አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዴት መመዝገብ ይቻላል!!! Undergraduate Admission Guide Video 👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
https://youtu.be/IHXX2dkeNYI
https://youtu.be/IHXX2dkeNYI
https://youtu.be/IHXX2dkeNYI
https://youtu.be/IHXX2dkeNYI
👍2❤1🔥1🙏1
Logic and Critical Thinking %28Final%29 %281%29 FINAL-1-1-1.pdf
2.6 MB
📓Logic and critical thinking.pdf
💾 2.6 MB
🔷 Prepared by Ministry of Education.
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
💾 2.6 MB
🔷 Prepared by Ministry of Education.
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍6🔥3❤2🕊2🙏1
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በዚህ ዓመት 5 ሺሕ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በዚህ ዓመት ብቁ የሆኑ ተማሪዎችን አወዳድሮ 5 ሺሕ ተማሪዎች ለመቀበል ዝግጅት ላይ መሆኑን፤ የዩኒቨርሲቲው የኮምንኬሽንና ዓለማቀፋዊ ግንኙነት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ሳምሶን መኮነን ለ#አሐዱ ተናግረዋል፡፡
ምክትል ፕሬዝዳንቱ "የማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎችን እንደ ብቃታቸው በማወዳደርና በመቀበል እንዲማሩ ይደረጋል" ነዉ ያሉት።
ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች፣ በመንግሥት እስኮላርሽፕ ያላቸውንና በግል ደረጃም ብቃት ያላቸውን ተማሪዎች እንደሚቀበሉም አስረድተዋል፡፡
ከፍተኛ ውጤት አምጥተዉ የሚከፍሉት ያጡ ተማሪዎችም አስፈላጊዉን መረጃ አሟልተዉ ያለ ክፍያ እንዲማሩም እንደሚደረግ አስረድተዋል።
ዩንቨርስቲዉ ሰኔ መጨረሻ 5 ሺሕ 9 መቶ 11 ተማሪዎችን ማስመረቁን ይታወሳል።

👍10❤4🔥2🎉2🙏1💯1
Freshman Tricks
Photo
Gonder University‼️
መገኛ፡ ጎንደር
በውስጡ ያሉ ግቢዎች፡
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በዋናነት አምስት ጊቢዎች አሉት
1, GC ግቢ <health science college>
2. Fasil ግቢ <Engineering science>
3. ቴዲ <all natural science> except eng. Science, health science, and agr. Science.
4. ማራኪ ግቢ< all social science>
5, ጤዳ ግቢ<agricultural science>
ማራኪ ቴዲ ቨተርነሪ እና ፋሲል ጊቢ የተያያዙ ጊቢዎች ሲሆኑ ጠዳ እና Health ጊቢ የተለየ ቦታ ነው ያሉት ፡፡
የአየሩ ሁኔታ፡ ጎንደር በሰሜን ኢትዮጵያ ስለምትገኝ በጣም ከፍታ ቦታ ላይ ነች። ይህም የጎንደርን አየር ቀን ቀን ፀሐያማ መሸት ሲል ደግሞ ብርዳማ እንዲሆን አድረጎታል ሶ ከቤታችሁ ስትመጡ ሹራብ ነገር ብትይዙ ይመረጣል።
ጎንደር ከአድስ አበባ በ 727km ርቀት ላይ ትገኛለች። ከአድስ ጎንደር በ ሀገር አቋራጭ ባስ ማለትም selam bus, habasha bus, zemen bus,golden bus እና በTata፨ bus ከተጓዝን በአንድ ቀን እንደርሳለን።
ወይም ደግሞ ከመናሀርያ ወደ ባህርዳር ተጉዘን ከዛም ባህርዳር አድረን ወደ ጎንደር መምጣት እንችላለን ነገር ግን የመጀመሪያውን ምርጫ ብትጠቀሙ ይሻላል፤ ወጪ እንዳይበዛባችሁም ከእንግልት ለመዳንም ከላይ የተዘረዘሩትን ባሶች ብትጠቀሙ አሪፍ ነው።
በplane መምጣት ለምትፈልጉ ደግሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድን በመጠቀም በደቂቃዎች ውስጥ ጎንደር አየር ማረፊያ መድረስ ይችላሉ። it takes only 41 min. ዋጋው የናንተን ትኬት መቁረጫ ቀን ይወስነዋል። ቅድሚያ ለሚጓዙ ተጓዦች ከ1600 ጀምሮ ካልሆነ ግን 2300 ETH BIRR ድረስ ኢትዮ አየር መንገድ ያስከፍላል
☠️ማስጠንቀቂያ ከመናኸሪያ ወደ ግቢ በምትሄዱበት ወቅትና ግቢ ከገባቹህ በኋላ ወደ ከተማ ምናምን ስትወጡ ንብረቶቻችሁን በንቃት መጠበቅ ይኖርባቹሃል ምክንያቱም ከተማው ላይ አዲስ ተማሪዎችንና የግቢ ተማሪዎችን የሚሰርቁ የተደራጁ ሌቦች አሉ ።
የትኛውም ግቢ ለምትገቡ ተማሪዎች አደራ ማለት የምወደው የንብረታችሁን ነገር በጣም መጥፎ መጥፎ የዝርፊያ ወንጀሎች ተበራክተዋልና ።
#ወባ ቢንቢ ምናምን ሚባል ነገር የሌለው ማኛ ግቢ ነው
ትምሮ በጎንደር
Gondar University
❄️ Health science college በሀገራችን ቀደምት ከመሆኑ የተነሳ በሀገርቱ ካሉ universityዎች አሪፍ የሚባል የትምህርት አሠጣጥ አለው ፤በhealth science college ውስጥ ያሉ Departmentችን በ www.uog.edu.et በመግባት ማየት yichlal።
Engineering science
የተከፈተው በቅርብ ጊዜ ቢሆንም እንኳ በሀገራችን ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመርያውን ደረጃ የሚይዝ campus ነው።
በ ውስጡ 8 የተለያዩ departments አሉ
1. Electrical and computer Engineering
2. Biomedical Engineering 🆕
3. Chemical Engineering
4. Mechanical Engineering
5. Civil Engineering
6. Construction management Engineering (cotem)
7. Industrial Engineering
8. Hydraulics Engineering
ሲሆኑ ምናልባት nxt year የሚጨመሩ departments ይኖራል የሚል ተስፋ አለ።
በተጨማሪም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ iot ማለትም በ Engineering science ለተከታታይ 3 አመት ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ዪኒቨርሲቲዎች 1ኛ በመውጣት ሃትሪክ ሰርቷል።
ዩንቨርሲቲው በጤናው ዘርፍ የካበተ ልምድ እና ዝና ያለው ሲሆን ደግሞ ለtechnology(engineering and CS) more ትኩረት እየሰጠ ይገኛል።
first semester engineering courses
1.Applied one( maths guide book ካላቹህ እንዳትረሱ)
2.mechanics
3.Drawing(drawing material እንዳትረሱ)
4.Communicative( English)
5.Civics
6. Engineering profession
About ምግብ ቤቶች
ለነን ካፌ ተማሪዎች ፋሲል ግቢ ውስጥ ወደ 4 ላውንጆች አlu ፤ከአራቱ ላውንቾች ውስጥ አንዱ አሪፍ ሚባልው 560ብር ወርሃዊ ኮንትራት ነው ምሳ እና እራት (no ቁርስ coz non cafe ቁርስ የበሶ ኮንትራት...)
