ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለመቀበል ምዝገባ ማካሄዳችን ይታወቃል ። በዚህም መሰረት የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT)
1.Addis Ababa University
2.Addis Ababa University Bishoftu Campus
3.Addis Ababa Science and Technology University
4.Ethiopian Civil Service University
5.Kotebe Metropolitan University
6.St Paul's Millennium Medical College
የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል::
ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ
1.Adama Science and Technology University
2.Bahir Dar University
3.Dire Dawa University
4.Hawassa University
5.Jimma University
6.Mekelle University
7.Wollo University
ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም
ይሆናል::
የመፈተኛ ቀን ሰዓት የመፈተኛ
username የመፈተኛ passward ትኬት ለማግኘት ለማመልከት የተጠቀማችሁበት የኢሜል አድራሻ እና passward https://portal.aau.edu.et በመግባት ከዚያ Apply for admission በመምረጥ Login የሚለውን በመክፈት ማግኘት ትችላላችሁ፡
በተጨማሪም www.aau.edu.et ማግኘት ትችላላችሁ።
አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር
https://t.me/Freshman_tricks

Telegram
Freshman Tricks
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks

👍9❤2🔥2👏1🙏1
Freshman Tricks
ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለመቀበል ምዝገባ ማካሄዳችን ይታወቃል ። በዚህም መሰረት የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT) 1.Addis Ababa University 2.Addis Ababa University Bishoftu Campus 3.Addis Ababa Science and Technology University…
🎈The students who registered successfully haven't received the name list yet. It will be released either tonight or in the coming days. Please be patient.
Telegram
Freshman Tricks
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
👏5👍3❤1🔥1🎉1
Entrance exam date for ASTU & AASTU applicants will be on September 24(Meskerem 14)
Good luck!
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
Good luck!
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍11❤3🔥3🥰3👏1🫡1
ድሬዳዋ university
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
መገኛ; Dire dawa city
የአየር ሁኔታ; ሞቃታማ አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች ወፍራም ብርድልብስ አያስፈልግም ሀንሶላ ና አልጋ ልብስ በቂ ነው፤ የመጀመሪያዎቹን አራት ወራት ትንሽ ሊበርድ ይችላል ፡ ግንቦት ላይ ምናምን ግን በጣም ሞቃት ነው።
*ሀዬ* አትሉም ?
ምን ማለት ነው? እንዳትሉኝ
ሀዬ ማለት በድሬኛ እሺ ማለት ነው።
ሌላው ደግሞ የኛ ግቢ *abo* ነው ።ግር እንዳይላቸህ አቦ ማለት ከፊት የሚቀድም ማለት ነው።
ድሬ አንድ ግቢ እና ሶስት መግቢያ መውጫ በር ያለው ሲሆን ሁሉም filed of study እዛው ነው የሚሰጠው
በተጨማሪም ሶስት ላይብራሪ ያለ ሲሆን እነሱም
🏩 Tecno
🏩 Main
🏩 Fb/keranyo
And also have different departments and field study
Health science
🌐IOT
🌐FBE
🌐other social science
🌐Computitional science
🌐Fashion design
🌐Architecture
🌐 Engineering
🗻Engineering fileds
1 mechanical
2 electrical
3 chemical
4 civil
5 textile
6 cotm
7 food
8 industrial
9 survey
👉Arc and Medicine መግባት ለምትፈልጉ መግቢያ ፈተናና የEntrance ውጤትም ይታያል።
👉FB ( faculty of business) total social fileds
House of medicine ale hulum health science ያጠቃልላሉ
በተረፈ ስለ ግቢው የትምህርትና የአንዳንድ አስፈላጊ መረጃዎች ጥቆማ የያዘውን ፓምፕሌት ከታች ባለው ፎቶ ላይ መመልከት ይችላል።
Architecture and Fashion design መግባት የምትፈልጉ የመግቢያ ፈተና ስላለው እዛያሉ ሲኒየር ተማሪዎችን ስለፈተናው ኢንፎ ብትጠይቁ አሪፍ ነው
Marketing መግባት ለምትፈልጉ ደግሞ ድሬ ላይ ልብስ ጫማና ምግብ ቅናሽ ነው 😁😀😁😀😁😀😁😀 (export)
ምግብ ቤቶች ብዙም ውድ አይባሉም
🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔
የካፌው ምግብ በጣም በጣም ተሻሽሎ አሪፍ ነው
ፍርፍር 11-15ብር
ፓስታ 13/15ብር
ድንች ለብለብ/ሰላጣ 11ብር
አይነት...--------12ብር ከግቢ ውጭ 25ብር
ቡና 4ብር ------------6 /7 ከግቢ ውጭ
ሻይ 1.5 or 2---------3/4 ከግቢ ውጭ
ሌላውም fair ነው
የዶርምና የሽንትቤት ነገር አስደሳች አይደለም
ስለ ግቢው ሁኔታ ብዙ ደስ የሚል ነገር አትጠብቁ ፤ info ከላኩልኝ ተማሪዎች መካከል ሁሉም ሳልጠይቃቸው ስለ ግቢው ደባሪነት ነግረውኛል ፥ ደግነቱ እናንተ ለvacation ስላልሆነ የምትሄዱት....
የትምህርት አሰጣጡ ምናምን በጣም አሪፍ ነው፥ ላይፉም ሙድ አለው ብቻ እናንተ ኑ
የድሬ ሰዎችም ሲበዛ ፍቅር ናቸው ይህን ስትመጡ ትመሰክራላችሁ
መስጂድ እና ቤተ-ክርስቲያንም በግቢው አቅራቢያ ስለሚገኝ ይበልጥ ትወዱታላቹህ
አልፎ አልፎ አንዳንድ አለመረጋጋቶች ይከሰታሉ ፤ በዚህ ጊዜ ተማሪዎች ወደ መስጂዶችና ውደ ቤተ- ክርስቲያናት በመሄድ ራሳቸውን ከአላስፈላጊ እንግልትና ከፌደራል ዱላ ይከላከላሉ ።
አምና ከአንድም ሁለቴ ግቢው ትንሽ ችግር አጋጥሞት ነበር ፤ ማለት ረብሻ ነገር ነበር
Hazardℹ️
ወደ ድሬ ስትመጡ መጀመሪያ ቀጥ ብላቹህ ወደ ግቢ ግቡ ፡ ፍሬሽ ተማሪዎች ሲመጡ በየመንገዱና በመናሀሪያ በተለይም በታክሲ(ባጃጅ) ላይ ምናምን የናንተን መፍዘዝ ready ሆነው የሚጠብቁ ብዙ ሌቦች አሉ።
አሸዋ:ገራሚ የዝርፊያ ቦታ ነው በተለይ ጫማ ምናምን ለመግዛት ስትሄዱ ..
ሰባተኛ፡ ማታ ማታ walk ለማድረግ ስትፈልጉ
seido፡ ቀን ላይ እነዚህን ሰፈሮች በጥንቃቄ ማለፍ ይኖርባቹሃል ። በተለይ ስልክን ገንዘባችሁን .....
በርጮሎጂስት የሚባለው ኮርስ ድሬ የለም
🌲 ድሬ ከተማ ላይ እንደምታቁት ጫት ከምግብ በላይ አንገብጋቢና በጣም ወሳኝ ምግብ ነው ሆኖም ግን ለግቢ ተማሪዎች ጫት ስለማይመከር ለቅምሻም ቢሆን እንዳትሞክሩ።
እመኑኝ የድሬ ጫት ከጥፍጥናው የተነሳ ሱስ ያሲዛል(አሉ)
🗣SHARE PLEASE🙏🙏

👍41🔥4❤2🎉2🙏2
LAW DEPARTMENT
♻️About Law
👨⚖️ ትምህርቱ ሽምደዳ ሲሆን ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ማለት አይቻልም። ምክንያቱም ከመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጭ ያሉት የኮርሶች ፈተና open book ነው።
open book ማለት መምህሩ የሚፈቅድላችሁን ማንኛውም መፅሀፍ ይዛችሁ መግባት ትችላላችሁ።
👨⚖️ ከዚህ በተጨማሪ የምትማሩዋቸውን ኮርሶች ማቴሪያል መፅሀፎች ከ መፅሀፍት ቤቱ ይሠጡዋችኃል።
👉ወደ ፈተናዎቹ ስንመለስ ከላይ እንዳልኳችሁ ከመጀመሪያ አመት ሁለተኛው ሴሚስተር ጀምሮ case ይሆናል የምትፈተኑት። ይህም ማለት የሆነ የፍርድ ቤት ክርክር አይነት ይሰጣችሁና ውሳኔውን እናንተው የምትሰጡት ይሆናል።
👨⚖️እዚህ ጋር የማልደብቃችሁ ነገር English language ሞካሪ መሆን ይጠበቅባችኃል። ምክንያቱም ውሳኔያችሁን ከ civil code አንቀፅ ጠቅሳችሁ ማብራራት ስለሚጠበቅባችሁ።
የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር👇👇( በአምናው የትምህርት ፖሊሲ)
1) introduction to law
2) legal system
3) legal history
4) customary law
5) English for lawyers
6) ICT
የመጀመሪያ አመት ሁለተኛው ሴሚስተር 👇👇
1) law of person (case)
2) law of succession (case)
3) family law (case)
4) logic
5) legal research
6) jurisprudence
👨⚖️በመጨረሻም ከተመረቃችሁ በኋላ ለ 6 ወር ያክል የደሞዛችሁን ግማሽ እየተከፈላችሁ ለ 6 ወር ያክል ስልጠና ትወስዳላችሁ። ለምሳሌ አማራ ክልል ከሆናችሁ ባህር ዳር ትሰለጥናላችሁ። በመጨረሻም ዳኛ።
ከቆይታዎች በኋላ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያወጣውን የጠበቆች ፈተና ተፈትናችሁ ጠበቃ መሆን ትችላላችሁ።
ቀጣይ ስለምን ኮርስ ይለቀቅ Comment ላይ አስቀምጡልኝ!

👍15🥰6🔥4🫡3🕊2💯2❤1
Moral and Civics Module.pdf
2 MB
📓Moral and civics.pdf
💾 1.9 MB
🔷 Prepared by Ministry of Education.
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
💾 1.9 MB
🔷 Prepared by Ministry of Education.
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
🙏4👍2❤1🔥1👏1
✨ የትኛውም ካንፓስ ቢደርሳችሁ የማታጧቸው 7 ግለሰቦች ...!
ካንፓስ ቆይታ ማለት በህይወታችን በጣም ውዱ ግዜ ነው ።ደግመን ልናገኘው የማንችለው ነው ። በጣም ከብዙ ሰዎች ያስተዋውቀናል በትንሹ የአለም ትክክለኛ ገፅ የምናይበት ነው ። ታዲያ በካንፓስ ቆይታ ግዜ የሚገጥሙን የተማሪ አይነቶች አሉ ። ሚገራርሙ ሰዎችን በህይወታችን እናያለን ። ሚገራርም ሰገጤ ፥ አራድዬ ሰዎች ፤ መማራቸው በራሱ የሚያጠራጥር...! በቃ ውዝግበግብ ያሉ ነፍ ሰዎች አሉ ። ታዲያ እኛም መርጠን በየካንፓሱ የማይጠፉ 7 ታይፖችን መርጠናል ። እንያቸው እስቲ ፦
👉 7 ወንዶች ታይፕ ተማሪዎች ፦
ካንፓስ ላይ ነፍ ሙድ መያዣ ነገሮች አሉ ። አንዱ ማተሸን ነው፤ በቃ ከመሬት እየተነሱ የማይሆነ ነገር እያወሩ ያስፈራራሉ በተለይ ፍሬሽ ስንሆን ሙድ መያዣ ነው የምንሆነው ። በቃ ነገ ፈተና ተብሏል ብሎ ይደውልልሃል አንዱ ከዛ አንቺ ተሽነሽ አዳር ስታነቢ አድረሽ ጠዋት ክላስ ደፈንኩት ብለህ ሱክ ሱክ ስትል ትምህርት ራሱ የለም ። ምናምን ። ታዲያ በነዚ ወሬዎች የሚተሽን ቦቅቧቀ ሰው ሁሌ አለ ። በቃ በሆነው ባልሆነው ይንበጨበጫል ከዚ ሰው ራቁ ይዟቹሁ ገደል ነው ። የሚተሽኑ ተማሪዎች ብዙ ግዜ አንባቢ ናቸው በዛውም ልክ ውጤት ግን አይሰሩም ። ከነዚ ሰዎች ራቅ ነው ።
ዶርም እስከ 8 ሰዎች ይኖራሉ በእርግጠኝነት አንዱ ብረት ተሸካሚ ነው ። በቃ ፍጋት ያስጠላሃል ። በየቀኑ ስለ 6 pack ነው ወሬው ። በሶ ካላቹሁ በቃ አለቀላችሁ በፍቅርም ሆነ በጉልበት ይጠጠባቹሃል ። ታዲያ ብዙዎች አንድ ሰሞን ይነሽጣቸዋል ደሞ ቺኮችን ለማማል ብለው ። ስፓርት ከጀለስ ጋር ይጀምራሉ ግን አይቆይም ይተውታል ። ታዲያ ይቺ ጀለስ ጥቅም አላት ለስፓርቱዋ ጠዋት ስለምትነሳ ትቀሰቅሳለች ደሞ በጡንቻዋ ማስፈራራት ትችያለሽ የሚያስቸግር ካለ ።
📚 ካንፓስ የሄዱ ብዙዎች ይዘውት የሚመጡት ነገር ፎንቃ ነው ። ካዲያ ሴት ተጠግቶ የማያውቀው ጀለስ ድንገት ፎንቃ ሲገባለት በቃ ተውኝ ።የሌለ የሚያስቅ ነው ። ሲጃጃል ታያላችሁ ። እሷን ሲያይ አለቀ ...ቀነኒሳ መቼ ይሮጣል ። ንገራት ብላችሁ ጨቅጭቃችሁ አሳምናቹሁት ሄዶ ስለ አሳይመንት አውሮቶ ይመጣል ሊያው ከደፈረ ወይ መንገድ ቀይሶ ወደ ዶረም ይሸበለላል ። ከዚ ይሰውራቹሁ ። ግን ላይፉ በተለይ የዶርም ልጅ ከሆነ ሳትስቁ አታድሩም ።
በቃ አክቲቪስት አክቲቪስት የሚያጫውተው ነው አጅሬ ። ተጨቁነን ይልሃል እየመጣ ፤ ነፃነት ይልሃል እየመጣ ....በቃ እንት ላይ እንት ሆኑ ነው ። ገደሉን ነው .... የረብሽ ግዜ ከዚ ሰውዬ መራቅ ነው ። ልታስረዳው ስሞክር አልገባህም ይልሃል.... በቃ ሳትፈልግ ይሄ ፖተሊካ ትጋታለህ ። ደሞ ከወደደሽ ወይ ዘሩ ከሆንሽ ሊከትብሽ የማይፈነቅለው ነገር የለም ። ተጠንቀቁ ዘረኝነት ከለከፋችሁ ...ብትሞቱ ነው ሚቀለው ። ደሞ በቀዉጢ ሰዓት ስለሆነ ግቢ የምንገባው አዛ ነው ። ፓለቲካ አቋማችሁ ለራሳችሁ ራሱ እንዳትናገሩ ...ያለበለዚያ ውጣ በተባለ ቁጥር ወጥተህ ይሄን የፌደራል ዱላ ቀምሰህ ትመጣለህ ። ሰልፍ የካፌ ራሱ ረዘም ካለ ይቅርብህ.....ብሮ
ካንፓስ ዶርም ይሄን ሰው ካገኛችሁት ዕድለኛ ናችሁ ። በቃ አለ ኣ ለሊት 7 ሰዓት ግድግዳ ላይ እያፈጠጡ ታገኙታላችሁ ፤ ደንግጣችሁ ምን ሆነህ ❓ ነው ስትሉት ክር እፈለኩ ይላቹሃል ..የምን ክር ስትሉት ❓ በማወቅ እና በመማር መሀከል ያለችውን ቀጭር ክር እየፈለኩ ነው ይላቹሃል ።ወይ ደግሞ ድንገት ጠዋት 12 ሰዓት ተነስቶ ይቀሰሰቅሳችሁ እና ከመሞት መኖር እንደሚቀል ማረጋገጥ እፈልጋለሁ ይላቹሃል ❓ ይሄ ሰውዬ.. ያምሃል... ሆ ልተኛበት ባክህ ስትሉት ....ዘላለማዊ እንቅልፍ አላማረህም ይልሃል ....ይሄ ልጅ ሊወጋኝ ነው ዴ ብላችሁ እንቅልፋችሁ ጠፍቶ ስትነሱ ...ትንሽ ቆይቶ አገኘውት ብሎ ሊተኛ ይችላል ። በቃ ሲወዛገብ እያያችሁ መሳቅ ነው ። ሳትስቁ አታድሩም አልኳቹሁ ። ታዲያ እንዳትከተቡ ማዘር ዲግሪ ስጠብቅ ጨልላችሁ እንዳትጫሩ ...ዋ".!
አጅሬን ካገኛችሁት እንዳትፋቱት በቃ አለ ኣ የምትቀኑበት አይነት ሰው ነው ።ስለ ህይወት ያለው ዕይታ ....ስለ ገንዘብ ስለ ነገሮች በቃ በተየለ መንገድ የሚኖር ስለ ሌሎቹ የማይመለከተው የራሱ LIFE ስታይል ያለው ምናምን ፐፐ አቦ በቃ ትደመማላችሁ ። እነዚ ሰዎች ትምሮ ብዙ ግዜ ይሰራሉ ግን 24 ሰዓት ሲቸክል አታየውም በቃ የሚያረገውን ያውቃል ። ጥንቁቁቅ ምናምን ዝንጥ ያለ አራዳ .....ይሄ ሰው ጓደኛ ካረጋችሁ የምር ላይፋችሁ ይቀየራል ዶርማችሁ ባይኖር ክላስ ውስጥ በእርግጥም ቢያንስ 1 አለ ጓደኛ አርጉት ስለ ህይወት ብዙ ትማራላችሁ። many hesit አይተሃዋል በቃ ፕሮፌሰሩ ማለት ነው ። ወይም prsion break ካየየሃው ማይክል ስኮፌልድ ማለት ነው። በቃ ወጣ ያለ ነው ግን የራሱ way ያለው ነው ።
ይቺ ሰው የትም አለች ሰጋጭ ነች ። በቃ ህይወቱ ተመሳሳይ አዙሪት ጠዋት ክላስ ከዛ ካፌ ፤ ከዛ ላይብረሪ ፤ ማታ ዶርም አዳር ንባብ ፤ ጠዋት ክላስ... በቃ ቅዳሜ የለ ፤ ፊልም ልይ የለ ፤ over የለ ....ወይኔ ለገነት ቁልፍ ነው ሚመስላቹ ። ቺክ ላጫውት የለ ፦ ፈተና አልቋል የለ ፤ ፍሬንዶች ይደብራቸዋል የለ ፤ ፓሪ የለ ፤ ፎንቃሼ የለ ...በቃ ሙሉ ህይወቱ x መፈለግ ነው ። ሽምደዳ ንባብ ነው ። ለውጤት ከዚ ጋር መሆን አሪፍ ግን አድክም ንባብ አነባለው ብለሽ ማን እስከ ደም ጠብታ መታገል ይከብዳል ። ሳትንዘላዘይ ግን ፈታ እያልሽ ነው ብሮ እንጂ በገገሙ የሚሆን ነገር የለም ። ደሞ ዶርማቹ እንዲ አይነት ሰው ካለ በቃ ይጨንቃቹሃል ።ፈታ እንዳትሉ እሱ እያሰባችሁ ትተሽናላችሁ ። ያን ያክል ለውጥ ለውም መገገሙ የመጀመርያ ውጤት ስታዮ ትረጋጋላቹሁ ። ግን ይቺ ሰውዬ ስለ ፈተና ምናምን እውቀት ስለሚኖራት መጠጋቱ አሪፍ ነው ። ውጤት ታስተካክላለች ።

⚡️MR .ቴንሽን ...!

⚡️ MR.. ስፓርተኛ

⚡️MR .አይናፋሩ
📚 ካንፓስ የሄዱ ብዙዎች ይዘውት የሚመጡት ነገር ፎንቃ ነው ። ካዲያ ሴት ተጠግቶ የማያውቀው ጀለስ ድንገት ፎንቃ ሲገባለት በቃ ተውኝ ።የሌለ የሚያስቅ ነው ። ሲጃጃል ታያላችሁ ። እሷን ሲያይ አለቀ ...ቀነኒሳ መቼ ይሮጣል ። ንገራት ብላችሁ ጨቅጭቃችሁ አሳምናቹሁት ሄዶ ስለ አሳይመንት አውሮቶ ይመጣል ሊያው ከደፈረ ወይ መንገድ ቀይሶ ወደ ዶረም ይሸበለላል ። ከዚ ይሰውራቹሁ ። ግን ላይፉ በተለይ የዶርም ልጅ ከሆነ ሳትስቁ አታድሩም ።
⚡️ዘረኛው ብራዘን.....
በቃ አክቲቪስት አክቲቪስት የሚያጫውተው ነው አጅሬ ። ተጨቁነን ይልሃል እየመጣ ፤ ነፃነት ይልሃል እየመጣ ....በቃ እንት ላይ እንት ሆኑ ነው ። ገደሉን ነው .... የረብሽ ግዜ ከዚ ሰውዬ መራቅ ነው ። ልታስረዳው ስሞክር አልገባህም ይልሃል.... በቃ ሳትፈልግ ይሄ ፖተሊካ ትጋታለህ ። ደሞ ከወደደሽ ወይ ዘሩ ከሆንሽ ሊከትብሽ የማይፈነቅለው ነገር የለም ። ተጠንቀቁ ዘረኝነት ከለከፋችሁ ...ብትሞቱ ነው ሚቀለው ። ደሞ በቀዉጢ ሰዓት ስለሆነ ግቢ የምንገባው አዛ ነው ። ፓለቲካ አቋማችሁ ለራሳችሁ ራሱ እንዳትናገሩ ...ያለበለዚያ ውጣ በተባለ ቁጥር ወጥተህ ይሄን የፌደራል ዱላ ቀምሰህ ትመጣለህ ። ሰልፍ የካፌ ራሱ ረዘም ካለ ይቅርብህ.....ብሮ
⚡️THE ፈላስፋው MAN ......!
ካንፓስ ዶርም ይሄን ሰው ካገኛችሁት ዕድለኛ ናችሁ ። በቃ አለ ኣ ለሊት 7 ሰዓት ግድግዳ ላይ እያፈጠጡ ታገኙታላችሁ ፤ ደንግጣችሁ ምን ሆነህ ❓ ነው ስትሉት ክር እፈለኩ ይላቹሃል ..የምን ክር ስትሉት ❓ በማወቅ እና በመማር መሀከል ያለችውን ቀጭር ክር እየፈለኩ ነው ይላቹሃል ።ወይ ደግሞ ድንገት ጠዋት 12 ሰዓት ተነስቶ ይቀሰሰቅሳችሁ እና ከመሞት መኖር እንደሚቀል ማረጋገጥ እፈልጋለሁ ይላቹሃል ❓ ይሄ ሰውዬ.. ያምሃል... ሆ ልተኛበት ባክህ ስትሉት ....ዘላለማዊ እንቅልፍ አላማረህም ይልሃል ....ይሄ ልጅ ሊወጋኝ ነው ዴ ብላችሁ እንቅልፋችሁ ጠፍቶ ስትነሱ ...ትንሽ ቆይቶ አገኘውት ብሎ ሊተኛ ይችላል ። በቃ ሲወዛገብ እያያችሁ መሳቅ ነው ። ሳትስቁ አታድሩም አልኳቹሁ ። ታዲያ እንዳትከተቡ ማዘር ዲግሪ ስጠብቅ ጨልላችሁ እንዳትጫሩ ...ዋ".!
⚡️አቶ uniqe....
አጅሬን ካገኛችሁት እንዳትፋቱት በቃ አለ ኣ የምትቀኑበት አይነት ሰው ነው ።ስለ ህይወት ያለው ዕይታ ....ስለ ገንዘብ ስለ ነገሮች በቃ በተየለ መንገድ የሚኖር ስለ ሌሎቹ የማይመለከተው የራሱ LIFE ስታይል ያለው ምናምን ፐፐ አቦ በቃ ትደመማላችሁ ። እነዚ ሰዎች ትምሮ ብዙ ግዜ ይሰራሉ ግን 24 ሰዓት ሲቸክል አታየውም በቃ የሚያረገውን ያውቃል ። ጥንቁቁቅ ምናምን ዝንጥ ያለ አራዳ .....ይሄ ሰው ጓደኛ ካረጋችሁ የምር ላይፋችሁ ይቀየራል ዶርማችሁ ባይኖር ክላስ ውስጥ በእርግጥም ቢያንስ 1 አለ ጓደኛ አርጉት ስለ ህይወት ብዙ ትማራላችሁ። many hesit አይተሃዋል በቃ ፕሮፌሰሩ ማለት ነው ። ወይም prsion break ካየየሃው ማይክል ስኮፌልድ ማለት ነው። በቃ ወጣ ያለ ነው ግን የራሱ way ያለው ነው ።
⚡️MR ..ቸካይዬ..!
ይቺ ሰው የትም አለች ሰጋጭ ነች ። በቃ ህይወቱ ተመሳሳይ አዙሪት ጠዋት ክላስ ከዛ ካፌ ፤ ከዛ ላይብረሪ ፤ ማታ ዶርም አዳር ንባብ ፤ ጠዋት ክላስ... በቃ ቅዳሜ የለ ፤ ፊልም ልይ የለ ፤ over የለ ....ወይኔ ለገነት ቁልፍ ነው ሚመስላቹ ። ቺክ ላጫውት የለ ፦ ፈተና አልቋል የለ ፤ ፍሬንዶች ይደብራቸዋል የለ ፤ ፓሪ የለ ፤ ፎንቃሼ የለ ...በቃ ሙሉ ህይወቱ x መፈለግ ነው ። ሽምደዳ ንባብ ነው ። ለውጤት ከዚ ጋር መሆን አሪፍ ግን አድክም ንባብ አነባለው ብለሽ ማን እስከ ደም ጠብታ መታገል ይከብዳል ። ሳትንዘላዘይ ግን ፈታ እያልሽ ነው ብሮ እንጂ በገገሙ የሚሆን ነገር የለም ። ደሞ ዶርማቹ እንዲ አይነት ሰው ካለ በቃ ይጨንቃቹሃል ።ፈታ እንዳትሉ እሱ እያሰባችሁ ትተሽናላችሁ ። ያን ያክል ለውጥ ለውም መገገሙ የመጀመርያ ውጤት ስታዮ ትረጋጋላቹሁ ። ግን ይቺ ሰውዬ ስለ ፈተና ምናምን እውቀት ስለሚኖራት መጠጋቱ አሪፍ ነው ። ውጤት ታስተካክላለች ።
Telegram
Freshman Tricks
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
👍52❤6🤩6🙏4👏2🔥1🎉1
Entrepreneurship.pdf
1.5 MB
📓Entrepreneurship pdf
💾 1.4 MB
🔷 Prepared by Ministry of Education.
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
💾 1.4 MB
🔷 Prepared by Ministry of Education.
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
❤3🔥3🎉2👍1
Introduction to Emerging Technologies.pdf
2.6 MB
📓Emerging Technology pdf
💾 1.4 MB
🔷 Prepared by Ministry of Education.
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
💾 1.4 MB
🔷 Prepared by Ministry of Education.
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍6❤2🔥2🥰2
📌 የትኛው ካንፓስ ቢደርሳችሁ የምታገኟቸው 6 የሴት ተማሪ አይነቶች... ❓
📚 ትናንት በካንፓስ በእርግጠኝነት የምናገኛቸው 7 የወንድ ታይፖች አይተናል ዛሬ ደግሞ ሴቶችን እናያለን ።
🥸Miss..ኖ ዊዝ አውት ሜካፕ....!
ገንዘቡዋ በሙሉ ኮስሞ ላይ የምታወጣ ሜካፕ ሳትጠቀም ሽንት ቤት ራሱ የማትገባ የሆነች አሮጊት አይነት ሴትዮ ታገኛላችሁ ። በቃ አመድ ካልተለደሰች ሞት ነው የሚሸታት ። የትም ሰትሄዱ ቦርሳ አይለያትም በቃ መለደስ ነው ። መኳኳል ነው ። ነገሯ ሁሉ አርቴቪሻል የሆነች ያለ ሜካፕ ይቺን አሮጊት ማግኘት ከባድ ነው ። ገንዘብ ከየት እንደሚመጣ በጣም ነው ሚገርመው ግን ለኮስሞ አታጣም አሮጊቴ ...!
😡......miss አይጥመኝም......!
በቃ ምንም ስታወሩ ፤ እኔ አልፈልግም አይመስለኝም ።የሆነ ነገር እናርግ ስትሉ አይሆንም በቃ ያለምክንያት ነገሮች አለመፍቀድ ። እኔ የለሁበት ነገር የሆነች ሴት አለች ። አንድ ክላስ ከሆናችሁ ጨጓራ ካለባችሁ ወዮ በቃ ስቃይ ጠላሁ ። በጋራ አሳይመንት ስትሰሩ ስለ ትምህርት ስታወሩ negative ብቻ ነው የምታወራው ። ምታውቀው የለም ግን በቃ አይሆንም ነው አይመስለኝም ነው ። ግልፍተኛ ወንዶች እጃችሁን ተጠቅማቹ እንዳትመቷቸው መታገስ ነው ሚሻለሁ ። እስክትለምዱት ነው ለነገሩ ከዛ ማዳመጥም ትተዋላችሁ ..!
🧑🏾🦰misss...ባለመነፅር ቸካይ...!..
ዋው ቀሽቲ bird የሆነች ቸከስ ....ቀለሜ ነገር ግን የማታካብድ ። ወንዶች ሁሉ የሚሞቱላት በተለይ በመነፅር ስትታይ የገነት ንግዕስት ነች ። ይቺ ላይ ውድድሩ ብዙ ነው መላዉ ከሌላችሁ ፎንቃ ማስጀመር ይከብዳል ።በቃ ሴቶችም የሚቀኑባት ነገር ነች ። ላይብረሪ ገብታቹ ዞር ዞር ብትሉ አታጧትም ። አብራት ደግሞ የሆነች ቀፋፌ ሴትዮ ትኖራለች ጓደኛ መሆኗ ነው ። እሷን ግን እንዳታስቀይሙ ያለበለዚያ ተበላችሁ ። ወንዶች ለዚች ሲሰለፉ ማየት ብርቅ አይደለም ።
👨🏾🎓እትዬ .....ኖ ኖሌጇ
ድንገት ከደቡብ ሱዳን ጦርነት ጥላ የመጣች የምትመስል ፤ ትምህርት ቤት ደርሳ ራሱ የማታውቀዋ ... ደደብ ።(ለቃሉ ይቅርታ) ....እንዴት እዚ እንደደረሰች ራሱ የማይገባችሁ በቃ is እና was ራሱ የማትባትት ሴት...ሊያስደነግጣቹ ይችላል ግን በልጣቹ ነው የምትመረቀው ። ወይ ጂኒየስ ወይ ቲቸር ለምና ...በመላ ነቅንቃ ነው የምታልፈው ...አፏ ደግሞ አይቻልም እንዳደርሱባት ገራሚ ስድቦች እንደ ኩኩስ ታስቆረጥማቹሃለች ። በቃ እየተገረማችሁ መታዘብ ነው ። እሷን እያያቹሁ ዶርም እንዳትሸወዱ እናንተ ቸክሉ ....ሆ እናታችሁ በእናንተ ነው ተስፈ የጣለችው ..እንዳትቀልዱ ።
👩🏫Every ወንድ እሺዋ .....!
ቆንጆ ሴቶች ወየሁላቹ ካንፓስ ላይ ያው ጅንጀና ስለሚበዛባችሁ ......ተዘጋጁ ታዲያ ዶርም ውስጥ ሁሌ ስልክ ሚደውልላት ከሁሉ የምትስቅ እንቢ የማታውቅ ሴት አለች ። በቃ ጅንጀና ውስጡዋ የሆነ እንትናም ጠይቆኛል ለማለት .... ከዚች መራቅ ነው ። ሁሌ ከወንድ ጋር የምትታይ ሰዎች ማደባደብ ደስ የሚላት አለች ። ....
👱♀️አራድዬዋ ......!
ከሴቶች ምርጥዬዋ...ሳቂታ ስለፈለጋችሁት ነገር የምታወራችሁ ። የአራዳ ልጅ የሆነች ...የገባት ጥሩ ጓደኛ መሆን የምትችል ሴት አለሽ ። ፈታ ያለች ነገር ግን በትምሮ የማትቀልድ ...የማትገገም ....የሆነ ዓላማ ያላት የሆነ መሆን ምትፈልገውን የምታውቅ ...በህይወቷ ደስተኛ የሆነች ሴት ....ይቺ ክላስሜትህ ጓደኛህ አርጋት ....!
✅ስለ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከፈለጋችሁ ሼር አድርጉ ።

👍38❤8👏3🔥1🥰1
አሁን ውጤት ከመጣ በኋላ Placement እንድትሞሉ ትጠየቃላቹ ታዲያ በዚህ ጊዜ የምትሞሏቸውን ዩኒቨርሲቲዎች የትውልድ ደረጃቸውን ማየቱ በደንብ ስለሚጠቅማቹ ከላይ ባስቀመጥንላቹ የዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ መሰረት መሙላታቹን አትርሱ።
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍10🙏3👏2❤1🔥1🏆1
ስለዩኒቨርስቲዎች
የዩኒቨርስቲዎች የትውልድ ደረጃ ምንድነው ?
⭐️ 1st Generation
⭐️2nd Generation
⭐️ 3rd Generation
y
⭐️ 4th Generati
Join🔻
══════════════
የዩኒቨርስቲዎች የትውልድ ደረጃ ምንድነው ?
የዩኒቨርስቲዎች የትውልድ ደረጃ በአመሰራረት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከተል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው።
ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል
⭐️ 1st Generation
📚 Addis ababa university
📚 Arba Minch University
📚 Bahirdar University.
📚 University of Gondar
📚 Hawassa University
📚 Haramaya University
📚 Jimma University
📚 Mekele University
⭐️2nd Generation
🏢 Dila University
🏢 Dire dawa University
🏢Jijiga University
🏢 Mede welabo University
🏢Adama Science & Technology Un. (ASTU)
🏢 Debra Markos University
🏢 Aksum University
🏢 Debra Birhan University
🏢 Wollega University
🏢 Wollo University
🏢 Mizan Teppi University
🏢 Mekdela Amba University
🏢 Ambo University
🏢 Semera University
🏢 kotebe motrop. University
⭐️ 3rd Generation
🏢Adigrat University
🏢Mattu University
🏢Woldia University
🏢Wolkite University
🏢Debratebor University
🏢Wachamo University
🏢Assosa University
🏢AA science & technology univ. (AASTU)
🏢Arsi University
🏢Gambela University
🏢Bule hora University
🏢Wolaita sodo universit
y
⭐️ 4th Generati
on
📌Jinka University
📌Bonga University
📌Worabe University
📌Injibara University
📌Debark University
📌Mekdela Amba University
📌Raya University
📌Dembi dolo University
📌Selale University
📌Oda Bultum University
📌Borena universi
Join🔻
══════════════
Telegram
Freshman Tricks
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
👍38❤5🙏4🎉3👏2💯2🔥1🤩1🫡1
💡 ካንፓስ tip
💡በዮኒቨርሲቲ ቆይታችሁ እነዚህ ነገሮች ብታረጉ ጥሩ ነው ......❗️
💡....ዲያሪ መፃፍ .....
📚 የካንፓስ ቆይታ በጣም የሚገርሙ moment ያሉበት ነው ።በቃ 3 or 5 የደስታ ዘመናት ... የሚገራርም ሰው ታያላችሁ ....የሚወዛገብ ፤ የሚወሳሰብ የሚፈላሰፍ ፤ ምንም ዲጭ የማይልበት ፤ ተንከሲሲስ ፤ በጣም ጅል ፤ አራዳ ነኝ ባይ ገገማ ....ኧረ ምኑ ቅጡ ....በህይወታችን አዳዲስ ነገሮች ይከሰታሉ ። ነገር ግን እንረሳቸዋለን ቶሎ ቶሎ አዳዲስ ነገር ስለሚፈጠሩ ይረሳል ። እናንተ ደግሞ ከፈለጋችሁ መፃፍ ብታረጉት ፤ ወደፊት ፊልም የመስራት ዕቅድ ካላችሁ ሚገራርሙ ገፀባህራያት ታገኛላቹሁ....ብቻ በላይፋቹ የማታገኙት ዕድል ስለሆነ በርትታቹሁ?...አዳዲስ ነገር ሲኖር በወረቀት (ዲያሪ) "ወይም ስልካቹም ላይ ቢሆን አስፍሩት ..! ትዝታዎቻቹ ናቸው እንዳትረሱት...ሙድ የተያዘባችሁ ሙድ የያዛችሁትን ...የሚያስቅ ፤ የሚያሳዝይ ፤ የሚያናድድ ብቻ ....ቸክችኩ ቢያንስ ልጆቻችሁ ትሰጧቹሃላቹ እነሱም ካንፓስ ሊገቡ ሲሉ ....በየቀኑ ሳይሆን የሆነ ነገር ሲፈጠር ፃፉት ...አሁን ምንም ላይመስላቹሁ ይችላል ግን አልፎ ስታዮት የምርም ትደሰታላቹሁ .....
💡አዲስ ቋንቋ መማር ......❗️
📚 ዶርም የምትሰባሰቡት ከየአቅጣጫው ነው ። ብዙ የማታውቁትን የሚያቁ ይሄም አለ❓... ያምሃል...! የሚያስብሉ ዕውቀቶች ታገኛላችሁ ። አንዱ ደሞ ቋንቋ ነው ። በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ በርከት ያለ ተናጋሪ ያላቸው እንደ ኦሮሚኛ ሲዳመኛ ትግረኛ ሱማሌኛ ቋንቋዎች የሚችሉ ልጆች ዶርም ካገኛችሁ በቀን 5 ቃልም ቢሆን ቀስ እያላችሁ ተማሩ .....የምር ይጠቅማቹሃል ።አማርኛ ብዙም አትጠቀሙ ...ቋንቋ መልመድ ጥሩ ነው ። ሁላቹም ጋር አዲስ ቋንቋ ከሌለ ደሞ ጓደኞቻችሁን የምታስታውሱበት አለ ኣ በቃ ....አዲስ የባህርማዶ አንድ ቋንቋ በጋራ ተለማመዱ ...ስፓንሽ ወይ ደሞ ፈረንች ...የተመቻችሁ በጋራ በቀን ትንሽ ነገር አጥኑ ። የ3 or 5 አመት ጓደኞቻችሁን ስትለዮዎቸው ማስታወሻ ይሆናቹሃል ። ፈታ እያላችሁ ጠዋው ላይ 5 ቃላት ምናምን ሸምድዱ የምርም ጓደኝነታችሁ ለማጠንከር ያግዛቹሃል ።
💡መክሊታችሁን ማዳበር ......!
📚 የሰው ልጅ በተፈጥሮ 7 መክሊቶች ተሰጥቶታል ። ታዲያ እናንተም የተፈጥሮ ስጦታችሁን በክበብ በመሳተፍ ማሳደግ አለባቹሁ በገገሙ ትምህርት ብቻ ካንሰር ነው የሚሆንባቹሁ ...ትወና የምትሞክሩ....ግጥም መጣጥፍ የምትሞክሩ ....ስዕል ....ሃይማኖታዊ ነገሮች የምትሞክሩ ብቻ ግቢ ላይ ብዙ ክበቦች አሉ ...የሴቶች ...የበጎአድራጎት ...የሌለ የለም ....እና ተሳተፉ ማህበር አለ ...ዕቁብ ሁላ አለ (ቀልዴ ነው ...) ....በቃ በዓል ግዜ ደስ ይላል አትገለሉ ቀጣይ ረመዳንም ስለሆነ በህብረት አንድ ላይ አፍጥሩ ። ሰብሰብ ብላቹሁ አንድ ላይ በፍቅር ፆሙን ጨርሱ .....የምትወዱት ከኖርማል ትምህርታቹ ላይ የሚደበል ...ዘፈን ከሆነ ...ስፓርት ከሆነ ...ኳስ ከሆነ .....ብቻ የምትወዱትን አንድ ነገር አዳብሯቹሁ ። ተገኙ .....በገገሙ ትምሮ ብቻ አይነፋም ...!
💡 የተለያዮ EVENT እና TOUR እንዳትቀሩ ... ❓
በግቢ ቆይታ ፍራንክ ባይኖራቹ ራሱ ተበዳድራቹ ሀገር መጎብኘት አሪፍ ነው ። በቃ ceremony ሲኖር ....ይሂዱ ባክህ... አትበሉ ዳግም የሚገኝ ነገር አይደለም ጦቢያን የምር የምታውቁበት ነው ። ትምህርተ ጋር ካልተጋጨ በየ ግዜው በአስተባሪዎች ጉዞ ይኖራል ። ስለዚህ.... አትቅሩ ...የመፅሀፍ ምረቃዎች ....አነቃቂ ንግሮች ...ትያአታራዊ ዝግጅቶች ይደረጋሉ .....አትቅሩ ....ታዋቂ ሰዎች በየግቢ እየመጡ በተለይ ወጣቶች የህይወት ልምዶቻቸውን ስለሚያጋሩ .....የምታደንቋቸው ሰዎች በየትኛው መንገድ ነው የተሳካላቸው ....የሚለው የህይወት ጉዞን ትማሩበታላቹሁ ...የፈታ ኢቨንቶችም አሉ በቃ ....ፈተና ሲያልቅ ምናምን ከች የሚሉ እና ሳትንዘላዘሉ ተሳተፉ ....እነ ሮፍናን ደግሰው መቼስ አይቀርም .....እነ እሸቱ መለሰ እየቀለዱ መቅረት ይከብዳል ....
⏰ አዳዲስ ነገሮች ሞክሩ ...አትፍሩ ❓
📚 አዳዲስ ነገሮች የማድረግ ዕድሉ ስለሚኖረን ምንአቧቱ በእናት ሆድ አይለመድ አትፍሩ ሞክሩ ....ታዲያ ሱስ ምናምን ሳይሆን አሪፍ የሚባሉ ነገሮች የፍቅር ህይወትም ቢሆን ትምህርትን በማይነካ መልኩ ቢደረግ አይከፋም (ታዲያ ለሴሚስተር የሚቆይ ሳይሆን የምር መሆኑኑን ካመናችሁ ..) ....በግ ተራም ቢሆን አንዳንዴ መሄዱ ለክፉ አይሰጥም (አመራችሁ ዴ ቀልዴ ነው..) .....ሀገራቹ ሄዳቹሁ ለማውራትም ኮ መሞከሩ አይከፋም ።ግን ብዙ አትንዘላዘሉ ...ቸክሉ ...በቃ የሚያስደስታችሁን አዲስ ነገር ሞክሩ .....ብዙዎች ካንፓስ ሃይማኖተኛ ያረጋቸዋል አንዳንዶች ደሞ ...."ፈላስፈ አንዳነዶች ....ዘልዛላም ይሆናል ....አንዳንዴ ሳታስቡት ሃርድ ውስጥ ትገቡ ይሆናል ....ታዲያ ያን ግዜ አትጨናነቁ ...Normal ነው ። በተረፈ መልካም ካንፓስ!
💬በመጨረሻም ካንፓስ ላይ ቆይታቹሁ ልትደሰቱበት የሚችሉበትን የማትፀፀቱበትን ነገር ብቻ ከውኑ ። በቃ ያማረ የግቢ ቆይታ እንዲሆንላቹ ምኞቴ ነው ። ጥሩ ጥሩ ነገሮች ሊያውም የማይደገሙ ሲያጋጥማቹሁ አትለፉ እርግጥ ዋናው ጉዳያቹሁ ትምህርት ቢሆንም ...መደሰቱ መሳተፉ አይከፋም ። አይዞን በቆንጆ ሁኔታ ይታለፋል ።
~~~~~~~
Join and share👇👇

👍59❤11🔥6🎉3🤩2👌2🥰1
✅ Freshman courses for Addis Ababa university students
🟨 Social Science
🟣 Anthropology
🟣 Economics
🟣 Global Trend
🟣 Civics
🟣 Communicative English 1
🟣 Entrepreneurship
🟣 Emerging Technology
🟣 History
🟧 Natural Science
🔴 Psychology
🔴 Logic
🔴 Maths For Natural
🔴 Physics
🔴 Communicative English 1
🔴 Geography
🔴 Physical Fitness
🟩 Second Semister
🟩 Social Science
🟣 Inclusivenes
🟣 Geography
🟣 Maths For Social
🟣 Logic
🟣 Psychology
🟣 Communicative English 2
🟣 Physical Fitness
🟩 Natural Science
🔴 Civics
🔴 Economics
🔴 Entrepreneur
🔴 Emerging Technology
🔴 Communicative English
🔴 Anthropology
🔴 Biology
🔴 Chemistry
🟨 Social Science
🟣 Anthropology
🟣 Economics
🟣 Global Trend
🟣 Civics
🟣 Communicative English 1
🟣 Entrepreneurship
🟣 Emerging Technology
🟣 History
🟧 Natural Science
🔴 Psychology
🔴 Logic
🔴 Maths For Natural
🔴 Physics
🔴 Communicative English 1
🔴 Geography
🔴 Physical Fitness
🟩 Second Semister
🟩 Social Science
🟣 Inclusivenes
🟣 Geography
🟣 Maths For Social
🟣 Logic
🟣 Psychology
🟣 Communicative English 2
🟣 Physical Fitness
🟩 Natural Science
🔴 Civics
🔴 Economics
🔴 Entrepreneur
🔴 Emerging Technology
🔴 Communicative English
🔴 Anthropology
🔴 Biology
🔴 Chemistry
Telegram
Freshman Tricks
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
👍20❤8🔥2👏2🙏2
📘በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌንየም ህክምና ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ህክምና /Medicine/ ትምህርት ለመማር ማመልከት ለምትፈልጉና ከዚህ በታች የሚስፈልጉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የኮሌጁን በይነመረብ ላይ በቅርቡ በሚገለጸው ማስፈንጠሪያ ገብታችሁ ማመልከት ትችላላሁ፡፡
ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፤
1. በ2016 ዓ.ም በመደበኛ ትምህርት ፕሮግራም 12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
2. በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና፤ከ600 የተፈተኑ
• ከስር ከተዘረዘሩት ክልልና ዞኖች ውጪ ያሉ ሁሉም ክልሎች -
ለወንድ 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
ለሴት 475 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
ከ700 የተፈተኑ
ለወንድ 580 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
ለሴት 555 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
• ለአፋር ክልል፣ለቦረና ዞን (ኦሮሚያ ክልል)፣ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ለጋምቤላ ክልል፣ለሱማሌ ክልል፣ ለደቡብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል)፣ለዋግህምራ ዞን (አማራ ክልል) እና ለምእራብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል)
ለወንድ 450 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
ለሴት 425 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
3. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል አማካይ የትራንስክሪፕት ውጤት 80% እና ከዚያ በላይ የሆነ
ማሳሰቢያ
1. ማመልከት የሚቻለው Online ብቻ ነው
2. የማመልከቻ ጊዜ ከመስከረም 11-18፣ 2017 ዓ.ም 11ሰዓት ድረስ ብቻ ነው

👍11❤5🥰2🙏1🕊1
✅DILLA UNIVERSITY
"university of green land"
በውስጥ መስመር ስለ ዲላ ዩኒቨርስቲ እየጠየቃቹኝ ላላቹ fresh 😁( fresh መባላቹ ግድ ነው😍) ተማሪዎች ትንሽየ ገለፃ እንካቹ አልኳቹ
✅መገኛ
ዲ.ዩ በደ/ብ/ብ ክልል በ ጌዲኦ ዞን በዲላ ከተማ የሚገኝ ዩኒቨርስቲ ሲሆን ከመዲናችን አዲስ አበባ በ 360 km ርቀት ላይ ይገኛል።ከክልሉ ዋና ከተማ ሀዋሳ ደግሞ በ 80km ርቀት ላይ ይገኛል።
ከ አዲስ አበባ ስትመጡ ሁለት አሪፍ 👌አማራጭ አላቹ
ቀጥታ ዲላ የሚወስዱ መኪኖችን መጠቀም አሊያም
ሀዋሳ ድረስ በባስ በመምጣት ከሀዋሳ ዲላ ሚኒባስ መጠቀም
ከ አ/አ ዝዋይ ድረስ 🛣highway ስለሆነ ባሪፍ ሰዓት ዲላ ከች ትላላቹ መንገዱ 5 ሰዓት ይፈጃል ግን ከ አ/አ እንዳነሳሳቹ የምትደርሱበት ሰዓት ይለያያል
ግቢው አ/አ ድረስ ተማሪ ይቀበላል የሚባለው ነገር ውሸት ነው።ግን ዲላ መናሀሪያ ላይ ግን ይቀበላቹሀል
የግቢ ሁኔታ
ዲ.ዩ ከዋናው ግቢ ውጭ ሦስት ግቢዎች አሉት
✅ኦዳያ (ሠመራ)
አሴዴላ(በማለቅ ላይ ያለ አዲሱ ግቢ ሲሆን ምናልባትም በቅርቡ የተማሪዎች ቅበላን ሊቀላቀል ይችላል )
ሆስፒታል
✅ዋናው ግቢ
ዋናው ግቢ ጠበብ ያለ ቢሆንም ፅዱ ነው።ለዐይን የሚማርኩ ዛፎች እና አበቦች አሉ ግቢው ሙሉ በሙሉ በሚያስብል ደረጃ በዛፎች የተሸፈነ ነው።እዚህ ግቢ የደረሳችሁ freshoch 👌 ግቢው ውስጥ ያሉ አብዛኞቹ ህንፃዎች የመማሪያ ክፍሎች ሲሆኑ ዶርምተሪዎች ግን ኖርማል የምድር ቤቶች ናቸው ከሴቶቹ እና እንድ ህንፃ የወንዶች ሲቀር። ሽንት ቤቶች ብዙም እይነፉም ነገር ግን ከሌሎቹ ግቢዎች ይሻላል ። ሻወር🛀 እንደልብ ነው በተለይ ጠዋት ወሳኝ ነው👌
✅ ኦዳያ(ሠመራ) ግቢ
በጣም ሠፊው ግቢ ሲሆን ከስፋቱ አንፃር ብዙ ዛፎች የሉትም። ከዶርም-ካፌ/ክፍል እንዲሁም ከዋናው በር ዶርም ያለው ርቀት በዛ ፀሀይ🌞🥵😡🥴 ለዚህ ፍቱን መድሀኒቱ ጥላ፤ ጥላ ወሳኝ ነው🌂 👌ግቢው ሙሉ በሙሉ ህንፃ ነው ። ከሙቀቱ ብዛት ግቢው የሚታወቀው ሠመራ በሚለለው መጠሪያ ነው።
✅ሆስፒታል ግቢ
ከDURH(dilla university referal hospital ) ውስጥ ይገኛል።ከስሙ እንደምንረዳው የጤና ትምህርቶች ብቻ ይሰጡበታል። ሻወሩ አሪፍ ነው ሽንት ቤቱን ግን አጠይቁኝ🥴
የአየር ሁኔታ
ዲላ ከ rift valley ከተሞች እንዷ እንደመሆኗ ትንሽ ሙቀት አለ።ነገር ግን አመቱን ሙሉ ዝናብ ነው ማለት ይቻላል። ስለዚህ ቀለል ያሉ ልብሶችን ብትይዙ መልካም ነው ባትይዙም ዲላ ልብስና ጫማ 👍እድሜ ለሞያሌ።የግቢዎችን የአየር ሁኔታ ስናይ
✅ዋናው ግቢ
ከሠመራና ከሆስፒታል ግቢ እንፃር ስናየው ከ ሆስፒታል ቀጥሎ ቀዝቃዛው ግቢ ነው።በዛፍ መሸፈኑ ነው እንጅ ከሰመራ ምንም አይለይም እንደውም ሁለቱን ግቢዎች የሚለያቸው ሚችሌ ወንዝ ነው።
✅ ኦዳያ (ሠመራ) ግቢ
ከላይ እንደፃፍኩላቹ የሙቀቱ ነገር 🥵 ውሀውም እንደዛውነው ያለ እሳት የፈላ ነው።እንደ ዐይን 👁ብሌን የሚታዩ ዛፎች አሉት ወደ ዶርም አካባቢ ግን ጥቅጥቅ ያለ ዛፍ ነው ሙቀቱ ግን ያው ነው🤦♂️🙆♀️️
✅ሆስፒታል ግቢ
ይህ ግቢ ሰላም ያለው ግቢ ነው(ቴንሽን ስለሚበዛበት ግን ብዙ ተማሪዎች እይወዱትም ) ዛፍ የለዉም ነገር ግን ቀዝቃዛ ነው ። በጣምም ጠባብ ነው
የምግብ ሁኔታ
አብዛኛው ተማሪ ምቾት ከማይሰጣቸው ነገሮች ውስጥ ካፌ ቀዳሚው ነው ብዙም አይመችም ስለዚህ ውድ freshochachn በሶ፣ኩኪስ፣ዳቦቆሎ፣ገብሥ ቆሎ፣ጭኮ(ለማታቁት ከ በሶ እና ከ ቅቤ የሚዘጋጅ ያበደ ምግብ ነው😋)እና ሌሎችንም ነገሮች መያዛቹን እንዳትረሱ ሚጥሚጣ እንኳን እዚሁ አለ።በሦስቱም ግቢ ተመሳሳይ ምግብ ነው የሚዘጋጀው
🧆 ቁርስ
ፍርፍር በዳቦ(ይህ ምግብ ሆስፒታ ግቢ አይታወቅም emergency food ነው ዳቦ ከለለ ማለት ነው)
ሩዝ በዳቦ😋(ሩዝ በ ዳቦ ውስጤ ነው)
መኮረኒ በዳቦ
ዳቦ በ 🧉ሻይ
ምሳ
ምሥር
ክክ
ሽሮ
ፓስታ
ራት
ምሥር
ክክ
ሽሮ
(.'.)(ዜርፎር 😋)በሳምንት ሶስት ቀን ማክሰኞ፣ሀሙስ፣እሁድ(በነዚህ ቀን ቀድማቹ ካፌ ካልተሰለፋችሁ ተበላቹ😁ዜርፎር ልትበሉ ገብታቹ ውሀ ብቻ ጠጥታችሁ ትወጣላቹ🥴)
ነገር ግን ዲላ የፍራፍሬ ሀገር እንደመሆኗ ማንኛውም ተማሪ ቀለል ባለ ዋጋ
🍌ሙዝ
🥑አቮካዶ
🍍አናናስ
በብዛት ግቢዎች በር ይሸጣሉ እነዚህን ገዝቶ የካፌን ምግብ balance ማድረግ ይቻላል ከዚህ ውጭው ደግሞ ግቢ ውሥጥም ውጭም ያሉ ካፌዎች ስላሉ አሪፍ ነገር መጠቀም ይቻላል ግቢ ውስጥ ያሉት እስከ ሌሊቱ 6ሰዓት ይሠራሉ ያ ማለት ከ ችኬ መልስ 😋😍 ማታ 5 ሰዓት ውስጤ ነው😍።በተረፈ ከላይ ያልኳቹን ስንቅ እንዳትረሱ ሲሆን በሶ 10kg ዳቦ ቆሎ እና ገብስ ቆሎ 5kg ያው ግማሹ የሲኒየር (የኛ) ነው 😋እናንተን በጉጉት እንድንጠብቃቹ ከሚያረጉን ነገሮች ዋናዎች ናቸው 😍
✅ዋናው ጊቢ
3-4ካፌዎች አሉ ግን ሁለቱ ብቻ ናቸው እስከ 6 ሰዓት የሚቆዩት።ውጭ መንቀሳቀስ የሚፈቀደው እስከ ከምሽቱ 1ሰዓት ነው። ዘቡላዎች ወጥ ባህሪ የላቸውም ስለዚህ በጊዜ መሰተሩ 👌 ላለመጨቃጨቅ።ከሰመራዎች ግን ይሻላሉ።
✅ ኦዳያ(ሠመራ)
በጣም ብዙ ካፌዎች አሉ አብዛኞቹ እስከ 6ሰዓት ይቆያሉ ነገር ግን አብዛኛው ተማሪ ውጭ ያሉ ካፌዎችን ተመራጭ ያደርጋሉ። ውጭ መንቀሳቀስ የሚፈቀደው እስከ ከምሽቱ 1ሰዓት ነው 1:01 ላይ እንኳን ዘቡላወች አይሰሟቹም ሀርድ ናቸው😡።
✅ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ምንም አይነት ካፌ የለም😡🤔 ነገር ግን ውጭ እንደፈለጋቹ ነው።ግቢው የሰዓት ገደብ የለም 🙅♀️ እንደፈለጋቹ ነው።
ዲፓርትመንት
ዋናው የምትመጡበት ጉዳይ ትምህርት እንደመሆኑ ዩኒቨርስቲው የሚሰጣቸውን ዲፓርትመንቶች ማወቅ ግድ ነው
ዋናው ግቢ
በውስጡ 3 schools አሉት
computational
Natural science
አፕላይድ ነገሮች
Agricultural
ለመቸከያ ስፔስ(ብዙም አይመከርም በተለይ ለእህቶቻችን)
ሁለት ላይበራሪ አለው እስከ ሌሊቱ 8 ሰዓት ክፍት ነው(እንደልብ ቦታ ስለማይገኝ freshoch መደባደብ ነው የሚቀራቸው ኧረ እንደውም የተደባደበ አይጠፋም🤕 ዛቻማ normal ነው😂 ትንሽ ልናፈስ ብለቹ ከወጣችሁ ቁሞ ለሚያሠፍስፍ fresh ሰርግና ምላሹ ነው ስትመለሱ ራሱ አይስሰሟችሁም ስለዚ ስትወጡ ወንበራችሁን ይዛቹ ነው😂 )
ይቀጥላል .......
Le dilla letemedebu adrsulgn
ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው👇👇

👍41❤7🙏5🔥2⚡1🥰1👏1🕊1
Freshman Tricks
Photo
#Update
#DillaUniversity
