Freshman Tricks
35.1K subscribers
763 photos
65 videos
307 files
808 links
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
Download Telegram
Upcoming video 🌻
👏8🔥21👍1🎉1💯1🏆1
Arsi university

መገኛ፡አሰላ(ኦሮሚያ)
ከአዲስ አበባ በጣም ቅርብ ዩንቨርሲቲ በመሆኑ ለአዲስ አበባ ተማሪዎች አመቺ ነው(አልፎ አልፎ ለመመላለስ )
የአየር ሁኔታ፡ ጥቅምት አካባቢ በተለይ ማታ ማታ በጣም ይበርዳል
ከጥቅምት ህዳር ውጭ ያሉ ወራቶች አየሩ በጣም ተስማሚ ነው


በውስጡ ያሉ ግቢዎች፡ አራት ናቸው በስራ ላይ ያሉት የሁሉም መገኛ አሰላ እና በቆጂ ከተማ ላይ ነው
ግቢዎቹም
1.Dinsho፡አሰላ ከተማ መግቢያ ላይ ይገኛል
በውስጡም ፥competitional and natural science

2.Ardu፡ ከመናሀሪያው የ10ብር ባጃጅ መንገድ ነው
በውስጡም ፡ ከሁለተኛ አመት በላይ ያሉ የlaw,accounting,marketing. ተማሪዎች ይገኛሉ፤ በተጨማሪም Agri ተማሪዎችም ይገኙበታል

3.Bekoji ፡ በቆጂ ከተማ ላይ የሚገኝ ግቢ ሲሆን በውስጡም የsocial science ተማሪዎችን ያስተምራል
4.Health campass ፡ በጊዜያዊነት የሚማሩት TTC በሚባል teachers college ነው
በውስጡም  Ho, midwify, nursing helth ተማሪዎች ይማራሉ!

🎬Medicine ተማሪዎች የሚማሩት በአሰላ ሆስፒታል ውስጥ ነው
ሌላው ምናልባት ቀጣይ አመት ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቅ ትልቅ ግቢ አለ
ይህ ግቢ በቀጣይ ዓመት ተማሪዎችን የሚቀበል ከሆነ አርሲ ዩንቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ Engineering ክፍል ይኖረዋል ማለት ነው።

•°¯`••[ የምግብ ቤቶች ዋጋ ]••´¯°•

አብዛኛው ተማሪ ካፌ ተጠቃሚ ነው ፤ የካፌው እንጀራ አንደኛ ነው አያሳስብም (ardu campus )
አርዱ ካምፓስ ውስጥ ከአርብ እና ከእሮብ ውጭ እራት ስጋ ነው (therefore)
ቁርስ ደግሞ ከሃሙስና ማክሰኞ በስትቀር ሁሌም ፍርፍር ነው፡ ሀመስ ግን ሩዝ ነው ፡ ማክሰኞም ይው ፍርፍር ነው ግን ስጋ ፍርፍር ነው


           ╚»«╝[ Dormitory ]╚»★«╝

ዶርም ለፍሬሽ ሴት ተማሪዎች ለብቻቸው ነው ማለት ከነባር ተማሪዎች ተለይተው ስለዚህ ብዙም አይረበሹም በተጨማሪም ለደህንነት ምቹ ነው
የወንዶች ዶርም ግን ከነባር ወንድ ተማሪዎች ጋር የተቀላቀለ ነው (አንድ ላይ ትኖራላቹህ ማለት አይደለም)

በግቢው ዙሪያ  ምንም ዓይነት አስጊ ሰፈር የለም
👍34🔥42👏1
በ 2017 በኢትዮጵያ የሚገኙ ምርጥ 10 ዩኒቨርሲቲወች / Top 10 Ethiopian universities in 2024👇🏿👇🏿👇🏿

https://youtu.be/FFxklvpi3Lo
https://youtu.be/FFxklvpi3Lo
👍83🔥3🎉1💯1🫡1
📢 Department tip
 
📈 🤵🤵‍♂️ACCOUNTING AND FINANCE

💰Accounting ማለት ምን ማለት ነው?

Accounting ማለት 👉የሂሳብ ስራ ሆኖ የአንድ ድርጅት ወይም የአንድ ባንክ የፋይናንስ ግብይቶች
✍️መመዝገብ፣
🗞ማጠቃለል፣
🔍መተንተን እና
📝ሪፖርት ማድረግን ጨምሮ ሌሎችን ተያያዥ ጉዳዮችን የሚከታተል የሞየ ዘርፍ ነው Accounting ማለት 😎

።ይህም ገቢዎችን፣ ወጪዎችን፣ ንብረቶችን እና እዳዎችን መከታተል፣ እንዲሁም እንደ የሂሳብ መዛግብት፣ የገቢ መግለጫዎች እና የገንዘብ ፍሰት መግለጫዎች ያሉ የሂሳብ መግለጫዎችን ማዘጋጀትን ይጨምራል።  መምሪያው የፋይናንስ መዝገቦች ትክክለኛ መሆናቸውን ያረጋግጣል, ደንቦችን ያከብራሉ, እና ለውሳኔ አሰጣጥ አስፈላጊ መረጃ ይሰጣል.


Finance ማለትስ??

Finance ማለት የፋይናንስ ተግባር ማለትም( ከገንዘብ አየየዝ ጋር የተየየዘ )የድርጅቱን የፋይናንሺያል ሀብቶች በመምራት ላይ ያተኮረ ሲሆን ይህም የወደፊት የፋይናንስ ፍላጎቶችን ማቀድ፣ ካፒታል ማሰባሰብ፣ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን ማድረግ እና አደጋዎችን መቆጣጠርን ይጨምራል።  ይህ እንደ የፋይናንስ ትንተና፣ በጀት ማውጣት፣ ትንበያ፣ የገንዘብ ፍሰት አስተዳደር፣ የኢንቨስትመንት አስተዳደር እና የፋይናንሺያል ሪፖርት ማድረግን የመሳሰሉ ተግባራትን ያካትታል።  የድርጅቱን ዋጋ ከፍ ለማድረግ የስትራቴጂክ የፋይናንስ እቅድ እና ውሳኔ አሰጣጥ ላይ የፋይናንስ ክፍል ወሳኝ ሚና ይጫወታል።

ስናጠቃልላው  ACCOUNTING AND FINANCE  የአንድ ድርጅት ወይም ባንክ የፋይናንስ ጤና ለማረጋገጥ እና አግባብነት ያላቸውን ህጎች እና ደንቦችን ለማክበር በጋራ ይሰራል።  እንዲሁም በመረጃ የተደገፈ የንግድ ውሳኔዎችን ለማድረግ አስተዳደርን ለመደገፍ ጠቃሚ የፋይናንስ መረጃ እና ትንታኔ ይሰጣሉ።


በAccounting and Finance የተመረቀ ሰው  ምን ምን ስራዎች ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል 🧐?


በጣም ብዙ የስራ እድሎች  አሉ በAccounting and Finance 😎😌

በጥቂቱ ለማየት የሃል በአማርኛ ለማብራራት ትሽ ስለሚከብድ በእንግሊዝኛ እንይ እስኪ

🪭Accountant
🪭Financial Analyst
🪭Auditor
🪭Tax Advisor
🪭Financial Controller
🪭Investment Analyst
🪭Risk Manager
🪭Treasury Analyst
🪭Budget Analyst
🪭 Credit Analyst
🪭Forensic Accountant
🪭Management Accountant
🪭Financial Planner
🪭Compliance Officer እና    የመሳሰሉት በጣም ብዙ ስራዎች ላይ መቀጠር ትችላላችሁ ።


ግን አንድ ችግር አለ 😭

በጣም ብዙ የስራ እድል ቢኖርም እንደምታውቁት በአገራችን በአንዴ ወደ ስራ ለመግባት የስቸግራል ማለቴ
ገንዘብ ወይ ሰው ሊያስፈልግ ይችላል ለምሳሌ ባንክ  ምናምን ለመግባት  የመግቢያ
መላ(ብር ) ጉቦ መስጠት 😁  ምናምን ሊየሰፈልጋችሁ ይችላል ብሬ እንዳይሰማን🙈🥸 

የው ጉቦ ሀገራችን ለይ በኃል ሆኑዋል😡



🤵‍♂️🤵‍♀️ ገቢውስ(ደሞዙስ)  ምን ያክል ነው ከአገራችን Economi አንፃር

☘️ አንድ  ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።

🏦ባንክ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራ አንድ Junior Accountant  (ለማጅ፣አዲሰ)😂 በወር በአማካኝ እስከ 10,000 ያህል ገቢ ያገኛል ፡፡

Manager 🤵‍♂️    ከ25_100ሺ ብር🥶

ደሞዙ ግን በያ ድርጅቱ ወይም በየ ባንኩ ይለያያል


👩‍🏫 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

አብዛኛው በአገራችን የሉት ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጆች Accounting and Financeን  በዲግሪ የFreshman courseን ጨምሮ ለአራት ዓመታት ነው የሚያስተምሩት።

ማወቅ ያለባችሁ አንድ ወሳኝ ነር አለ

በAccounting and Finance ተመርቃችሁ ስራ ላይ ሳትቀጠሩ   ለሁለት ወይም ለሶስት አመታት ከተቀመጣችሁ ከዛ በኃላ  Documentu  ይፎረጅዳል 😭😢


ማለትም Documentu ከፎረጀደ  በኃላ ስራ አያስቀጥርም ማለት ነው😱😬

ግን ይሄ አያስጨንቃችሁ ምክንያቱም በAccounting ተመርቃችሁ አንድ አመት እንኳን ሳይሞላችሁ ስራ የመግባት እድላችሁ በጣም የሰፋ ነው😊😘

በቃ የAccounting  ችግር እሄ ነው እንጂ   fieldu   እንደኔ እይታ  ከSocial  stream ውስጥ በጣም አሪፍ ነው 

እንደውም አብዛኛው Natural  Stream የነበሩ ተማሪዎች ለAccounting  ብለው ወደ Social ይቀይራሉ  ይህንን እናንተም እንደምታውቁት ማለት ነው🔥

አንዴ

እኔ ከሰጠዋችሁ Info በተጨማሪም  እናንተም  ስለ መግባት ምትፈልጉ Departmentu  Info በደንብ  ፈልጉ



ይቀጥላል...........
JOIN▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍30🔥21🥰1👏1🤩1🫡1
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ መሆኑ ይታወቃል።


በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰላ (70%) እና በተማሩበት ተቋም የሚሰላ (30%) በድምሩ 50% እና ከዚያ በላይ የማለፊያ ነጥብ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ተሰምቷል።

በተማሩበት ተቋም 30% ውጤት ያልተሞላላቸው ተማሪዎችን ውጤት በቅርቡ ተስተካክሎ ይሞላል።

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍17🔥2🎉2🙏21
📘በ2016 ዓ/ም የዩኒቨርስቲ የመግቢያ ያመጣችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን በእነዚህ በ5ቱ የዩኒቨርስቲ የትኩረት መስኮች እንድተለዩ እናሳስባለን!

1. የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች
አዲስ አበባ፣ አርባምንጭ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ሀረማያ፣ ሐዋሳ፣ ጅማ እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች።

2. አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርስቲዎች
አክሱም፣ አምቦ፣ አርሲ፣ አሶሳ፣ ደብረ ብርሃን፣ ወልቂጤ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ዲላ፣ ድሬ ዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ኮተቤ፣ ሰመራ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወለጋ እና ወሎ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡

3. አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች
አዲግራት፣ ቦንጋ፣ ቦረና፣ ቡሌ ሆራ፣ ደባርቅ፣ ደብረ ታቦር፣ ድምቢዶሎ፣ ጋምቤላ፣ እንጅባራ፣ ቀብሪደሃር፣ ጂንካ፣ መደ ወላቡ፣ መቅደላ አምባ፣ መቱ፣ ሚዛን ቴፒ፣ ኦዳቡልቱም፣ ራያ፣ ሰላሌ፣ ዋቸሞ፣ ወራቤ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡

4. የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ።

5. የቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ
የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ።

በ47ቱም ዩኒቨርሲቲዎቹ ከ200 በላይ የቅድመ ምረቃ፣ ከ450 በላይ የ2ኛ ድግሪ እና ከ200 በላይ የ3ኛ ድግሪ የትምህርት መስኮች ይሰጣሉ።
👍284🔥1🎉1
ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለመቀበል ምዝገባ ማካሄዳችን ይታወቃል ። በዚህም መሰረት የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT)

1.Addis Ababa University
2.Addis Ababa University Bishoftu Campus
3.Addis Ababa Science and Technology University
4.Ethiopian Civil Service University
5.Kotebe Metropolitan University
6.St Paul's Millennium Medical College
የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል::

ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ

1.Adama Science and Technology University
2.Bahir Dar University
3.Dire Dawa University
4.Hawassa University
5.Jimma University
6.Mekelle University
7.Wollo University
ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም
ይሆናል::

የመፈተኛ ቀን ሰዓት የመፈተኛ
username የመፈተኛ passward ትኬት ለማግኘት ለማመልከት የተጠቀማችሁበት የኢሜል አድራሻ እና passward https://portal.aau.edu.et በመግባት ከዚያ Apply for admission በመምረጥ Login የሚለውን በመክፈት ማግኘት ትችላላችሁ፡

በተጨማሪም www.aau.edu.et ማግኘት ትችላላችሁ።

አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍92🔥2👏1🙏1
Entrance exam date for ASTU & AASTU applicants will be on September 24(Meskerem 14)

Good luck!

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍113🔥3🥰3👏1🫡1
ዩኒቨርሲቲ መቸ ልትሞሉ ነው እስካሁን የተባላችሁት ነገር አለ
🫡27👍106👏2🔥1
ድሬዳዋ  university

🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴



መገኛ; Dire dawa city
የአየር ሁኔታ; ሞቃታማ  አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች ወፍራም ብርድልብስ አያስፈልግም ሀንሶላ ና አልጋ ልብስ በቂ ነው፤ የመጀመሪያዎቹን አራት ወራት ትንሽ ሊበርድ ይችላል ፡ ግንቦት ላይ ምናምን ግን በጣም ሞቃት ነው።

*ሀዬ* አትሉም ?
ምን ማለት ነው? እንዳትሉኝ
ሀዬ ማለት በድሬኛ እሺ ማለት ነው።

ሌላው ደግሞ የኛ ግቢ *abo* ነው ።ግር እንዳይላቸህ አቦ ማለት ከፊት የሚቀድም ማለት ነው።

ድሬ አንድ ግቢ እና ሶስት መግቢያ መውጫ በር ያለው ሲሆን ሁሉም filed of study  እዛው ነው የሚሰጠው

በተጨማሪም ሶስት ላይብራሪ ያለ ሲሆን እነሱም
           🏩   Tecno    
           🏩     Main
           🏩     Fb/keranyo

And also have different departments and field study
Health science
🌐IOT
🌐FBE
🌐other social science
🌐Computitional science
🌐Fashion design
🌐Architecture
🌐 Engineering

🗻Engineering fileds
1 mechanical
2 electrical
3 chemical
4 civil
5 textile
6 cotm
7 food
8 industrial
9 survey

👉Arc and Medicine መግባት ለምትፈልጉ መግቢያ ፈተናና የEntrance ውጤትም ይታያል።

👉FB ( faculty of business) total  social fileds
House of medicine ale hulum health science ያጠቃልላሉ

በተረፈ ስለ ግቢው የትምህርትና የአንዳንድ አስፈላጊ መረጃዎች ጥቆማ የያዘውን ፓምፕሌት ከታች ባለው ፎቶ ላይ መመልከት ይችላል።

Architecture and Fashion design  መግባት የምትፈልጉ የመግቢያ ፈተና ስላለው እዛያሉ ሲኒየር ተማሪዎችን ስለፈተናው ኢንፎ ብትጠይቁ አሪፍ ነው


Marketing መግባት ለምትፈልጉ ደግሞ ድሬ ላይ ልብስ ጫማና ምግብ ቅናሽ ነው 😁😀😁😀😁😀😁😀 (export)

ምግብ ቤቶች ብዙም ውድ አይባሉም
🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔
የካፌው ምግብ በጣም በጣም ተሻሽሎ አሪፍ ነው
ፍርፍር 11-15ብር
ፓስታ 13/15ብር
ድንች ለብለብ/ሰላጣ 11ብር
አይነት...--------12ብር ከግቢ ውጭ 25ብር

ቡና 4ብር ------------6 /7  ከግቢ ውጭ
ሻይ 1.5 or 2---------3/4  ከግቢ ውጭ
ሌላውም fair ነው



የዶርምና የሽንትቤት ነገር አስደሳች አይደለም
ስለ ግቢው ሁኔታ ብዙ ደስ የሚል ነገር አትጠብቁ ፤ info ከላኩልኝ ተማሪዎች መካከል ሁሉም ሳልጠይቃቸው ስለ ግቢው ደባሪነት ነግረውኛል ፥ ደግነቱ እናንተ ለvacation ስላልሆነ የምትሄዱት....

የትምህርት አሰጣጡ ምናምን በጣም አሪፍ ነው፥ ላይፉም ሙድ አለው ብቻ እናንተ ኑ
የድሬ ሰዎችም ሲበዛ  ፍቅር ናቸው ይህን ስትመጡ ትመሰክራላችሁ

መስጂድ እና ቤተ-ክርስቲያንም በግቢው አቅራቢያ ስለሚገኝ ይበልጥ ትወዱታላቹህ
አልፎ አልፎ አንዳንድ አለመረጋጋቶች ይከሰታሉ ፤ በዚህ ጊዜ ተማሪዎች ወደ መስጂዶችና ውደ ቤተ- ክርስቲያናት  በመሄድ ራሳቸውን ከአላስፈላጊ እንግልትና ከፌደራል ዱላ ይከላከላሉ ።
አምና ከአንድም ሁለቴ ግቢው ትንሽ ችግር አጋጥሞት ነበር ፤ ማለት ረብሻ ነገር ነበር

Hazardℹ️
ወደ ድሬ ስትመጡ መጀመሪያ ቀጥ ብላቹህ ወደ ግቢ ግቡ ፡ ፍሬሽ ተማሪዎች ሲመጡ በየመንገዱና በመናሀሪያ በተለይም በታክሲ(ባጃጅ) ላይ ምናምን የናንተን መፍዘዝ  ready ሆነው የሚጠብቁ ብዙ ሌቦች አሉ።
አሸዋ:ገራሚ የዝርፊያ ቦታ ነው በተለይ ጫማ ምናምን ለመግዛት ስትሄዱ ..
ሰባተኛ፡ ማታ ማታ walk ለማድረግ ስትፈልጉ
seido፡ ቀን ላይ  እነዚህን ሰፈሮች በጥንቃቄ ማለፍ ይኖርባቹሃል ። በተለይ ስልክን ገንዘባችሁን .....

በርጮሎጂስት የሚባለው ኮርስ ድሬ የለም

🌲 ድሬ ከተማ ላይ እንደምታቁት ጫት ከምግብ በላይ አንገብጋቢና በጣም ወሳኝ ምግብ ነው ሆኖም ግን ለግቢ ተማሪዎች ጫት ስለማይመከር ለቅምሻም ቢሆን እንዳትሞክሩ።
እመኑኝ የድሬ ጫት ከጥፍጥናው የተነሳ ሱስ ያሲዛል(አሉ)


🗣SHARE PLEASE🙏🙏
👍41🔥42🎉2🙏2
LAW DEPARTMENT
♻️About Law 

👨‍⚖️ ትምህርቱ ሽምደዳ ሲሆን ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ማለት አይቻልም። ምክንያቱም ከመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጭ ያሉት የኮርሶች ፈተና open book ነው።

open book ማለት መምህሩ የሚፈቅድላችሁን ማንኛውም መፅሀፍ ይዛችሁ መግባት ትችላላችሁ።

👨‍⚖️ ከዚህ በተጨማሪ የምትማሩዋቸውን ኮርሶች ማቴሪያል መፅሀፎች ከ መፅሀፍት ቤቱ ይሠጡዋችኃል።

👉ወደ ፈተናዎቹ ስንመለስ ከላይ እንዳልኳችሁ ከመጀመሪያ አመት ሁለተኛው ሴሚስተር ጀምሮ case  ይሆናል የምትፈተኑት። ይህም ማለት የሆነ የፍርድ ቤት ክርክር አይነት ይሰጣችሁና ውሳኔውን እናንተው የምትሰጡት ይሆናል።

👨‍⚖️እዚህ ጋር የማልደብቃችሁ ነገር English language ሞካሪ መሆን ይጠበቅባችኃል። ምክንያቱም ውሳኔያችሁን ከ civil code አንቀፅ ጠቅሳችሁ ማብራራት ስለሚጠበቅባችሁ።

የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር👇👇( በአምናው የትምህርት ፖሊሲ)

    1) introduction to law
    2) legal system
    3) legal history
    4) customary law
    5) English for lawyers
    6) ICT
የመጀመሪያ አመት ሁለተኛው ሴሚስተር 👇👇
    1) law of person (case)
    2) law of succession (case)
    3) family law (case)
    4) logic
    5) legal research
    6) jurisprudence

👨‍⚖️በመጨረሻም ከተመረቃችሁ በኋላ  ለ 6 ወር ያክል የደሞዛችሁን ግማሽ እየተከፈላችሁ ለ 6 ወር ያክል ስልጠና ትወስዳላችሁ። ለምሳሌ አማራ ክልል ከሆናችሁ ባህር ዳር ትሰለጥናላችሁ። በመጨረሻም ዳኛ።
ከቆይታዎች በኋላ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያወጣውን የጠበቆች ፈተና ተፈትናችሁ ጠበቃ መሆን ትችላላችሁ።


ቀጣይ ስለምን ኮርስ ይለቀቅ Comment ላይ አስቀምጡልኝ!
👍15🥰6🔥4🫡3🕊2💯21
Moral and Civics Module.pdf
2 MB
📓Moral and civics.pdf

💾 1.9 MB

🔷 Prepared by Ministry of Education.

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
🙏4👍21🔥1👏1
የትኛውም ካንፓስ ቢደርሳችሁ የማታጧቸው 7 ግለሰቦች ...!

ካንፓስ ቆይታ ማለት በህይወታችን በጣም ውዱ ግዜ ነው ።ደግመን ልናገኘው የማንችለው ነው ። በጣም ከብዙ ሰዎች ያስተዋውቀናል በትንሹ የአለም ትክክለኛ ገፅ የምናይበት ነው ። ታዲያ በካንፓስ ቆይታ ግዜ የሚገጥሙን የተማሪ አይነቶች አሉ ። ሚገራርሙ ሰዎችን በህይወታችን እናያለን ። ሚገራርም ሰገጤ ፥ አራድዬ ሰዎች ፤ መማራቸው በራሱ የሚያጠራጥር...! በቃ ውዝግበግብ ያሉ ነፍ ሰዎች አሉ ። ታዲያ እኛም መርጠን በየካንፓሱ የማይጠፉ 7 ታይፖችን መርጠናል ። እንያቸው እስቲ ፦

👉 7 ወንዶች ታይፕ ተማሪዎች ፦

⚡️MR .ቴንሽን ...!


ካንፓስ ላይ ነፍ ሙድ መያዣ ነገሮች አሉ ። አንዱ ማተሸን ነው፤ በቃ ከመሬት እየተነሱ የማይሆነ ነገር እያወሩ ያስፈራራሉ በተለይ ፍሬሽ ስንሆን ሙድ መያዣ ነው የምንሆነው ። በቃ ነገ ፈተና ተብሏል ብሎ ይደውልልሃል አንዱ ከዛ አንቺ ተሽነሽ አዳር ስታነቢ አድረሽ ጠዋት ክላስ ደፈንኩት ብለህ ሱክ ሱክ ስትል ትምህርት ራሱ የለም ። ምናምን ። ታዲያ በነዚ ወሬዎች የሚተሽን ቦቅቧቀ ሰው ሁሌ አለ ። በቃ በሆነው ባልሆነው ይንበጨበጫል ከዚ ሰው ራቁ ይዟቹሁ ገደል ነው ። የሚተሽኑ ተማሪዎች ብዙ ግዜ አንባቢ ናቸው በዛውም ልክ ውጤት ግን አይሰሩም ። ከነዚ ሰዎች ራቅ ነው ።


⚡️ MR.. ስፓርተኛ


ዶርም እስከ 8 ሰዎች ይኖራሉ በእርግጠኝነት አንዱ ብረት ተሸካሚ ነው ። በቃ ፍጋት ያስጠላሃል ። በየቀኑ ስለ 6 pack ነው ወሬው ። በሶ ካላቹሁ በቃ አለቀላችሁ በፍቅርም ሆነ በጉልበት ይጠጠባቹሃል ። ታዲያ ብዙዎች አንድ ሰሞን ይነሽጣቸዋል ደሞ ቺኮችን ለማማል ብለው ። ስፓርት ከጀለስ ጋር ይጀምራሉ ግን አይቆይም ይተውታል ። ታዲያ ይቺ ጀለስ ጥቅም አላት ለስፓርቱዋ ጠዋት ስለምትነሳ ትቀሰቅሳለች ደሞ በጡንቻዋ ማስፈራራት ትችያለሽ የሚያስቸግር ካለ ።



⚡️MR .አይናፋሩ


📚 ካንፓስ የሄዱ ብዙዎች ይዘውት የሚመጡት ነገር ፎንቃ ነው ። ካዲያ ሴት ተጠግቶ የማያውቀው ጀለስ ድንገት ፎንቃ ሲገባለት በቃ ተውኝ ።የሌለ የሚያስቅ ነው ። ሲጃጃል ታያላችሁ ። እሷን ሲያይ አለቀ ...ቀነኒሳ መቼ ይሮጣል ። ንገራት ብላችሁ ጨቅጭቃችሁ አሳምናቹሁት ሄዶ ስለ አሳይመንት አውሮቶ ይመጣል ሊያው ከደፈረ ወይ መንገድ ቀይሶ ወደ ዶረም ይሸበለላል ። ከዚ ይሰውራቹሁ ። ግን ላይፉ በተለይ የዶርም ልጅ ከሆነ ሳትስቁ አታድሩም ።

⚡️ዘረኛው ብራዘን.....


በቃ አክቲቪስት አክቲቪስት የሚያጫውተው ነው አጅሬ ። ተጨቁነን ይልሃል እየመጣ ፤ ነፃነት ይልሃል እየመጣ ....በቃ እንት ላይ እንት ሆኑ ነው ። ገደሉን ነው .... የረብሽ ግዜ ከዚ ሰውዬ መራቅ ነው ። ልታስረዳው ስሞክር አልገባህም ይልሃል.... በቃ ሳትፈልግ ይሄ ፖተሊካ ትጋታለህ ። ደሞ ከወደደሽ ወይ ዘሩ ከሆንሽ ሊከትብሽ የማይፈነቅለው ነገር የለም ። ተጠንቀቁ ዘረኝነት ከለከፋችሁ ...ብትሞቱ ነው ሚቀለው ። ደሞ በቀዉጢ ሰዓት ስለሆነ ግቢ የምንገባው አዛ ነው ። ፓለቲካ አቋማችሁ ለራሳችሁ ራሱ እንዳትናገሩ ...ያለበለዚያ ውጣ በተባለ ቁጥር ወጥተህ ይሄን የፌደራል ዱላ ቀምሰህ ትመጣለህ ። ሰልፍ የካፌ ራሱ ረዘም ካለ ይቅርብህ.....ብሮ


⚡️THE ፈላስፋው MAN ......!


ካንፓስ ዶርም ይሄን ሰው ካገኛችሁት ዕድለኛ ናችሁ ። በቃ አለ ኣ ለሊት 7 ሰዓት ግድግዳ ላይ እያፈጠጡ ታገኙታላችሁ ፤ ደንግጣችሁ ምን ሆነህ ነው ስትሉት ክር እፈለኩ ይላቹሃል ..የምን ክር ስትሉት በማወቅ እና በመማር መሀከል ያለችውን ቀጭር ክር እየፈለኩ ነው ይላቹሃል ።ወይ ደግሞ ድንገት ጠዋት 12 ሰዓት ተነስቶ ይቀሰሰቅሳችሁ እና ከመሞት መኖር እንደሚቀል ማረጋገጥ እፈልጋለሁ ይላቹሃል ይሄ ሰውዬ.. ያምሃል... ሆ ልተኛበት ባክህ ስትሉት ....ዘላለማዊ እንቅልፍ አላማረህም ይልሃል ....ይሄ ልጅ ሊወጋኝ ነው ዴ ብላችሁ እንቅልፋችሁ ጠፍቶ ስትነሱ ...ትንሽ ቆይቶ አገኘውት ብሎ ሊተኛ ይችላል ። በቃ ሲወዛገብ እያያችሁ መሳቅ ነው ። ሳትስቁ አታድሩም አልኳቹሁ ። ታዲያ እንዳትከተቡ ማዘር ዲግሪ ስጠብቅ ጨልላችሁ እንዳትጫሩ ...ዋ".!


⚡️አቶ uniqe....


አጅሬን ካገኛችሁት እንዳትፋቱት በቃ አለ ኣ የምትቀኑበት አይነት ሰው ነው ።ስለ ህይወት ያለው ዕይታ ....ስለ ገንዘብ ስለ ነገሮች በቃ በተየለ መንገድ የሚኖር ስለ ሌሎቹ የማይመለከተው የራሱ LIFE ስታይል ያለው ምናምን ፐፐ አቦ በቃ ትደመማላችሁ ። እነዚ ሰዎች ትምሮ ብዙ ግዜ ይሰራሉ ግን 24 ሰዓት ሲቸክል አታየውም በቃ የሚያረገውን ያውቃል ። ጥንቁቁቅ ምናምን ዝንጥ ያለ አራዳ .....ይሄ ሰው ጓደኛ ካረጋችሁ የምር ላይፋችሁ ይቀየራል ዶርማችሁ ባይኖር ክላስ ውስጥ በእርግጥም ቢያንስ 1 አለ ጓደኛ አርጉት ስለ ህይወት ብዙ ትማራላችሁ። many hesit አይተሃዋል በቃ ፕሮፌሰሩ ማለት ነው ። ወይም prsion break ካየየሃው ማይክል ስኮፌልድ ማለት ነው። በቃ ወጣ ያለ ነው ግን የራሱ way ያለው ነው ።

⚡️MR ..ቸካይዬ..!


ይቺ ሰው የትም አለች ሰጋጭ ነች ። በቃ ህይወቱ ተመሳሳይ አዙሪት ጠዋት ክላስ ከዛ ካፌ ፤ ከዛ ላይብረሪ ፤ ማታ ዶርም አዳር ንባብ ፤ ጠዋት ክላስ... በቃ ቅዳሜ የለ ፤ ፊልም ልይ የለ ፤ over የለ ....ወይኔ ለገነት ቁልፍ ነው ሚመስላቹ ። ቺክ ላጫውት የለ ፦ ፈተና አልቋል የለ ፤ ፍሬንዶች ይደብራቸዋል የለ ፤ ፓሪ የለ ፤ ፎንቃሼ የለ ...በቃ ሙሉ ህይወቱ x መፈለግ ነው ። ሽምደዳ ንባብ ነው ። ለውጤት ከዚ ጋር መሆን አሪፍ ግን አድክም ንባብ አነባለው ብለሽ ማን እስከ ደም ጠብታ መታገል ይከብዳል ። ሳትንዘላዘይ ግን ፈታ እያልሽ ነው ብሮ እንጂ በገገሙ የሚሆን ነገር የለም ። ደሞ ዶርማቹ እንዲ አይነት ሰው ካለ በቃ ይጨንቃቹሃል ።ፈታ እንዳትሉ እሱ እያሰባችሁ ትተሽናላችሁ ። ያን ያክል ለውጥ ለውም መገገሙ የመጀመርያ ውጤት ስታዮ ትረጋጋላቹሁ ። ግን ይቺ ሰውዬ ስለ ፈተና ምናምን እውቀት ስለሚኖራት መጠጋቱ አሪፍ ነው ። ውጤት ታስተካክላለች ።
👍526🤩6🙏4👏2🔥1🎉1
Entrepreneurship.pdf
1.5 MB
📓Entrepreneurship pdf

💾 1.4 MB

🔷 Prepared by Ministry of Education.

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
3🔥3🎉2👍1
Introduction to Emerging Technologies.pdf
2.6 MB
📓Emerging Technology pdf

💾 1.4 MB

🔷 Prepared by Ministry of Education.

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍62🔥2🥰2
📌 የትኛው ካንፓስ ቢደርሳችሁ የምታገኟቸው 6 የሴት ተማሪ አይነቶች...


📚 ትናንት በካንፓስ በእርግጠኝነት የምናገኛቸው 7 የወንድ ታይፖች አይተናል ዛሬ ደግሞ ሴቶችን እናያለን ።


🥸Miss..ኖ ዊዝ አውት ሜካፕ....!

ገንዘቡዋ በሙሉ ኮስሞ ላይ የምታወጣ ሜካፕ ሳትጠቀም ሽንት ቤት ራሱ የማትገባ የሆነች አሮጊት አይነት ሴትዮ ታገኛላችሁ ። በቃ አመድ ካልተለደሰች ሞት ነው የሚሸታት ። የትም ሰትሄዱ ቦርሳ አይለያትም በቃ መለደስ ነው ። መኳኳል ነው ። ነገሯ ሁሉ አርቴቪሻል የሆነች ያለ ሜካፕ ይቺን አሮጊት ማግኘት ከባድ ነው ። ገንዘብ ከየት እንደሚመጣ በጣም ነው ሚገርመው ግን ለኮስሞ አታጣም አሮጊቴ ...!

😡......miss አይጥመኝም......!

በቃ ምንም ስታወሩ ፤ እኔ አልፈልግም አይመስለኝም ።የሆነ ነገር እናርግ ስትሉ አይሆንም በቃ ያለምክንያት ነገሮች አለመፍቀድ ። እኔ የለሁበት ነገር የሆነች ሴት አለች ። አንድ ክላስ ከሆናችሁ ጨጓራ ካለባችሁ ወዮ በቃ ስቃይ ጠላሁ ። በጋራ አሳይመንት ስትሰሩ ስለ ትምህርት ስታወሩ negative ብቻ ነው  የምታወራው ። ምታውቀው የለም ግን በቃ አይሆንም ነው አይመስለኝም ነው ። ግልፍተኛ ወንዶች እጃችሁን ተጠቅማቹ እንዳትመቷቸው መታገስ ነው ሚሻለሁ ። እስክትለምዱት ነው ለነገሩ ከዛ ማዳመጥም ትተዋላችሁ ..!


🧑🏾‍🦰misss...ባለመነፅር ቸካይ...!..

ዋው ቀሽቲ bird የሆነች ቸከስ ....ቀለሜ ነገር ግን የማታካብድ ። ወንዶች ሁሉ የሚሞቱላት በተለይ  በመነፅር ስትታይ የገነት ንግዕስት ነች ። ይቺ ላይ ውድድሩ ብዙ ነው መላዉ ከሌላችሁ ፎንቃ ማስጀመር ይከብዳል ።በቃ ሴቶችም የሚቀኑባት ነገር ነች ። ላይብረሪ ገብታቹ ዞር ዞር ብትሉ አታጧትም ። አብራት ደግሞ የሆነች ቀፋፌ ሴትዮ ትኖራለች ጓደኛ መሆኗ ነው ። እሷን ግን እንዳታስቀይሙ ያለበለዚያ ተበላችሁ ። ወንዶች ለዚች ሲሰለፉ ማየት ብርቅ አይደለም ።



👨🏾‍🎓እትዬ .....ኖ ኖሌጇ

ድንገት ከደቡብ ሱዳን ጦርነት ጥላ የመጣች የምትመስል ፤ ትምህርት ቤት ደርሳ  ራሱ የማታውቀዋ ... ደደብ ።(ለቃሉ ይቅርታ) ....እንዴት እዚ እንደደረሰች ራሱ የማይገባችሁ በቃ is እና was ራሱ የማትባትት ሴት...ሊያስደነግጣቹ ይችላል ግን በልጣቹ ነው የምትመረቀው ። ወይ ጂኒየስ ወይ ቲቸር ለምና ...በመላ ነቅንቃ ነው የምታልፈው ...አፏ ደግሞ አይቻልም እንዳደርሱባት ገራሚ ስድቦች እንደ ኩኩስ ታስቆረጥማቹሃለች ። በቃ እየተገረማችሁ መታዘብ ነው ። እሷን እያያቹሁ ዶርም እንዳትሸወዱ እናንተ ቸክሉ ....ሆ እናታችሁ በእናንተ ነው ተስፈ የጣለችው ..እንዳትቀልዱ  ። 

👩‍🏫Every ወንድ እሺዋ .....!

ቆንጆ ሴቶች ወየሁላቹ ካንፓስ ላይ ያው ጅንጀና ስለሚበዛባችሁ ......ተዘጋጁ ታዲያ ዶርም ውስጥ  ሁሌ ስልክ ሚደውልላት ከሁሉ የምትስቅ  እንቢ የማታውቅ ሴት አለች ። በቃ ጅንጀና ውስጡዋ የሆነ እንትናም ጠይቆኛል ለማለት .... ከዚች መራቅ ነው ። ሁሌ ከወንድ ጋር የምትታይ ሰዎች ማደባደብ ደስ የሚላት አለች ። ....

👱‍♀️አራድዬዋ ......!

ከሴቶች ምርጥዬዋ...ሳቂታ ስለፈለጋችሁት ነገር የምታወራችሁ ። የአራዳ ልጅ የሆነች ...የገባት ጥሩ ጓደኛ መሆን የምትችል ሴት አለሽ ። ፈታ ያለች ነገር ግን በትምሮ የማትቀልድ ...የማትገገም ....የሆነ ዓላማ ያላት የሆነ መሆን ምትፈልገውን የምታውቅ ...በህይወቷ ደስተኛ የሆነች ሴት ....ይቺ ክላስሜትህ ጓደኛህ አርጋት ....!
ስለ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከፈለጋችሁ ሼር አድርጉ ።
👍388👏3🔥1🥰1
አሁን ውጤት ከመጣ በኋላ Placement እንድትሞሉ ትጠየቃላቹ ታዲያ በዚህ ጊዜ የምትሞሏቸውን ዩኒቨርሲቲዎች የትውልድ ደረጃቸውን ማየቱ በደንብ ስለሚጠቅማቹ ከላይ ባስቀመጥንላቹ የዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ መሰረት መሙላታቹን አትርሱ።

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍10🙏3👏21🔥1🏆1