Fasil Launge
1. በየአይነት 30 birr(wowwww)
2. ሹሮ 30 birr
3. የፍስክ ምግብ ከ45-50 birr(wowwww)
መምህራን launge
1. የፆም ከ 45-70birr
2. የፍስክ ከ 50-80
Mami launge
እዚህ ምግብ ቤት ዋጋው ከመምህራን ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ምግባቸው ግን 1ኛ ነw
coffee house lounge
እዚህም ምግባቸው አሪፍ ነዉ። ዋጋቸውም ከላይ እንደጠቀስኩት ተመሳሳይ ነዉ።
ከላይ የጠቀስኳቸው lounቾች ባጠቃላይ ፋስል ግቢ ውስጥ ያሉ ናቸው።
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇

Telegram
Freshman Tricks
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks

👍29❤6🔥1👏1🎉1🤩1
JOURNALISM 🎙
🟡የ journalism ትምህርት ማለት በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ያሉትን መሰረታዊ መርሆዎች ፣ ችሎታዎች እና ልምዶች ለማስተማር የተዘጋጀ የትምህርት መርሃ ግብር ነው🙂።ይህ ትምህርት ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ለስኬት አስፈላጊ የሆኑትን መሰረታዊ ችሎታዎችን እንዲያዳብሩ እና ለሙያ ዝግጁ እንዲሆኑ ይረዳቸዋል።
🎙ትምህርቱ ምን ኮርሶችን ያካትታል❔
🎙የጋዜጠኝነት መርሆዎች፡- ይህ ኮርስ ጋዜጠኝነትን ለመረዳት አስፈላጊ የሆኑትን መሰረታዊ መርሆዎች፣ ታሪክ፣ እና ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ልምዶችን ያስተምራል።
🎙የዜና ሪፖርታጅ፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ዜናዎችን በትክክል እና በተጨባጭ እንዴት እንደሚሰበስቡ፣ እንደሚጽፉ እና እንደሚያቀርቡ ያስተምራል።
🎙የምርምር ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ በጥልቀት በመመርመር እና በማረጋገጥ ላይ ያተኩራል። ተማሪዎች ውስብስብ ጉዳዮችን ለማጥናት እና ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ያስፈልጋቸውን ችሎታዎች ይማራሉ።
🎙የጋዜጠኝነት ህግ እና ሥነምግባር፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ያለውን ህግ እና ሥነምግባር እንዲረዱ ያስችላቸዋል።
🎙የጋዜጠኝነት እና የህዝብ ግንኙነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች የጋዜጠኝነትን እና የህዝብ ግንኙነትን አጠቃላይ ግንኙነት እንዲረዱ ያስችላቸዋል።
🎓በተጨማሪም በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ልዩ ሙያዎችን የሚያቀርቡ ኮርሶችን ይሰጣሉ፣ እንደ፦
🎙የቴሌቪዥን ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ለቴሌቪዥን ዜናዎች ሪፖርታጅ እንዴት እንደሚሰሩ ያስተምራል።
🎙የሬዲዮ ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ለሬዲዮ ዜናዎች ሪፖርታጅ እንዴት እንደሚሰሩ ያስተምራል።
🎙የዲጂታል ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በዲጂታል መድረኮች ላይ ዜናዎችን እንዴት እንደሚያቀርቡ ያስተምራል።
🎙የፎቶ ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በፎቶግራፍ በኩል ዜናዎችን እንዴት እንደሚያቀርቡ ያስተምራል።
ግቢ ላይ ምን ያህል ዓመት ይወስዳል❓
Journalism ተምሮ ለመጨረስ ከ3-4 ዓመታት ይፈጃል
Graduate ካረኩ ቦኃላስ❔
🎙በJournalism ትምህርት graduate ካደረጋችሁ በኃላ የቴሌቪዥን, የሬድዮ እና ሌሎች የሕዝብ ግንኙነት ላይ ተቀጥራችሁ መስራት ትችላላችሁ🍸
ክፍያዉስ እንዴት ነዉ😋❔
💸ክፍያው እንደ ተቋሙ ይለያያል:: ለምሳሌ:ለማጣራት እንደሞከርነው, ETV ላይ ሚሰሩ ጋዜጠኞች ከ30,000-40,000 ብር ይከፈላቸዋል🙂
የት የት ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ይሰጣል❓
👨💼በኢትዮጵያ ውስጥ የ journalism ትምህርት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ይሰጣል። አዲስ አበባ, ሐዋሳ, ባህርዳር, ዲላ ዩኒቨርሲቲዎች ዋና ዋናዎቹ ናቸው ::
💻የ journalism ትምህርት በኢትዮጵያ በአዎንታዊ አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ ነው። በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ልዩ ትምህርት እየሰጡ ናቸው፣ እና በተማሪዎች መካከል ለጋዜጠኝነት ፍላጎት እየጨመረ ነው።
👨💼በኢትዮጵያ ውስጥ የ journalism ትምህርት በተማሪዎች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው። ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን አስፈላጊ የሆኑትን ችሎታዎች እያዳበሩ እና ለሙያ ዝግጁ እየሆኑ ናቸው። በተጨማሪም፣ የ journalism ትምህርት በኢትዮጵያ ውስጥ ለዴሞክራሲ እና ለነፃነት መስፋፋት አስተዋጽኦ ያደርጋል።
ይቀጥላል....
