎉1