ጊቢ ላይ ምን የንባብ Material ብንጠቀም አሪፍ ነው?
🎯NORMAL MODULE
OR
🎯HANDOUT (PPT) 🤔
ብዙ ጊዜ ሁሉም ተማሪዎች በሚባል መልኩ ለጥናት የሚጠቀሙት MODULE ነው😊
ግን ጊቢ ላይ ሁላችንም እንደምናውቅ ለSemester የሚሰጠን የትምህርት ጊዜ በጣም አጭር ና ፈጣን ነው። በዚህም ምክንያት Module ሙሉውን አንብበን እንጨርሳለን ማለት ዘበት ነው🥵
አስተማሪዎችም ቢሆኑ ብዙ ጊዜ ከModule ይልቅ Handout ነው የሚጠቀሙት በተለይ Theory የሚበዛው Course ላይ።
ስለዚህ Theory ለሚበዛው Course ከModule ይልቅ Handout😘 ብትጠቀሙ በጣም አዋጭ ነው።
📄 Handout ማለት
በየአንዳንዱ Course አስተማሪዎች ተመካክረው ከ Module ላይ አፈስገፈሱን አሳጥረው፣ የሚቆረጠውን Portion ቆርጠው፣ እጥር ምጥን አድርገው ለዩኒቨርስቲው የሚመጥነውን ቅመም የሆነች Note ሚያሰፍሩባት Document ናት🤩።
(ከ ዩኒቨርስቲ የኒቨርሲቲ ይለያያል..).... ሲጀመር አስተማሪወች የሚመክሩት ካለን ጊዜ አንጻር handout እንድናነብ ነው ፈተናውም ከ 90% በላይ የሚመጣው እዚሁ ላይ ነው በተለይ ሚሸመደዱ ትምህርቶች😋።
❗️እንደ Maths ና physics የ Calculation ትምህርቶች ግን Module ብትጠቀሙ አዋጭ ነው አንዳንዴም Reference ያስፈልጋል።
እንደዚህ ስል Reference book አያስፈልግም ማለቴ አደለም በጣም ያስፈልጋል ያልገቡን ነገሮችን Clear ለማድረግ ወሳኝ ነው። ግን Handout መጀመሪያ እንየው።

Telegram
Freshman Tricks
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks

👍26❤4🔥4👏3🎉2
📢 የህክምና ትምህርት !
✍️ዶ/ር ፀጋዬ ፖሊሱ እንደጻፉት።
የህክምና ትምህርት አሐዱ ብለህ ስትጀምር በራስህ ፍላጎት ገብተህ ከሆነ ሀኪም የመሆን ተስፋን አንግበህ ስለተነሳህ ኩራት እየተሰማህ ትማር ይሆናል።
Premedicine ስትጨርስ ህይወት እንዲህ የሚቀጥል መስሎህ የተሳሳተ ስሜት ሊሰማህ ይችላል። ቢሆንም ግን Preclinical ስትገባ የተደበላለቀ ስሜት ይሰማሃል ወይ ጥለህ ጥፋ ወይ ቀጥል አንዴ ደስታ ከዛን ሀዘን ያንዣብብሃል (እውነት ኮ ነው ዋጠው)።
Clinical year ስትጀምር ነጩን ጋውን ለብሰህ ስትዞር አንገትህን ቀና ትከሻህን ከፍ በጋውን ኪስ እጅህን ከተት አርገህ መረቱን ስለማታይ ቢያደናቅፍህ ራሱ ሀሪሰን ድረስ ወይም በኔልሰን አምላክ ወይም ሸዋርዝዬ ድረሺ ወይም ዊሊያምስ እናቴ ትላለህ።
አንዳንዴ ተሳሰተህ ጋውኑን እንደለበስክ ካፌ ትገባና ጨላፊ መስላሃቸው እንጀራ አስደርጎ አንተ ጋር ይመጣሉ ምክንያቱም የካፌ ሰራተኛ የፀዳት ሰራተኛም ሳይቀር ነጯን ጋውን ስለሚለብሱ አትለይማ።
Class, bedside, round እየተባለ ኑሮህን ሆስፒታልና ላይብረሪ አርገህ ከምሽቱ 9 እና 10 ሰዓት ቀስ ብለህ ከፍተህ እየገባህ ዶርምህ ሰው ቢሆን ኖሮ ከባድ ሌባ ነው ብሎ ሊያስቀፈድድህ ሁላ ይችል ነበር።
Clinical year-l ጨርሰህ ፈጣሪ ከረዳቸው ከተመረጡት መሃል ተገኝተህ Clinical Year-ll ከገባህ አንዴ Morning አንዴ ደግሞ በልጅ አዕምሮ ባለረፈ አቅምህ duty ግባ እያሉ ሌላ ጊዜ የቄሶች ዣንጥላ ይመስል የቤቱን ቆርቆሮ የሚክለውን ዣንጥላ አስይዞህ ያንከራትቱሃል በከተማው በገጠሩ። በስተመጨረሻ በአንድ ወር የሚያልቅ በህይወትህ ተጨንቀህ የማታቀውን ጭንቀት የምትጨነቅበት ፈተና ይጋረጥብሃል።