JOIN:

👍19❤6🔥5👏2🎉1🫡1
▎🇪🇹🏛 ጅማ ዩኒቨርሲቲ -
▎🇪🇹🏛 JIMMA UNIVERSITY
መገኛ፦ ኦሮሚያ ክልል➢ ጅማ ዞን
የአየር ሁኔታ፦ ሞቃታማ
ስለ ዩኒቨርስቲው፦
የካንፓሶች ብዛት፦
የአራቱ campus ስሞች እንደሚከተለው ነው፦
➊ በዋና ግቢ የሚገኙ ኮሌጆች ፦
.
➋ ቤኮ (B.E.Co)
➌ ቴክኖ ግቢ (Kito furdissa campus)
➍Agri Campus
❺ Agaro Campus
የካፌ ምግብ፦
ከካፌ ውጪ ስላሉ ምግቦች፦
ውሃ፣ መብራት እና WIFI
የሽንት ቤት ጉዳይ፦
💫 በተረፈ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ቀዳሚ ከሚባሉት ዩንቨርሲቲዎች ግንባር ቀደም በመሆኑ ብዙ አስቸጋሪ ነገር አያጋጥማችሁም ።
▎🇪🇹🏛 JIMMA UNIVERSITY
መገኛ፦ ኦሮሚያ ክልል➢ ጅማ ዞን
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ ከሆነችው ከአዲስ አበባ ደቡብ ምዕራብ በኩል የምትገኝ ሲሆን ከአዲስ አበባ እስከ ጅማ 390 km አከባቢ ነው።
የአየር ሁኔታ፦ ሞቃታማ
ከአዳማ እና ከመሰል ሞቃት ሃገሮች ለሚመጡ ተማሪዎች ሙቀቱ ምንም ዓይነት ተጽእኖ የለውም እንዲያውም ሊበርዳቸው ይችላል። በግልባጩ ደግሞ ከብርዳማ አከባቢ ለሚመጡ ተማሪዎች የሙቀቱ መጠን ከፍ ያለ ይሆንባቸዋል ። ለማንኛውም ቀለል ያሉ ልብሶችን ይዛቹህ ብትሄዱ መልካም ነው ባይ ነን።
ስለ ዩኒቨርስቲው፦
ድሮም ጀምሮ የፍቅር ከተማ (Magaala jaalalaa) ተብላ በምትጠራው በጅማ ከተማ የሚገኝ አንጋፋና ለኑሮም ሆነ ለትምህርት ከየትኛውም ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ነው ብለን የምናስበው ዩኒቨርሲቲ ነው።
ጅማ ታሪካዊና አንጋፋ በሆኑ በንጉስ አባጅፋር ታሪክ የታወቀች ከተማ ስትሆን ዩኒቨርሲቲው ለከተማ ብዙም ሳይርቅ በከተማ ውስጥ ነው ለማለት በሚያስችል ሁኔታ ይገኛል።
ሌላው እና በጣም ደስ የሚል ታሪካዊ ቦታ ቢኖር ንጉስ አባጅፋር ቤተመንግስት የሚገኘዉ ከዋናዉ ግቢ ብዙም ሳይርቅ መገኘቱ ነው። ለጉብኝት በፈለጋችሁ ጊዜ ሁለ መዝናናት የሚያስችል ቦታ ነው።
በጅማ ዩኒቨርሲቲ በጣም የሚያማምሩ ህንፃዎች ከመኖራቸው ባሻገር ለመማርም በጣም ምቹ የሆኑ ህንፃዎች ናቸው። ጅማ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ጅማ ከተማ በጣም በፍጥነት እያደጉ ይገኛሉ።
በሁሉም ካምፓሶች የአንደኛ አመት ተማሪዎች ይመደባሉ ፤ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ብሎኮች በጣም የሚያማምሩ ናቸው ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ትምሮ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ትንሽ ከበድ ሊልባቹህ ስለሚችል በግቢው ምቾት እንዳትታለሉ ።
የካንፓሶች ብዛት፦
ጅማ ዩኒቨርሲቲ አራት ካምፓሶች ያሉት ሲሆን በቅርብ ጊዜ አንድ አዲስ campus ( Agaro campus) ስራ ይጀምራል ተብሎ ይገመታል።
የአራቱ campus ስሞች እንደሚከተለው ነው፦
➊ ዋና ጊቢ ( Main campus)
➋ ቤኮ Campus
➌ Kito Furdissa (Techno) Campus
➍ Agri Campus
➊ በዋና ግቢ የሚገኙ ኮሌጆች ፦
- ጤና እንስቲትዩት
- ህግና አስተዳደር ኮሌጅ
- የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ
- ማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ እና
- ስነ ባህሪ ኮሌጅ ናቸው።
.