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል።
በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 19 እና 20/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ ምክንያቶች የምዝገባው ቀን የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
በዚህም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣች ተማሪዎች ምዝገባ፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ ተማሪዎች ጋር የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል።
Note:
የሌሎች ነባር የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለጸው መሰረት መስከረም 19 እና 20/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል።

👍14❤3🔥1👏1🎉1
📚 በ አዲሱ ስርአተ ትምህርት መሰረት የ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግቢ እንደገቡ ፍሬሽማን ኮርሶችን ይወስዳሉ ፡ ዲፓርመንት አይመርጡም ማለት ነው።
👨👨👧👧 በ ተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የምትገቡ ተማሪዎች በ መጀመሪያው ሴሚስተር የ ተፈጥሮ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትማራላችሁ።
👨👨👧👧 በ ማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የምትገቡ ተማሪዎች በ መጀመሪያው ሴሚስተር የ ማህበራዊ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትማራላችሁ።
🤔 የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ እነዚህን ኮርሶች ከ ተማራችሁ በሗላስ❓❓
🔰 በ ተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተመድባችሁ የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከ ጨረሳችሁ በሗላ
🙌 Faculty of Health ( Medicine, Dental Medicine, Pharmacy, Health office/HO ) መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ ። የ መጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ እና የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ ወደ መረጣችሁት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ።
🙌 Faculty of Technology ( Engineering, Architecture, Computer Science, Information Technology/ It) መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። የ መጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ እና የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ ወደ መረጣችሁት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ።
🙌 Faculty of Other Health Science ( Midwifery, Nursing , Medical Laboratory, Anesthesia, Radiography...)
🙌 Faculty of Natural and Computational Science ( Chemistry, Biotechnology, Physics, Biology , Maths , Statistics , Sport Science....)
መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ በ መጀመሪያው ሴሚስተር CoC EXAM አትፈተኑም። የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በሗላ የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የተፈጥሮ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርስ ትወስዳላችሁ። ከዛ የመጀመሪያውን አመት ከጨረሳችሁ በሗላ ነው ዲፓርትመንት የምትመርጡት።
🔰 በ ማህበራዊ ሳይንስ ተመድባችሁ የመጀመሪያውን ሴሚስተር ከ ጨረሳችሁ
⚖️ Law መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ Law ትገባላችሁ🕺።
🔰 Law መግባት የማትፈልጉ በ ማህበራዊ ሳይንስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በሗላ CoC EXAM አትፈተኑም። የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የ ማህበራዊ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትወስዱ ና ወደ ዲፓርትመንት መስክ መረጣ ትሰማራላችሁ።
🥺 አስፈላጊ ከሆነ የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የ ተፈጥሮ እና የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸውን ኮርሶች እንለቅላችሗለን።
📌😁 CoC EXAM
First Semester ከ ጨረሳችሁ በሗላ faculty of Health , faculty of Technology እና Law መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። ለመሆኑ
CoC EXAM ምን ምን ትምህርቶችን ያካትታል🤔?
ፈተናው ቀላል ነው😋 ወይስ ይከብዳል😏?
📌 Faculty of Health መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ላይ የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇👇👇
🕺 General English
💃 General Biology
🕺 General Chemistry
💃 General Health
📌 Faculty of Technology የምትገቡ ተማሪዎች CoC EXAM የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇
👷♂️ General Physics
👷♀️ General Maths
👷♂️ It ( for CS)
Law የምትገቡ ተማሪዎች CoC EXAM የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇
🤝 General English
🤝 General Civics
🤝 Constitution
🤝 Critical thinking
😋😊 የምትፈተኑት CoC EXAM አብዛሀኛው የ ፍሬሽማን ትምህርቶችን የ 11 እና የ 12 ክፍል ቢሆንም የ 9 እና የ 10 ኛ ክፍልንም ያጠቃልላል። ጥያቄዎቹ ደግሞ General የሆኑ እና ቀለል ያሉ ጥያቄዎች ናቸው።
📚 ማስታወሻ :- የ CoC ፈተናዎቹ በይዘት ና በ ትምህርቶቹ አይነት ከ ግቢ ግቢ ይለያያሉ።
ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇

👍55❤8🔥3🙏2👏1🎉1