አንድ ስለ Qualification ፈተና ሲነሳ ትዝ የሚለኝን ገጠመኝ ላጫውታቹ። የquali ፈተና ጀምረን internal medicine ለፅሁፍ ፈተና እየተዘጋጀን ላይብረሪ ቁጭ ብዬ የማነበውን ነገር ብዛት እያሰላሁ አይደለም አንብቤ አስቤ እንደማልጨርሰው እየተሰማኝ ውኃ ልጠጣ ብዬ ከላይብረሪ ወጣሁና ብቻዬን እያወራው ቧንቧ ወዳለበት መሄድ ጀመርኩኝ። ለካስ ቧንቧው ያለበትን አልፌ በምስጠት ውስጥ ሆኜ ዶርም ደረስኩኝና ምን ለማድረግ እንደመጣሁ ማሰብ ስጀምር ለካስ ውኃ ልጠጣ ነበር አመጣጤ። ተመልሼ ቧንቧው ጋር ሄድኩኝና ከፍቼ ውኃው ሲወርድ ዝም ብዬ አየሁት አየሁትና ሳልጠጣ ተመልሼ ላይብረሪ ገባሁኝ።
እንደዚህ ያለ የጭንቀትና ድካም ጊዜ አሳልፈህ እፎይ ብዬ ኢንተርንሺፕ እጨርሳሁ ስትል እዚ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት አለ። አንዱ ጓደኛዬ ከፃፈው “በቃ ኢንተርን ነሃ” ከሚል ፅሁፍ የተመቸኝና ግልፅ የሆነውን ላጫውታችሁ። “… ኢንተርን መሆን ሀኪም መሆን አይደለም ፤ ኢንተርን መሆን ተማሪም አይደለም። ሀኪምኮ በሽተኛውን ለማዳን ይጨነቃል ኢንተርን ግን ራሱን ለማዳን (ቢመርህም ዋጠው እውነት ነው) ኢንተርን መሆን ቀንበር ነው ፤ ባርነት ነው ፤ ዲዳነት ነው ፤ ስሜት አልባ መሆን ነው ፤ በቃ ዋጠው ግድ የለም ዋጠው…” እያለ ብዙ ቃላትን በመጠቀም ኢንተርንነትን ገልጾ ነበር።
ስለዚህ ኢንተርን ስሆን ብዙ እተኛለሁ፤ ብዙ አርፋለሁ፤ ለጓደኞቼ ጊዜ እሰጣለሁ፤ስለራሴ ማሰብ እጀምራለሁ፤ስለ ወደፊት ኑሮዬ እቅድ አወጣለሁ ያልከው ነገር ሁሉ ገደል እንደገባ ትረዳለህ። ለምን ብለህ እንደማትጠይቀኝ ተስፋ አደርጋለሁ ምክንያቱም ለተቀን ኑሮክ ሩጫ ብቻ መሆኑን ስለተረዳህ። ባይሆን ትከሻህን አስፍተህ (ለመጣላትና ለመደባደብ ሳይሆን ብዙ ሸክም ለመሸከም) ፤ ወገብህን ጠበቅ አርገህ ።፤በሩጫ ብዛት ቶሎ እንዳያልቁብህ የማያረጁ ጫማዎችን አስገዝተህ (ያው በራስህ ለመግዛት አታስብም አስደግመውበት የሚሰጡህ ገንዘብ ለምግብም ስለማይበቃህ) መዘጋጀት ይኖርብሃል።
ሁለት ራውንድ እንደሚኖርህም አትርሳ (አንደኛው ፈጣኑ ራውንድ አንተ የምትጨነቅበትና የምትሰደብበት ሲኒየር ከመምጣቱ በፊት ከሬዝዳንት ጋር የሚደረግ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ከሲኒየር ጋር የሚደረግ ዕድልህን ከሆነ አንተ የምትስቅበትና ሬዝዳንቱ የሚሰደብበት ራውንድ ነው)።
በኢንተርንሺፕ ቆይታክ የህክምና ሙያ እለማመዳለሁ ብለህ ተስፋ ከማድረግ ይልቅ Vital sign ለማንሳት፤ Urine output ለመለካት Investigation ለማሰራት ነው መዘጋጀት ያለብህ። Investigation ግቢ ውስጥ አይሰራም ብለህ ማለፍ አትችልም ወይ ታሰራለህ ወይ ትሰራለህ ወይም ደግሞ ትፈጥራለህ፤ ኢንተርን ስትሆን ይኸ ግዴታ ነው። ለምን አትበለኝ ከሶስቱ አንዱን አድርገህ ካላስመለጥከው ሶስት ወርህን ትጠጣታለህ ምክንያቱም ኢንተርን ስለሆንክ።
ኢንተርን ስትሆን የማይሰለጥንብህ የለም :-ሲኒየር ፣ ሬዝዳንት ፣ ነርስ ፣ ፅዳት፣ ፖርተር፣ ኦክሲጅን ሰራተኛ፣ የላይዘን ሰራተኛ፣ በራውንድ ስትሰደብ ሰምቶ ልቡ ያበጠው አተንዳንትና ማንነቱ የማይታወቅ አንዴ ብልጭ ብሎ የሚጠፋው ሰውዬ….ወ.ዘ.ተ ናቸው። ሁሉም ይሰለጥኑብሃል ምክንያቱም መብት የሌለህ ዲዳ ኢንተርን ስለሆንክ።
“ዝቅ ለግዜው ከፍ በግዜው” የሚለውን የጓደኛዬን አባባል ሁሌም ሳትረሱ እናንተም እንድትጠቀሙ እፈልጋለሁ። የመጨረሻ ኑዛዝዬን ወደማስተላለፍ ስመጣ እንዳላለፍኩበት በሲኒየር ፍራቻ ሆነ ተፈጥሮ በሰጠኝ መጥፎ ባህርይ ምስክን ኢንተርን ከማሰቃይ፤ ስቃዩን አይቶ እፎይ ካልኩኝ ብሎ ተስፋ አርጎ ለሚጠብቅ እንቅፋት ከምሆን ፤ ደክሞ ደክሞ ፍሬውን ለመብላት ሲዘጋጅ ቀኑን ከማጨልምበት ፤ ይቅርብኝ እኔ ሬዝዳንት አልሆንም!

👍15❤4🙏3🔥2👌1
#AASTU #Info
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን በተመለከተ በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ
✍️✍️✍️✍️✍️
[ይህን መረጃ ያጋራው ዩንቨርሲቲው ነው]
1. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ(አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ዩ) አንድ ናቸው ?
⚡️አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውም፡፡ ሁለቱም የተለያዩ ተቋማት ናቸው፡ ፡ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2003 ዓ.ም ተቋቁሞ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የትምህርት መስኮች ምሩቃንን እያፈራ የሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ነው፡ ፡
2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የት ይገኛል ?
⚡️አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የሚገኘውም አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 በተለምዶ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ጎን
3. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በምን ይለያል?
⚡️አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የሚለይባቸው ዋና ዋና ነጥቦች ?
⚡️ጥሩ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የትምህርት እድል ተሰጥቷቸው የማስተርስ እና የመጀመሪያ ዲግሪ(fast-track) እድል ተጠቃሚ ማድረጉ፡ ፡
⚡️የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትምህርቶች ብቻ የሚሰጡበት ትምህርቶች ብቻ የሚሰጡበት መሆኑ
⚡️ዘመናዊ እና የተሟላ የላብራቶሪ ግብአቶች የተሟሉለት እና የአይሲቲ መሰረተ ልማቶች በበቂ ሁኔታ የተዘረጉለት በመሆኑ
⚡️ተማሪዎች ከኢንዱስትሪዎች የጠበቀ ትስስር እንዲኖራቸው በማድረግ የተግባር ልምምድ እና እውቀት የሚያገኙበት ብሎም የሚቀጠሩበትን ስልት ነድፎ የሚሰራ ዩኒቨርሲቲ በመሆኑ
⚡️የሳይንስ ተማሪዎች ሶስተኛ አመት ላይ የምህንድስና ተማሪዎች አራተኛ አመት ላይ ጥምር የምህንድስና (integrated engineering project ) ጥምር የሳይንስ (integrated science project) የስርዓተ -ትምህርቱ አካል አድርጎ የሚሰጥ ብቸኛ ተቋም መሆኑ
⚡️በፈጠራ እና ማበልጸጊያ ማዕከል አማካኝነት የፈጠራ ውጤቶች ወደገበያ የሚገቡበትን ትስስር የፈጠረ እና ለፈጠራ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ተቋም መሆኑ፡፡
⚡️ተማሪዎች ከመደበኛ ትምህርታቸው በተጨማሪ የልዩ ልዩ ክህሎቶች ባለቤት እንዲሆኑ የተማሪዎች ስብዕና ግንባታ በየሳምንቱ ረበዕ ከሰዓት ተጋባዥ እንግዶችን በመጋበዝ ለተማሪዎች ልምድ የሚያካፍሉበትን ባህል ያዳበረ ተቋም በመሆኑ፡ ፡
⚡️ለተማሪዎችን ደህንነታ እና ሰላም ሲባል በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሲሲቲቪ ካሜራ የተገጠሙለት ተቋም መሆኑ ከሌሎች ተቋማት የተለየ ያደርጉታል፡ ፡
4. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የሚሰጣቸው ፕሮግራሞች ምን ምን ናቸው?
⚡️ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ 13 ፕሮገራሞችን ይሰጣል የሚሰጡ ፕሮግራሞች
➡️በምህንድስና ዘርፍ
⚡️አርክቴክቸር
⚡️ሲቪል ኢንጂነሪንግ
⚡️ኬሚካል ኢንጂነሪንግ
⚡️ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ
⚡️ኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢነጂነሪንግ
⚡️ኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ
⚡️ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ
⚡️ኢንቫይሮመንታል ኢንጂነሪንግ
⚡️ማይኒንግ ኢንጂነሪንግ
➡️በአፕላይድ በሳይንስ ዘርፍ
⚡️ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ
⚡️ፉድ ሳይንስና አፕላይድ ኒዩትሪሽን
⚡️ጂኦሎጂ
⚡️ባዮ ቴክኖሎጂ
5. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሪሜዲያል ተማሪዎችን ይቀበላል ?
⚡️ለጊዜው አይቀበልም
6. ወደ ዩኒቨርሲቲው ለመግባት ምን ያስፈልጋል ?
⚡️በመጀመሪያ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ተማሪ ለመሆን ትልቅ ፍላጎት ያስፈልጋል።በመቀጠል ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ እና አ.ሳ.ቴ.ዩ) የሚሰጡትን ፈተና ማለፍ ይጠበቅባችኋል፡፡
7. ዩኒቨርሲቲ ለምዝገባ እና ለትምህርቱ ክፍያ ያስከፍላል ?
⚡️ምንም አይነት ክፍያ የለውም በቀጥታ መመዝገብ ይቻላል፡፡ ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ እና አ.ሳ.ቴ.ዩ) የሚገቡ ተማሪዎች ትምህርት ሚኒስቴር የሚመድባቸው ሳይሆኑ የዩኒቨርሲቲዎችን ፈተና ያለፉ ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡
(አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ዩኒቨርሲቲ)

👍18❤5🔥2👏1🙏1
📢 Department tip
Management ማኔጅመንት !
👨🏫 ማኔጅመንት በ faculty of Business and Economics ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ፍሬሽማን ኮርስን ጨምሮ የ 4 አመት ትምህርት ነው።
👩🏫 ማኔንጅመንት ስትገቡ የምትማሯቸው ትምህርቶች mostly business ነክ around (60%) , Decision making ( 25%) እና ሌሎችም። ስለዚህ ወደ business አለም መግባት የሚፈልግ አንባቢ ተማሪ ይወጣዋል።
👩💼 ማኔጅመንት ስትማሩ የምታውቋቸው መሰረታዊ ነገሮች ፡
📌 ከዚህ በፊት አክብደን ያየነውን የቢዝነሱን አለም በቀላሉ መረዳት እንችላለን።
📌 የአንድ ድርጅት manager ስንሆን ወይም ደግሞ የራሳችንን ድርጅት ስናስተዳድር ፡
👉 ድርጅቱን እንዴት በአግባቡ መምራት እንደምንችል ፡
👉 ከ ደንበኞች ፍላጎት እና ጥያቄ ጋር መጣጣም የሚችል አገልግሎት እንዴት መስጠት እንደምንችል ፡
👉 የምንመራውን ድርጅት እንዴት ትርፋማ ማድረግ እንደምንችል ፡
👉 ሰራተኞቹን እንዴት በአግባቡ መምራት እንደምንችል
👨🎓👩🎓 በ ማኔጅመንት የተመረቀ ሰው የት የት ቦታ ላይ መስራት ይችላል⁉️
➡️ በመንግስት ተቀጥራችሁ መስራት ከፈለጋችሁ በሁሉም የ Natural and Social Science ዘርፍ ከፍተኛ የስራ ዕድል አለው። ለምሳሌ ፡
👩💼 ባንክ 👨💻 አየር መንገድ
👨💼 ጉምሩክ 👩💻ሲቪል ሰርቪስ
➡️ ከመንግስት ድርጅቶች ውጭ ተቀጥራችሁ መስራት ብትፈልጉ
🔺 NGO- USAID, Save The Children.
🔺 Hotel Manager
🔺 Financial analyst
🔺 Business analyst
🔺 Financial director ወዘተ መሆን ትችላላችሁ።
➡️ በግላችሁ መንቀሳቀስ የሚያስችል capital ካላችሁ ደግሞ የትኛው business የት ቦታ ላይ apply እንደሚደረግ ተግባራዊ ዕውነታውን(pragmatism) ስለምትማሩ በቀላሉ ትርፋማ መሆን የሚያስችል የራሳችሁን ድርጅት ማንቀሳቀስ ትችላላችሁ።
🏣 ስለ ገቢው
😋 በሀገራች ካሉ የመንግስት እና የግል ሰራተኞች መካከል ማኔጀሮች ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ካላቸው ተርታ የሚመደቡ ናቸው።
👨💼የትምህርቱ ክብደት/ቀላልነት
በ ማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ ውስጥ የሚሰጡ አብዛሀኞቹ ኮርሶች ከ calculation ነፃ የሆኑ theory ስለሆኑ ፡ ማንበብ ብቻ ነው የሚጠይቁት።
" No one knows the secret of decision making without management"
Share -->

👍23❤7🔥4👏2
Natural Science ወስጥ ያሉ ትምህርቶች | ከመግባታችሁ በፊት ይሄን እወቁ .. 30+ Natural science departments👇👇👇
https://youtu.be/UdLJu1Yc0N4
https://youtu.be/UdLJu1Yc0N4
https://youtu.be/UdLJu1Yc0N4
https://youtu.be/UdLJu1Yc0N4
👍6🔥3🎉2❤1
Social Science ወስጥ ያሉ ትምህርቶች | ከመግባታችሁ በፊት ይሄን እወቁ .. 30+ social science departments👇👇👇
https://youtu.be/76o9zjAtWjg
https://youtu.be/76o9zjAtWjg
https://youtu.be/76o9zjAtWjg
https://youtu.be/76o9zjAtWjg
👍5❤2👏2🔥1😍1🏆1
✅ ከ የት ፊልድ ብገባ ለኔ ይሻለኛል ?
📌 ብዙወቻችን ከ final ፈተና ይልቅ በጣም ሚያጨናንቀን የት field ብንገባ የተሻለ እንደሆነ ማወቁ ላይ ነው? እንትን field መግባት እንፈልጋለን ግን ተመረቀን ወጠን ያለው የ ስራ ሁኔታ ያሳስበናል .... የሆነ ፊልድ ደግሞ ጥሩ ብር እና ስራ ያስገኛል ግን አንፈልገውም..... የ እኛ ፍላጓት ከ ምንፈልገው ፊልድ መግባት ነው ግን ቤተሰብ ሚፈልገው ከየላ እንድንገባ ነው .....ብቻ በ ብዙ ነገሮች ለመምረጥ በጭንቀት እንወጠራለን ! ከዚ ፊልድ ግቡ የማለት ሞራሉ ባይኖረኝም እኔ ያሳለፍኩት ነገር ስለሆነ በዚ ጉዳይ ዝም ከምል ትንሽ የቤተሰብነቴን ልበላችሁ ።
🎯 ከ መምረጣችሁ በፊት እነዚህን ከ ግምት ውስጥ አስገቡና እራሳችሁን ጠይቁ።
✳️ 1. ፍላጓት !
📌 በመጀመሪያ አንድን ፊልድ ለመምረጥ ከ መወሰናችን በፊት እውን ለዚያ የተለየ ፍቅር አለን? እናንተን የዛሬ ምናምን ዓመት የት ብታገኙት በራሳችሁ ትኮራላችሁ? በቃ እኔ ወደዚች ምድር የመጣሁት ለዚ የስራ ዘርፍ ነው የምትሉትን ያዙ .......
✳️2. እራስን ማወቅ !
ይህ ወሳኝ ነጥብ ነው እራስን ማወቅ ..... የ ሂሳብ ትምህርቶች ናቸው ወይስ የ ኮንሴፕት (ሽምደዳ ) ትምህርቶች ናቸው አናንተን ተሎ የሚገቧችሁ ? ቁጭ ብሎ የማንበብ ባህሉ አላችሁ ወይስ አንዴ ከ ገባችሁ ድጋሚ ማየት አትፈልጉም ? በረባ ባረባው ጭንቀታም ናችሁ ? ...... ብዙ ነገሮችን እራሳችሁን ጠይቃችሁ እወቁ! .............እና አሁን እራሳችሁን አወቃችሁ የትኛው የ ሙያ ዘርፍ ነው ከናንተ ጋር ሚሄድ ? .................... ምንም እንኳን የ ናንተ ክህሎት ለምትፈልጉ ፊልድ አነስተኛ ቢሆንም ዋናው ነገር ፍላጓት ስለሆነ ፤ ሁሉም ነገር ደግሞ የሚለመድ ነውና ፍላጓታችሁን ከ ምትፈልጉት ፊልድ ጋር ትንሽም ቢሆን ራሳችሁን በማመዛዘን ለመምረጥ ብታስቡ የተሻለ ነው።
🎯 ከዚህ ላይ የኔን ሀሳቦች ላስገባ ብዙዎችችን ሜዲስን ና ጤና ነክ መግባት እንፈልጋለን ለምን ሲባል ቅጥር አላቸው እና በ ማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይ ስለሆኑ።...... ዶ/ር ፣ ነርስ ሲባልና Engineer ሲባል የትኛው ባሁን ዘመን ክብር እንዳለው ለናንተ ልተወው... ግን ጤና እንደምናስበው አደለም ትልቅም ይሁን ትንሽ የ ጤና ፊልድ ከ ሁሉ የበለጠ ቁጭ ብሎ ማንበብን ይጠይቃሉ ፣ አስተዋይ በትምህርት ብቻ ሳይሆን በ አስተሳሰብም ብልህ የሆነ ሰው። ጤና ለመግባት i was asking Doctors እና ያሉኝ " ብር ምትፈልግ ከሆነ ሀሳብህን ቀይር ብር ብቻ እያሰብክ ድካሙን መቋቋም ስለማትችል ለ ምን Accounting አትማርም ባንኮች በጥሩ ገንዘብ ይቀጥሩህ አይደል..... ግን ሰውን ለመርዳት እና በነሱ መዳን ውስጥህን የ ሚያስደስትህ ከሆነ ትግስተኛ ከሆንህ ጤና ግባ " ነበር ያሉኝ ...... እውነት ነው ብዙ ጓደኞቸ በሰው ግፊት ና ለ ቅጥር እያሉ ማይፈልጉት ና ከነሱ ጸባይ ጋር የማይሄድ ፊልድ ገብተው still now ሲያማርሩ ነው የማያቸው ። ጊዜ ያልፋል ነገ የ ሚመጻው ዘመን ደግሞ አይታወቅም ። በ መጨረሻም እንድትረዱት የምፈልገው ሁሉም ፊልድ ላይ ደስ ብሎን እየተማርን ፣ ጥሩ ውጤት መስራት ከቻልን ና በተማርነው ማህበረሰቡን የሚጠቅም ስራ ከሰራን እንደኛ ውጤታማ ሚሆን የለም ሁሉም ነገር Depend ሚሆነው በኛው ስለሆነ።
❗️መማራችሁ ካልቀረ የተሻሉ የሚባሉ የትምህርት መስኮችን ብትመርጡ ይሻላል ....ግን ከላይ የተዘረዘሩትን ነገሮችንም Consider አድርጉ ለማለት ነው።😊

👍15❤5🎉3🔥1
📚 የመጀመርያ አመት ተማሪዎች በመጀመርያ እና በሁለተኛ ሴሚስተር የሚወስዷቸው 20 ኮርሶች
📌 first semester
1. 📚 Communicative English 1
2. 📚 Geography
3. 📚 physcholgy
4. 📚 Logic And critical Thinking
5. 📚Physical Fitness
6. 📚general physics
7. 📚Economics
8.📚 Maths for natural.
9.📚 Maths for social
📌 second semester !
10.📚Inclusiveness
11.📚Introduction to Emerging Technology
12. 📚 Anthropology
13.📚 Global trend
14.📚 Civic and moral education
15.📚 General chemistry
16.📚 General biology
17.📚 Entrepreneurship
18.📚 Histroy of ethiopia and horn africa
19. 📚 applied maths one
20.📚 Communicative English 2
🎓 እነዚህ በየዮኒቨርስቲዎቹ ለፍሬሽ ማን ተማሪዎች የሚሰጡ ኮርሶች ናቸው ፤ እንደየግቢዎቹ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ሴሚስተር የሚሰጡት ይለያያሉ ፤ አንዳንድ ግቢዎች መጀመርያ ሴሚስተር የሚሰጠው ሌሎች ጋር በሁለተኛ ሴሚስተር ይሰጣል ።

👍21🔥12❤4🎉2🥰1👏1🙏1
#Update
#AASTU #ASTU
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ ተቋማቱ መስፈርቶችን ይፋ ማድረጋቸው ይታወቃል።
ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም በኦንላይን ይመዝገቡ 👇
https://stuoexam.astu.edu.et/registrationnew.php

🔥4❤3👍1
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም ትምህርት አመልካቾች የማመልከቻ ግዜያት መራዘም እና የመግቢያ ፈተና ቀኖችን
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
❤6👍3🔥2🎉1
የፈተና ጣቢያ ቅያሪ ማሳሰብያ:-
በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 የትምህርት ዘመን በቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የUAT የፈተና ቦታዎችን መምረጣችሁ ይታወቃል፡፡
በአመልካቾች ጥያቄ መሰረት እንዲሁም ለአሰራር ቅልጥፍና ያመች ዘንድ በተወሰኑ የፈተና ጣቢያዎች ብቻ ፈተና ለማከናወን ታቅዷል፡፡ በዚህም መሰረት አመልካቾች የፈተና ቦታችሁን ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች በሚገኙ ጣቢያዎች ብቻ በመምረጥ ማስተካከያ/ቅያሪ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡

👍7❤3🔥2🥰1
Arsi university
መገኛ፡አሰላ(ኦሮሚያ)
ከአዲስ አበባ በጣም ቅርብ ዩንቨርሲቲ በመሆኑ ለአዲስ አበባ ተማሪዎች አመቺ ነው(አልፎ አልፎ ለመመላለስ )
⛈የአየር ሁኔታ፡ ጥቅምት አካባቢ በተለይ ማታ ማታ በጣም ይበርዳል
ከጥቅምት ህዳር ውጭ ያሉ ወራቶች አየሩ በጣም ተስማሚ ነው
በውስጡ ያሉ ግቢዎች፡ አራት ናቸው በስራ ላይ ያሉት የሁሉም መገኛ አሰላ እና በቆጂ ከተማ ላይ ነው
ግቢዎቹም
1.Dinsho፡አሰላ ከተማ መግቢያ ላይ ይገኛል
በውስጡም ፥competitional and natural science
2.Ardu፡ ከመናሀሪያው የ10ብር ባጃጅ መንገድ ነው
በውስጡም ፡ ከሁለተኛ አመት በላይ ያሉ የlaw,accounting,marketing. ተማሪዎች ይገኛሉ፤ በተጨማሪም Agri ተማሪዎችም ይገኙበታል
3.Bekoji ፡ በቆጂ ከተማ ላይ የሚገኝ ግቢ ሲሆን በውስጡም የsocial science ተማሪዎችን ያስተምራል
4.Health campass ፡ በጊዜያዊነት የሚማሩት TTC በሚባል teachers college ነው
በውስጡም Ho, midwify, nursing helth ተማሪዎች ይማራሉ!
🎬Medicine ተማሪዎች የሚማሩት በአሰላ ሆስፒታል ውስጥ ነው
ሌላው ምናልባት ቀጣይ አመት ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቅ ትልቅ ግቢ አለ
ይህ ግቢ በቀጣይ ዓመት ተማሪዎችን የሚቀበል ከሆነ አርሲ ዩንቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ Engineering ክፍል ይኖረዋል ማለት ነው።
•°¯`••[ የምግብ ቤቶች ዋጋ ]••´¯°•
አብዛኛው ተማሪ ካፌ ተጠቃሚ ነው ፤ የካፌው እንጀራ አንደኛ ነው አያሳስብም (ardu campus )
አርዱ ካምፓስ ውስጥ ከአርብ እና ከእሮብ ውጭ እራት ስጋ ነው (therefore)
ቁርስ ደግሞ ከሃሙስና ማክሰኞ በስትቀር ሁሌም ፍርፍር ነው፡ ሀመስ ግን ሩዝ ነው ፡ ማክሰኞም ይው ፍርፍር ነው ግን ስጋ ፍርፍር ነው
╚»★«╝[ Dormitory ]╚»★«╝
ዶርም ለፍሬሽ ሴት ተማሪዎች ለብቻቸው ነው ማለት ከነባር ተማሪዎች ተለይተው ስለዚህ ብዙም አይረበሹም በተጨማሪም ለደህንነት ምቹ ነው
የወንዶች ዶርም ግን ከነባር ወንድ ተማሪዎች ጋር የተቀላቀለ ነው (አንድ ላይ ትኖራላቹህ ማለት አይደለም)
በግቢው ዙሪያ ምንም ዓይነት አስጊ ሰፈር የለም

👍34🔥4❤2👏1
በ 2017 በኢትዮጵያ የሚገኙ ምርጥ 10 ዩኒቨርሲቲወች / Top 10 Ethiopian universities in 2024👇🏿👇🏿👇🏿
https://youtu.be/FFxklvpi3Lo
https://youtu.be/FFxklvpi3Lo
https://youtu.be/FFxklvpi3Lo
https://youtu.be/FFxklvpi3Lo
👍8❤3🔥3🎉1💯1🫡1
📢 Department tip
📈 🤵🤵♂️ACCOUNTING AND FINANCE
💰Accounting ማለት ምን ማለት ነው?
Accounting ማለት 👉የሂሳብ ስራ ሆኖ የአንድ ድርጅት ወይም የአንድ ባንክ የፋይናንስ ግብይቶች
✍️መመዝገብ፣
🗞ማጠቃለል፣
🔍መተንተን እና
📝ሪፖርት ማድረግን ጨምሮ ሌሎችን ተያያዥ ጉዳዮችን የሚከታተል የሞየ ዘርፍ ነው Accounting ማለት 😎
።ይህም ገቢዎችን፣ ወጪዎችን፣ ንብረቶችን እና እዳዎችን መከታተል፣ እንዲሁም እንደ የሂሳብ መዛግብት፣ የገቢ መግለጫዎች እና የገንዘብ ፍሰት መግለጫዎች ያሉ የሂሳብ መግለጫዎችን ማዘጋጀትን ይጨምራል። መምሪያው የፋይናንስ መዝገቦች ትክክለኛ መሆናቸውን ያረጋግጣል, ደንቦችን ያከብራሉ, እና ለውሳኔ አሰጣጥ አስፈላጊ መረጃ ይሰጣል.
Finance ማለትስ??
Finance ማለት የፋይናንስ ተግባር ማለትም( ከገንዘብ አየየዝ ጋር የተየየዘ )የድርጅቱን የፋይናንሺያል ሀብቶች በመምራት ላይ ያተኮረ ሲሆን ይህም የወደፊት የፋይናንስ ፍላጎቶችን ማቀድ፣ ካፒታል ማሰባሰብ፣ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን ማድረግ እና አደጋዎችን መቆጣጠርን ይጨምራል። ይህ እንደ የፋይናንስ ትንተና፣ በጀት ማውጣት፣ ትንበያ፣ የገንዘብ ፍሰት አስተዳደር፣ የኢንቨስትመንት አስተዳደር እና የፋይናንሺያል ሪፖርት ማድረግን የመሳሰሉ ተግባራትን ያካትታል። የድርጅቱን ዋጋ ከፍ ለማድረግ የስትራቴጂክ የፋይናንስ እቅድ እና ውሳኔ አሰጣጥ ላይ የፋይናንስ ክፍል ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
ስናጠቃልላው ACCOUNTING AND FINANCE የአንድ ድርጅት ወይም ባንክ የፋይናንስ ጤና ለማረጋገጥ እና አግባብነት ያላቸውን ህጎች እና ደንቦችን ለማክበር በጋራ ይሰራል። እንዲሁም በመረጃ የተደገፈ የንግድ ውሳኔዎችን ለማድረግ አስተዳደርን ለመደገፍ ጠቃሚ የፋይናንስ መረጃ እና ትንታኔ ይሰጣሉ።
በAccounting and Finance የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎች ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል 🧐?
በጣም ብዙ የስራ እድሎች አሉ በAccounting and Finance 😎😌
በጥቂቱ ለማየት የሃል በአማርኛ ለማብራራት ትሽ ስለሚከብድ በእንግሊዝኛ እንይ እስኪ
🪭Accountant
🪭Financial Analyst
🪭Auditor
🪭Tax Advisor
🪭Financial Controller
🪭Investment Analyst
🪭Risk Manager
🪭Treasury Analyst
🪭Budget Analyst
🪭 Credit Analyst
🪭Forensic Accountant
🪭Management Accountant
🪭Financial Planner
🪭Compliance Officer እና የመሳሰሉት በጣም ብዙ ስራዎች ላይ መቀጠር ትችላላችሁ ።
ግን አንድ ችግር አለ 😭
በጣም ብዙ የስራ እድል ቢኖርም እንደምታውቁት በአገራችን በአንዴ ወደ ስራ ለመግባት የስቸግራል ማለቴ
ገንዘብ ወይ ሰው ሊያስፈልግ ይችላል ለምሳሌ ባንክ ምናምን ለመግባት የመግቢያ
መላ(ብር ) ጉቦ መስጠት 😁 ምናምን ሊየሰፈልጋችሁ ይችላል ብሬ እንዳይሰማን🙈🥸
የው ጉቦ ሀገራችን ለይ በኃል ሆኑዋል😡
🤵♂️🤵♀️ ገቢውስ(ደሞዙስ) ምን ያክል ነው ከአገራችን Economi አንፃር ❓
☘️ አንድ ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።
🏦ባንክ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራ አንድ Junior Accountant (ለማጅ፣አዲሰ)😂 በወር በአማካኝ እስከ 10,000 ያህል ገቢ ያገኛል ፡፡
Manager 🤵♂️ ከ25_100ሺ ብር🥶
ደሞዙ ግን በያ ድርጅቱ ወይም በየ ባንኩ ይለያያል
👩🏫 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
አብዛኛው በአገራችን የሉት ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጆች Accounting and Financeን በዲግሪ የFreshman courseን ጨምሮ ለአራት ዓመታት ነው የሚያስተምሩት።
ማወቅ ያለባችሁ አንድ ወሳኝ ነር አለ
በAccounting and Finance ተመርቃችሁ ስራ ላይ ሳትቀጠሩ ለሁለት ወይም ለሶስት አመታት ከተቀመጣችሁ ከዛ በኃላ Documentu ይፎረጅዳል 😭😢
ማለትም Documentu ከፎረጀደ በኃላ ስራ አያስቀጥርም ማለት ነው😱😬
ግን ይሄ አያስጨንቃችሁ ምክንያቱም በAccounting ተመርቃችሁ አንድ አመት እንኳን ሳይሞላችሁ ስራ የመግባት እድላችሁ በጣም የሰፋ ነው😊😘
በቃ የAccounting ችግር እሄ ነው እንጂ fieldu እንደኔ እይታ ከSocial stream ውስጥ በጣም አሪፍ ነው
እንደውም አብዛኛው Natural Stream የነበሩ ተማሪዎች ለAccounting ብለው ወደ Social ይቀይራሉ ይህንን እናንተም እንደምታውቁት ማለት ነው🔥
አንዴ✋
እኔ ከሰጠዋችሁ Info በተጨማሪም እናንተም ስለ መግባት ምትፈልጉ Departmentu Info በደንብ ፈልጉ
ይቀጥላል...........