➋ ቤኮ (B.E.Co)
(College of Business& Economics)
ከዋናዉ ግቢ በቅርበት የሚገኝ ሆኖ በመካከላቸው ዋናውንና ቤኮ ግቢን የሚያገናኝ ትልቅ ድልድይ ይገኛል።
በዚህም የተነሳ የዋና ግቢ ተማሪዎችም ሆነ የቤኮ ግቢ ተማሪዎች በድልድዩ በኩል ያለምንም ችግር መመላለስ ይችላሉ።
➌ ቴክኖ ግቢ (Kito furdissa campus)
የእንጂነርግ እና የcomputer science ተማሪዎች ግቢ ነው ።
ለመማርም ለመኖርም ምቹና በጣም አስደናቂ የሆኑ ህንፃዎች ያሉበት ግቢ ከመሆኑም ባሻገር ለመጀመሪያ ጊዜ የህንፃዎቹን አሰራር ያየ ሰዉ እውነትም ይህ ህንፃ የእንጂነሮች ስራ ነው ብሎ ከማድነቅ ወደኋላ አይልም።
ከአራቱ ካምፓሶች የቴክኖ ግቢ በንፅፅር ከዋናዉ ግቢ ርቆ የሚገኘው ግቢ ሲሆን መርካቶ (የጅማ ከተማ እምብርት) በሁለቱ ጊቢዎች መካከል ትገኛለች።
➍Agri Campus
Agri Campus የግብርና እና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ተማሪዎች ግቢ ነው።
የሚገኘውም ከቴክኖ ግቢ እና ከዋናው ግቢ መሃል (መርካቶ አካባቢ) ነው።
❺ Agaro Campus
Coming soon
የካፌ ምግብ፦
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የካፌ ምግብ በtransfer ከሌሎች ግቢዎች በሚመጡ ተማሪዎች ሁሉ የተመሰከረለት ነው።
የግቢ ካፌ በጣም ተስማሚ ከመሆኑ የተነሳ የነን ካፌዎች ቁጥር እንዲያንስ ተጽእኖ ፈጥሮበታል
ምግቡ Normal ነው አንዳንድ ምግቦች ሊደብሩ ይችላሉ በተለይ ለፍሬሽ ቢሆንም ግን ጨጓራ ምናምን አይነካም።
ከካፌው በተጨማሪ ግቢ ውስጥ እና ከግቢ ውጭ ያሉ ብዙ አማራጮች አሉ።
ከካፌ ውጪ ስላሉ ምግቦች፦
በአይነትም በጥራትም አሪፍ የሚባሉ ከግቢ ውጭ ብዙ ምግብ ቤቶች አሉ።
በተጨማሪም ከግቢ ውጭ የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ማግኘት ይቻላል። ለምሳሌ ሙዝ ፣ ብርቱካን፣ አቩካዶ ...ወዘተ የመሳሰሉትን በቀላሉ ማግኛት ይቻላል። የተለያዩ ጁስ ቤቶችም እንዲሁ በብዛት ይገኛሉ ።
ውሃ፣ መብራት እና WIFI
🚰 የብዙ ግቢዎች ችግር የሆነው የውሃ ጉዳይ ጅማ ውስጥ ለአንድ ቀን ጠፋ ማለት ኒው ዮርክ መብራት ጠፋ እንደማለት በሉት።
የውሃ ችግር ጅማ ውስጥ የለም ማለት ይቻላል እንዳያሳስባቹህ ። ግን ሙሉ ለሙሉ አይጠፋም አይባልም በዛ ቢባል ለአንድ ቀን ነው ።
መብራት ኖርማል ነው አንዳንዴ ብቻ ይጠፋል ፤ WIFI ለክፉ አይሰጥም አሁን ላይ በጣም መሻሻል እያሳየ ነው ።
የሽንት ቤት ጉዳይ፦
በብዙ ግቢዎች እንደተለመደው ትንሽ የሚያስቸግር ነገር ቢኖረውም ከብዙ ካንፓሶች ግን የተሻለ ነው ።
💫 በተረፈ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ቀዳሚ ከሚባሉት ዩንቨርሲቲዎች ግንባር ቀደም በመሆኑ ብዙ አስቸጋሪ ነገር አያጋጥማችሁም ።
Telegram
Freshman Tricks
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
👍23❤6🔥3👏1💯1
🎓Software Engineering.⚙️⚙️
📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች(System or application software's) ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል።
📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❔
🌟በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በ5 አመት የሚወሰድ ነው።
📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓
💻 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Math(specially discrete mathematics ) ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል።
📚 Software Engineering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓
✅ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇።
📚Some of main programming languages are
👩💻• C++
👩💻• JAVA
👩💻• PYHTON
👩💻• C#
👩💻• HTML
👩💻• CSS
👩💻• JAVASCRPT
👩💻. PHP
💻👨💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who:
📌• Designs, builds, and tests software applications.
📌• Understands user requirements and solves problems using coding/technology.
📌• Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand.
🎓 በ Software Engineering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓
🔻1. Applications Developer
🔻2. Cyber Security Analyst
🔻3. Game Developer
🔻4. Information Systems Manager
🔻5. IT Consultant
🔻6. Multimedia Programmer
🔻7. Web Developer
🔻8. Web Designer
🔻9. Software Engineer
💻 Software Engineering የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❔
💻በ Software Engineering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል።
📚 የ Software Engineering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓
🔻 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages, Data structures እና Architectures of computer system ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።
💵 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓
💻 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።
ይቀጥላል.....

👍34🔥4❤3👏2🕊2
💊 Pharmacy | ፋርማሲ
🦠ፋርማሲ ከ other health ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በአድሱ የትምህርት ስርአት freshman course ጨምሮ የ5 አመት ትምህርት ነው ።
ፋርማሲ ስትገቡ የምትማሯቸው ኮርሶች mostly chemistry ነክ around [ 60%] ,biological around [25%] እና ሌሎችም አሉ ።ስለዚህ chemistry የሚወድና አንባቢ ተማሪ በብቃት ይወጣዋል።
🔬ፋርማሲ ስትማሩ የሚያስደስቱ ነገሮች ፦
🔺የመድሃኒት ቅመማ በላብላቶሪ ትሰራላችሁ ፤ ከባህላዊ ህክምናና ከእፅዋት እንዴት መድሃኒት ማግኘት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ ፤ በላብላቶሪ ውስጥ lotion, cream, gel, shampoo, sanitaizer....የመሳሰሉትን ኮስሞቲክስ ታመርታላችሁ ፤መድሃኒትን አይጥ ላይ በመውጋት ትመራመራላችሁ ወዘተ....
💊በፋርማሲ ስትመረቁ ምን ትሰራላችሁ? ገቢውስ እንዴት ነው ? 🤔
1️⃣, clinical pharmacy የሚባለው hospital ውስጥ ተቀጥራችሁ
2️⃣, 🧪pharmaceutical company የመድሃኒት ፋብሪካና በተወሰነ መልኩ የኮስሞቲክስ ፋብሪካ ጋር
3️⃣, የመድሃኒትና የምግብ ቁጥጥር ማለትም ወደ ሀገር የሚገቡና የሚወጡትን መፈተሽ
4️⃣, በግላችሁ community pharmacy በመክፈት በተለይ ቤተሰቦቻችሁ በገንዘብ የሚያግዟችሁ ከሆነ በጣም አዋጭ ነው።
5️⃣, 💉የማንኛውንም የህክምና መድሃኒትና ቁሳቁስ በ pharmacist ቁጥጥር ስር ነው የሚገዛው (የሚቀርበው) ስለዚህ እዛ ላይም የናንተ ሙያ አለ።
6️⃣, የ fingerprint,forensics, food toxicity,drug toxicity,.....የመሳሰሉትን የወንጀል ምርመራ ላይ መስራት ይቻላል ።
7️⃣, እኛ ሀገር ብዙም ባይኖር የመድሃኒት ጥናትና ምርምር ላይም ትሰራላችሁ
⭕️ስለ ገቢው፦ እውነቱን ለመናገር በፋርማሲ ትምህርት ከተመረቃችሁ በኋላ ስለ ገንዘብ አያሳስባችሁም ። እያጋነንኩ አይደለም ከቻላችሁበት በጣም ባለሀብት ትሆናላችሁ ። ስለ ፋርማሲ ብትጠይቁ ቀድመው የሚነግሯችሁ businesses ነውና እሱ አያሳስባችሁ ።
📌ስራ ላላገኝ እችላለሁ? እንደማንኛውም የጤና ተማሪ ከhospital,ጤና ጣቢያ ትሰራላችሁ plus ሌላ አማራጭ በግል ትሰራላችሁ ወይም ከላይ ከ ተራ ቁጥር 2-7 ያሉት አማራጮች አሉላችሁ ።
📺ትምህርቱ ከባድ ወይስ ቀላል? pharmacy ከ medicine በመቀጠል የሚመደብ ስለሆነ ከበድ ይላል ነገር ግን chemistry,biology and labolatory ነክ ትምህርቶች ለሚሰራና ለሚያነብ ተማሪ በቀላሉ ማለፍ ይችላል ። እንደዬ ዩንቨርስቲው ቀለል ባለ መልኩ የሚያስተምሩም አሉ ። ስለዚህ ጠንከር ያለ ተማሪ ቢሆን የተሻለ ውጤት ያመጣል።
🔘በአጠቃላይ ፋርማሲ ከሌሎች የጤና ዘርፎች ለየት የሚያደርገው ብዙ የስራ መስኮች ያሉትና ጥሩ የሚባል ክፍያ የሚገኝበት መሆኑ ነው።
🚖ስለ ፊልድ መረጣ በተመለከተ እንደ medicine ገና የመጀመሪያ ሴሜስተር ኮርስ እንደጨረሳችሁ ነው ። ሌሎች other health ግን 1ኛ አመት ከጨረሳችሁ በኋላ ነው።

👍24❤7🔥3👌2👏1🙏1
Information Booklet_UAT (1).pdf
846 KB
ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ UAT ፈተና
ፈተናው የAptitude multiple choice ፈተና ሆኖ በሁለት የተከፋፈለ ነው፡፡
- Verbal reasoning: 55 questions in a given 60 minute. It includes : reading, and writing and language.
- Quantitative reasoning: 45 items in a given 60 minute. It includes heart of algebra, problem-solving data analysis, transition to advanced math, and additional topics in math.
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ UAT Aptitude ፈተና ከኢንትራንስ Aptitude ፈተና አንጻር ብዙ ጥያቄ እንድትሰሩ ነው የሚጠበቀብቹ፡፡ ለንጽጽር
- AAU UAT Aptitude Test: 100 questions in 2 hours
- Entrance Aptitude Test: 60 questions in 2 hours
ነው፡፡
ዓምና የተሰጠው ትክክለኛውን የ AAU UAT ፈተና ONLINE ስለነበረ ለማግኘት አስቸጋሪ ነው፡፡
https://t.me/AdissAbabaUniversity2017

👍6❤3🔥2🙏1
👩🏫 ECONOMICS ምንድ ነው❓
☘️ኢኮኖሚክስ እያደገ የመጣ ኢኮኖሚ የእያንዳንዱ ህዝብ ኩራት ነው ፡፡ ስለሆነም በዚህ ኢንዱስትሪ ውስጥ በትክክል ማግኘት የተሻሉ አዕምሮዎችን እና እጆችን ማምጣት ያካትታል ፡፡
☘️ኢኮኖሚክስ የሀብት ማምረት እና ማሰራጨት ተግባራዊ እና ቲዎሪያዊ ሳይንስ ነው እሱ በሸቀጦች እና አገልግሎቶች ምርት ፣ ግዥ እና ሽያጭ ስርዓት ዙሪያ የተመሠረተ ነው ፡፡
☘️ይህ ብዙውን ጊዜ ነገ ኢኮኖሚውን መልሕቅ ከሚሰጡት አዕምሮዎች ከሚያሠለጥነው የትምህርት ዘርፍ ይጀምራል ፡፡ በዚህ ምክንያት ብዙ ትምህርት ቤቶች ስለ ኢኮኖሚክስ ደረጃቸውን አሻሽለዋል ፡፡
👩🏫 ECONOMIST ማነው❓
☘️አንድ ኢኮኖሚስት በማኅበራዊ ሳይንስ ሥነ-ምግባራዊ ሥነ-ምግባራዊ ልምምድ የሚያደርግ ግለሰብ ነው።
☘️ኢኮኖሚስቶች ብዙውን ጊዜ የአንድን አገር እድገት በተለያዩ መንገዶች ስለሚመሩ ንድፈ ሐሳቦች እና መሠረታዊ ነገሮች ያዘጋጃሉ እንዲሁም ይጽፋሉ ፡፡
☘️በዚህ ሙያዎች ውስጥ ብዙውን ጊዜ በአጠቃላይ ከሚታወቁ የፍልስፍና ንድፈ ሃሳቦች እስከ ማክሮ ኢኮኖሚያዊ ትንተና እና ጥቃቅን ኢኮኖሚያዊ ትንተና የሚይዙ ምስማሮች አሉ ፡፡ በተጨማሪም የፋይናንስ መግለጫ ትንተና ፣ ትንታኔያዊ ዘዴዎችን የሚያካትት ውሎ አድሮ ሌሎች ሞዴሎችን ከበስተጀርባ ማዳበር ይጀምራል ፡፡
☘️እንደ ኢኮኖሚስት በአንድ ጊዜ በሁለት የተለያዩ የኢንዱስትሪ ቅርንጫፎች ውስጥ በአንድ ጊዜ መሥራት ይችላሉ። ከሁሉም በላይ - ትንበያዎን እና ትንታኔዎን በዋና ችሎታዎ እንዴት ማድረግ እንደሚችሉ መማር ያስፈልግዎታል።
↘️የኤኮኖሚስቶች ግዴታ ሌላው አስፈላጊ ቦታ በስታትስቲክስ ትንተና ፣ በሂሳብ እንዲሁም በኮምፒዩተር ፕሮግራም ውስጥ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም መረጃን በመገምገም ላይ የተመሠረተ ነው ፡፡
☘️እንደ ሕግ እና ሕክምና ያሉ ከተደነገጉ ሙያዎች በተቃራኒው ፣ እንደ ኢኮኖሚስት ፈቃድ አያስፈልግዎትም ፡፡ ቢሆንም ፣ መያዝ ያስፈልግዎታል በሂሳብ ውስጥ አንድ ዲግሪ ወይም እስታቲስቲክስ እና በመቀጠል በኢኮኖሚክስ ውስጥ የፒ.ዲ.ዲ.
☘️ስለዚህ ሥራዎን ለመጀመር በዓለም ላይ ካሉ እጅግ በጣም ኢኮኖሚያዊ ትምህርት ቤቶችን ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ይችላሉ።
👩🏫እኔ ስኬታማ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ መሆን የምችለው እንዴት ነው❓
☘️ራስዎን ሲያዳብሩ እንዲሁም በአስተማሪዎች እና በፕሮግራሞች ላይ ብድር ሲያገኙ የተሳካ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ መሆን ይችላሉ ፡፡
👩🏫 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
አብዛኛዎቹ የኢኮኖሚክስ ዲግሪዎች ለሦስት ወይም ለአራት ዓመታት የሚቆዩ ሲሆን በዋነኝነት የሚሠጡት በንግግሮች በሴሚናሮች ነው ፡፡
👩🏫ECONOMISTS ተፈላጊነት አላቸው❓
☘️በእርግጥ ፣ ኢኮኖሚስቶች ተፈላጊ ናቸው እናም በመጨረሻም እንደዚያው ይቆያሉ።
👩🏫በECONOMICS ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓
☘️ በኢኮኖሚክስ ዲግሪ ሥራ ማግኘት ቀላል ነው?
☘️የለም ፣ በጣም ቀላል አይደለም ፡፡ ይህ እውነት ሊሆን ቢችልም ፣ ሥራ የማግኘት ዕድልም እንዲሁ አይቀንሰውም ፡፡
👩🏫 ECONOMICS ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓
☘️ ከባድ ነው ወይም ቀላል የሚለውን ሁሌም እንደምንለው ተምረን አ ላ የ ነ ው ም 🙄🙃😇ባንልም ት/ት ከተባለ ሁሉንም focus እስካላደረግን ድረስ ይከብዱናል ሀ ሲባል የሚከብድ ት/ት የለም 😏እራሳችን ካላከበድነው ድረስ ፖ ሲባል ደግሞ ውጤታማ ለመሆን አስተማሪ የሚያስተምረውን በደንብ ማዳመጥና የሚሰጡትን courses መከታተል, ከሚያውቁ ሠዎች መጠየቅና ራስን ማሳመን ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።
በሌላ በኩል የቢኤ ኢኮኖሚክስ ተማሪዎች የበለጠ የጥራት ዘዴዎችን ስለሚጠቀሙ ብዙ ሂሳብ እንዲጠቀሙ አይገደዱም ፡፡
💠ምንም እንኳን የተለያዩ የኢኮኖሚክስ ንዑስ ክፍሎች ቢኖሩም ፣ ሁለቱ ዋና ዋና የጥናት መስኮች የማይክሮ ኢኮኖሚክስ እና ማክሮ ኢኮኖሚክስ ናቸው ፡፡
የማይክሮ ኢኮኖሚክስ በግለሰቦች እና በኢንዱስትሪዎች መካከል ያለው ተለዋዋጭ ጥናት ነው ፣ ስለ አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚክስ ስነ-ስርዓት የበለጠ የተጠና ጥናት ነው ፣ ይህም የአንድ አጠቃላይ ገበያ ወይም ሀገር የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጥናት ነው።
👩🏫 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓
☘️ አንድ ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።
ኢኮኖሚስቶች ብዙ ገንዘብ ያገኛሉ
☘️አዎ አርገውታል. በተለይም ፣ ኢኮኖሚስቶች በአማካኝ እስከ 114,600 ዶላር ያህል ገቢ ያገኛሉ ፡፡😋
👩🏫 እንዴት ECONOMIST እሆናለሁ❓
☘️ኢኮኖሚክስ ለማጥናት ከወሰኑ እና ከዚያ በኋላ በመስክ ውስጥ የሙያ መስክን ለመከታተል ከወሰኑ በኋላ ፣ በመጨረሻም ወደ እርስዎ የሚመራ መመሪያ ያስፈልግዎታል ፡፡
☘️እንደ አረንጓዴ መስክ ፣ ኢኮኖሚስቶች ብዙውን ጊዜ የተወሰኑ የሥልጠና ደረጃዎችን ይለማመዳሉ። ስለሆነም እኛ አራት የሚያካትቱ አራት ደረጃዎች አድርገናል ፡፡
ደረጃ ➊ የባችለር ዲግሪ ያግኙ
በኢኮኖሚ መስክ ውስጥ አንድ ሥራ ለመጀመር እንኳን በመጀመሪያ የመጀመሪያ ዲግሪ (ኢኮኖሚክስ) ደረጃ ወደ ኢኮኖሚክስ ውስጥ ለመግባት ብቁ መሆን አለብዎት ፡፡
በዚህ ደረጃ ፣ ስለ ኢኮኖሚክስ መሰረታዊ ፅንሰ-ሀሳብ መማር ይጀምራሉ። በገንዘብ ትንተና ላይ በአጠቃላይ የተወሰኑ ተለዋዋጭ ስርዓተ-ጥለቶችን እና ፅንሰ-ሀሳቦችን ያስተዋውቁዎታል።
ደረጃ ➋ የመምህርዎን ፕሮግራም ያጠናቅቁ
በእርግጥ የባችለር ፕሮግራምዎ ከተጠናቀቀ በኋላ ወዲያውኑ የጌታውን ፕሮግራም መከታተል ያስፈልግዎታል ፡፡ ምክንያቱም የማስተርስ ፕሮግራም በተጨማሪም የምርምር ግኝቶችን ለማካሄድ እና ለማተም እድሉን በሚሰጥዎ በርእሰ ጉዳይ ላይ ያለዎትን እውቀት ያጠናክራል።
ደረጃ ➌ የፒ.ዲ.ኤፍ. ፕሮግራም ያጠናቅቁ
ብዙውን ጊዜ ፣ ፒኤችዲ ዲግሪ በማይኖርዎት ጊዜ ትክክለኛ ደንበኞችን መሰብሰብ ያቅታዎታል ፡፡
በኤኮኖሚክስ ውስጥ የፒ.ዲ. ዲግሪዎች አብዛኛውን ጊዜ የአካዴሚያዊ ግኝትዎ ከፍተኛ ደረጃዎች ናቸው ፣ ስለሆነም ያንን ዲግሪ ለማጠናቀቅ ማቀድ አለብዎት።
ምናልባት ፣ በዓለም ላይ ካሉ አንዳንድ ኢኮኖሚያዊ ት / ቤቶች አንዳንዶቹ ክፍት መስኮት እንዲሰጡዎት ከእይታ ውጭ አይደሉም።
ደረጃ ➍ ማረጋገጫዎችን ይገንቡ
እንደ ኢኮኖሚክስ ባሉ የሙያ ጎዳናዎች ውስጥ ፣ ብዙ የምስክር ወረቀቶች ሲያገኙ የመገለል እድሉ ከፍ ያለ ነው ፡፡
ጥያቄዎችን መጠየቅ እንደፈለጉ በመሰረታዊነት እነዚህ ዕድሎች በእይታ ውስጥ ናቸው ፡፡
በኢኮኖሚክስ ውስጥ የበለጠ በተማሩ እና በተተገበሩበት ጊዜ ገቢዎ በተመሳሳይ ይጨምራል ፡፡
ብዙውን ጊዜ በተለያዩ ድርጅቶች የሚመረጡ ስለሆኑ ኢኮኖሚስቶች ሥራ ፍለጋ ሲፈልጉ አልፎ አልፎ ያገቸዋል ፡፡ በእርግጥ ይህ ማለት በተለያዩ ተቋሞቻቸው ውስጥ በደንብ የሰለጠኑ ናቸው ማለት ነው ፡፡
=====

👍18❤5🔥4🤩2💯2
Freshman Tricks
Photo
BAHIRDAR UNIVERSITY
መገኛ፦ ባህር ዳር
አየር ሁኔታ፦ ሞቃታማ ነው የሌለ ቀን ቀን ፀሀያማ ነው በጣም፤ በተለይ engineering, Low,Arc,Land ያሉበት የባብ campus ይባላል ጥላ ያስፈልጋል ወንድም ሴትም ነው እዛ ጣጣ የለውም። እና ያው የሚሞቅ ነገር አያስፈልግም ቀለል ያለ ብርድ ልብስ ለመያዝ ሞክሩ።
ይህን መረጃ በመስጠት ለተባበራችሁ ላቅ ያለ ምስጋና ይድረስልኝ
📌በውስጡ ያሉ ግቢዎች፧ አምስት ሲሆኑ እነርሱም
🔅ፔዳ ግቢ
ዋናው ግቢ ሲሆን በውስጡም 2 ግቢ አሉት faculty of Business(Fb) ena mainይባላሉ የተለያዮ የትምህርት መስኮች ይሰጣሉ የሚገኘው ከከተማ 2ብር ባጃጅ ነው ያው ከተማ በሉት
በውስጡ ያሉ የትምህርት መስኮች
🔸all social dep'ts exept law and Governance
🔸Comptional science
🔸medcine
🔸Maritaym
🔅ሰላም ግቢ
ይሄም ከተማ ነው የሚገኘው ከዋናው ግቢ ብዙም አይርቅም
🔸Textile ጋር የተያያዙ ሁሉም departmenቶች እዚህ ግቢ ላይ ይገኛሉ
🔅ይባብ ግቢ
ይሄ ግቢ ሞቃታማ እና ፀሀያማ ነው የሚገኘው ባህርዳር መግቢያ ላይ ነው ከከተማ የወጣ ነው
በውስጡ ያሉ የትምህርት መስኮች
🔸 fresh Engineering
🔸computer science
🔸Law
🔸Arc
🔸Land organisation ናቸው
Architecture በፈተና ነው ሚገባው ፥ በየአመቱ ሰላሳ ተማሪ ተቀብሎ ያስተምራል ከአንደኛ አመት ጀምሮ እስከ መጨረሻው ድረስ በዚሁ ግቢ ይማራሉ።
🔅 ዘንዘልማ ግቢ
ይህ ግቢ ደሞ መውጫ ላይ ነው ያለው በውስጡ ያሉ የትምህርት መስኮች
🔸 agriculture
🔸 ke compitional Geology dep't
🔸vertenary medicine et..
🔸ፖሊ ግቢ ይሄ ወፍ fresh yelem ያው 2nd year en 3rd year engineering ነው ያሉት
Generally
Bahir Dar University is organized into
💻Faculty
💻Colleges
💻Institutes
💻 Schools and
💻Academy
🎬Institutes
🔌Bahir Dar Institute of Technology
🔌 Ethiopian Institutes of Textile and Fashion Technology and
🔌Institute of Land Administration
🎬Colleges
📃College of Agriculture and Environment
📃 College of Medicine and Health Sciences
📃 College of Business and Economics and
📃 College of Natural sciences
🎬Schools
📖School of Law
📖 School of Computing and Electrical Engineering
📖School of Civil and Water Resources Engineering
📖School of Mechanical and Industrial Engineering and
📖School of Chemical and Food Engineering
🎬Faculties
📮Educational and Behavioural Sciences (the oldest),
📮Faculty of Humanities, and
📮Faculty of Social Sciences
🎬Academy
📌 Maritime Academy
📌 Sports Academy
ምግብ ቤቶች እንዲሁም ዋጋቸው
about Food አረ peace new yelele በተለይ የካፌ ዳቦ ሁሉም ነው ሚወደው (እኔ ራሱ በሃሳብ 🍣)
የሚገራርም ላውንቾች አሉን ዋጋ አያሳስብም
አረ ሱቅ የፈለጋችሁት ነው ያለው በቃ በእኔ ይሁንባችሁ ምንም አታጡም
ውጭ በር ላይ ደግሞ ያበደ ነው ቡና ፣ሻይ ፣ወተት፣ ምግብ ቤቶች ጨቅ ናቸው
ውሃ ትንሽ አዛ ነው ያው ስትቆዩ የሚለመድ ነው 😌
ባህር ዳር ስትገቡ የሚዘጋጁ ሰርቪሶች⛰🚈 አሉ senior ተማሪዎች አብረው ይቀበሏቹኃል ፨ እና ምንም አያስቸግርም ዋናው confidence new

👍19🙏4❤2🔥2🥰1💯1
Forwarded from Freshman Tricks
ፍሬው.pdf
54.2 MB
📓ፍሬው = ፍሬሽማኑ ማለት ነው ።
💡ቀጣይ ወደ ግቢ ለምትገቡ ተማሪዎች ፣ ስለ ግቢ ላይፍ በ ልቦለድ የሚተርክ
📮አንብቡት ስለ campus (ዶርም) ላይፍ ታውቁበታላችሁ ..!
💾 54.2 MB
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
💡ቀጣይ ወደ ግቢ ለምትገቡ ተማሪዎች ፣ ስለ ግቢ ላይፍ በ ልቦለድ የሚተርክ
📮አንብቡት ስለ campus (ዶርም) ላይፍ ታውቁበታላችሁ ..!
💾 54.2 MB
© FRESHMAN TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍12🔥5🎉3🫡2
በ2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተጨማሪ የመግቢያ ፈተና በቀጥታ (online) በመስጠት መቀበል ይፈልጋሉ፡፡
የምዝገባ ጊዜ፡-
ከመስከረም 06 እስከ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም
ምዝገባው የሚጠናቀቀው፡-
መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ይሆናል፡፡
ምዝገባ የሚደረግበት ድህረገጽ
www.aastu.edu.et and www.astu.edu.et
ፈተናው የሚሰጥብቸው የትምህርት አይነቶች
11 እኛ 12ኛ ክፍል Biology, Chemistry, Physics, Maths and English

👍13❤2🙏2🔥1
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም. በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾች

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ቅድመ ምረቃ በመደበኛ መርሃ ግብር ትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምደባ ስለማያካሂድ በመንግስት ስኮላርሺፕ እንዲሁም በግል ከፍላችሁ በዩኒቨርሲቲያችን መማር ለምትፈልጉ የዩኒቨርሲቲዉን የመግቢያ ፈተና (UAT) እና ዩኒቨርሲቲዉ ያወጣዉን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡
በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጾች (www.aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች
በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
*የመመዝገቢያ ቀናት እስከ መስከረም 08/ 2017 ዓ.ም ድረስ ይሆናል
*የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በዩኒቨርሲቲዉ ድረገጾች ላይ ይገለጻል::
አ.አ.ዩ ሬጅስትራር
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም. በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾች
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ቅድመ ምረቃ በመደበኛ መርሃ ግብር ትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምደባ ስለማያካሂድ በመንግስት ስኮላርሺፕ እንዲሁም በግል ከፍላችሁ በዩኒቨርሲቲያችን መማር ለምትፈልጉ የዩኒቨርሲቲዉን የመግቢያ ፈተና (UAT) እና ዩኒቨርሲቲዉ ያወጣዉን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡
በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጾች (www.aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች
በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
*የመመዝገቢያ ቀናት እስከ መስከረም 08/ 2017 ዓ.ም ድረስ ይሆናል
*የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በዩኒቨርሲቲዉ ድረገጾች ላይ ይገለጻል::
አ.አ.ዩ ሬጅስትራር
https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
Telegram
Freshman Tricks
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
👍10❤1🔥1🙏1🫡1
My advice about Addis Ababa University❗️
If you are social student you can get all departments .Your results as much as no mater without law.
For natural to get a cool department such as software,medicine,computer science,IS,electrical engineering and pharmacy is hardly possible🙏 Instead of AAU you should search other universities 🏃

❤11👍6🔥5🙏4