JOIN▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

👍30🔥2❤1🥰1👏1🤩1🫡1
ፍሬሽማን ኮርስ ምንድን ነው??? What is Ethiopian Freshman Course👇🏿👇🏿👇🏿
https://youtu.be/bBj0A2i9jo0?si=ZtIP7PVEhABnSBRX

YouTube
ፍሬሽማን ኮርስ ምንድን ነው??? What is Ethiopian Freshman Course #freshmancourse #entrance2016
Freshman Tricks Telegram Channel https://t.me/Freshman_tricks
Freshman Tricks youtube Channel https://youtube.com/@FRESHMAN_TRICKS?si=0fTlwe6uCNwBiJOq
ፍሬሽማን ኮርስ ምንድን ነው??? What is Ethiopian Freshman Course #freshmancourse #entrance2016
Freshman Tricks youtube Channel https://youtube.com/@FRESHMAN_TRICKS?si=0fTlwe6uCNwBiJOq
ፍሬሽማን ኮርስ ምንድን ነው??? What is Ethiopian Freshman Course #freshmancourse #entrance2016
👍9🔥2🎉2👏1🫡1
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ መሆኑ ይታወቃል።
በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰላ (70%) እና በተማሩበት ተቋም የሚሰላ (30%) በድምሩ 50% እና ከዚያ በላይ የማለፊያ ነጥብ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ተሰምቷል።
በተማሩበት ተቋም 30% ውጤት ያልተሞላላቸው ተማሪዎችን ውጤት በቅርቡ ተስተካክሎ ይሞላል።
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👍17🔥2🎉2🙏2❤1
📘በ2016 ዓ/ም የዩኒቨርስቲ የመግቢያ ያመጣችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን በእነዚህ በ5ቱ የዩኒቨርስቲ የትኩረት መስኮች እንድተለዩ እናሳስባለን!
1. የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች
አዲስ አበባ፣ አርባምንጭ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ሀረማያ፣ ሐዋሳ፣ ጅማ እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች።
2. አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርስቲዎች
አክሱም፣ አምቦ፣ አርሲ፣ አሶሳ፣ ደብረ ብርሃን፣ ወልቂጤ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ዲላ፣ ድሬ ዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ኮተቤ፣ ሰመራ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወለጋ እና ወሎ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡
3. አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች
አዲግራት፣ ቦንጋ፣ ቦረና፣ ቡሌ ሆራ፣ ደባርቅ፣ ደብረ ታቦር፣ ድምቢዶሎ፣ ጋምቤላ፣ እንጅባራ፣ ቀብሪደሃር፣ ጂንካ፣ መደ ወላቡ፣ መቅደላ አምባ፣ መቱ፣ ሚዛን ቴፒ፣ ኦዳቡልቱም፣ ራያ፣ ሰላሌ፣ ዋቸሞ፣ ወራቤ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡
4. የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ።
5. የቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ
የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ።
በ47ቱም ዩኒቨርሲቲዎቹ ከ200 በላይ የቅድመ ምረቃ፣ ከ450 በላይ የ2ኛ ድግሪ እና ከ200 በላይ የ3ኛ ድግሪ የትምህርት መስኮች ይሰጣሉ።
1. የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች
አዲስ አበባ፣ አርባምንጭ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ሀረማያ፣ ሐዋሳ፣ ጅማ እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች።
2. አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርስቲዎች
አክሱም፣ አምቦ፣ አርሲ፣ አሶሳ፣ ደብረ ብርሃን፣ ወልቂጤ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ዲላ፣ ድሬ ዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ኮተቤ፣ ሰመራ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወለጋ እና ወሎ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡
3. አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች
አዲግራት፣ ቦንጋ፣ ቦረና፣ ቡሌ ሆራ፣ ደባርቅ፣ ደብረ ታቦር፣ ድምቢዶሎ፣ ጋምቤላ፣ እንጅባራ፣ ቀብሪደሃር፣ ጂንካ፣ መደ ወላቡ፣ መቅደላ አምባ፣ መቱ፣ ሚዛን ቴፒ፣ ኦዳቡልቱም፣ ራያ፣ ሰላሌ፣ ዋቸሞ፣ ወራቤ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡
4. የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ።
5. የቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ
የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ።
በ47ቱም ዩኒቨርሲቲዎቹ ከ200 በላይ የቅድመ ምረቃ፣ ከ450 በላይ የ2ኛ ድግሪ እና ከ200 በላይ የ3ኛ ድግሪ የትምህርት መስኮች ይሰጣሉ።
Telegram
Freshman Tricks
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
👍28❤4🔥1🎉1
ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለመቀበል ምዝገባ ማካሄዳችን ይታወቃል ። በዚህም መሰረት የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT)
1.Addis Ababa University
2.Addis Ababa University Bishoftu Campus
3.Addis Ababa Science and Technology University
4.Ethiopian Civil Service University
5.Kotebe Metropolitan University
6.St Paul's Millennium Medical College
የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል::
ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ
1.Adama Science and Technology University
2.Bahir Dar University
3.Dire Dawa University
4.Hawassa University
5.Jimma University
6.Mekelle University
7.Wollo University
ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም
ይሆናል::
የመፈተኛ ቀን ሰዓት የመፈተኛ
username የመፈተኛ passward ትኬት ለማግኘት ለማመልከት የተጠቀማችሁበት የኢሜል አድራሻ እና passward https://portal.aau.edu.et በመግባት ከዚያ Apply for admission በመምረጥ Login የሚለውን በመክፈት ማግኘት ትችላላችሁ፡
በተጨማሪም www.aau.edu.et ማግኘት ትችላላችሁ።
አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር

👍9❤2🔥2👏1🙏1