Freshman Tricks
35.1K subscribers
763 photos
65 videos
307 files
808 links
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
Download Telegram
ብዙ ተማሪዎች ስለ remedial ዉጤት እየጠየቃቹን ነዉ::ከ300 በታች ዉጤት ያመጣቹ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ 👇

@REMEDIAL_TRICKS
@REMEDIAL_TRICKS

እዚህ ላይ በመግባት መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ
👍10🔥5👏31🎉1🫡1
ያለፋችሁ ተማሪወች መቸ ነው ዩኒቨርሲቲ ምርጫ የምታስተካክሉት
🙏20🔥5👍4👏1💯1
የማህበራዊ ሳይንስ(Social science)ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇

📌 Global Trends

📌 Communicative English Skill I

📌 Economics

📌 Geography

📌  Maths(Social)

📌 Logic and Critical Thinking

📌 Physical Fitness

አሁን ደግሞ ስለ እያንዳንዱ መጠነኛ የሆነ ገለፃ ወይም ጅንጀና እናድርግ።

📖 Global Trends

የዚህን ኮርስ ባህሪ ለማወቅ ፡ ስሙን መረዳት በቂ ነው - Global። የዚህ ኮርስ ዋና አላማ ወይም በመሰረታዊነት የምትማሩት ስለ አለም አቀፋዊነት (Globalisation)  ፡ ስለ የ ውጭ ግንኙነት ( foreign policy) : ስለ  የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ታሪክ ከ አፄ ቴዎድሮስ እስከ አሁን እና ሌሎችም። ከ civics ትምህርት ጋር ተቀራራቢነት አለው ፡ ይኸን ለየት የሚያደርገው የተለያዩ theories of foreign policy በውስጡ ይዟል። ይህ ኮርስ theory ብቻ ስለሆነ ከእናንተ የሚጠበቀው ማንበብ ብቻ ነው።

📚 Communicative English Skill I

ይህ ኮርስ የብዙ ተማሪዎችን ውጤት የሚያነሳ ነው እንግሊዝኛ ሞካሪ ከሆናችሁ። በዚህ ኮርስ በዋናነት የምትማሩት 

Speaking skill ( ከ ክላስ presentation ታቀርባላችሁ። ማርክ አለው ፡ ስለዚህ ስታቀርቡ እንዳትፈሩ።)

Reading skill (  ልክ Entrance እንደተፈተናችሁ አይነት የ passage ጥያቄ ትፈተናላችሁ።)

Writing skill ( የስራ ማመልከቻ ደብዳቤ ( application letter) ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ፡ descriptive paragraph ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ወዘተ)

Grammar( Tense , passive and active voice , reported speech , conditional sentence ትማራላችሁ። final exam እና CoC exam ላይ  passive and active እና conditional sentence ብዙ ጥያቄ ስለሚወጡ ትኩረት ሰጥታችሁ በማንበብ ተረዱት።)

📕 Economics

ግቢ ላይ ብዙ ሰቃይ ተማሪዎች Economics ን አይሰሩትም🙇‍♂️። 3.7 or 3.8 ያላቸው ልጆች Economics ን B- ምናምን ነው የሚያመጡት። ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ፡ ግቢ ላይ የ Economics ትምህርት ፈተናዎች ወይም ጥያቄዎች conceptual ናቸው። ስለዚህ Economics ን ስታነቡ አትሸምድዱ። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ሞክሩ ፡ ተግባራዊ እውነታውን ተረዱ ማለትም Economics  የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስ ፡ የማህበረሰቡን ኑሮ ለማቅለል ያለውን ሳይንሳዊ ፋይዳ ተረዱት። 11 እና 12 የተማራችሁት የ Economics ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ስትገቡም ስለሚጠቅማችሁ የ 11 & 12 ኛ ክፍል Economics መፅሀፍ pdf ቢኖራችሁ አሪፍ ነው።

📔  Geography

ለ Social science ተማሪ Geography አዲስ አይደለም። ግቢ ላይ የምትማሩትም የ Geography ትምህርትም አዲስ አይደለም። በዋናነት የኢትዮጵያን እና የምስራቅ አፍሪካን መልክአምድራዊ ገፅታ ነው በዚህ ኮርስ የምትማሩት ። አይከብዳችሁም ከእናንተ የሚጠበቀው ማንበብ ነው።

📝 Maths (Social)

ከ መጠነኛ ለውጥ ( modification) ውጭ 11 እና 12 የተማራችሁት ነው። ስለዚህ 11 እና 12 ማትስ የተማራችሁባቸውን ማቴሪያሎች refer እያደረጋችሁ ብታነቡ መልካም ነው እንላለን።

📖 Logic and Critical Thinking

ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ ነው። የዚህ ትምህርት መሰረቱ ፍልስፍና እና ምክንያታዊነት ነው። ስለዚህ የእናንተ የመረዳት ችሎታ እና አገናዛቢነት በዚህ ኮርስ በእጅጉ ይፈተናል። የማስጠነቅቃችሁ ነገር ቢኖር ይህን ትምህርት ስታነቡ ገረፍ ገረፍ አድርጋችሁ ወይም ላይ ላዩን በፍፁም እንዳታነቡ። ፅንሰ ሀሳቡ ገብቷችሁ ነው ማንበብ ያለባችሁ ምክንያቱም አንድ በአንድ ካልገባችሁ ፈተናውን ለመስራት ትቸገራላችሁ። ሽምደዳ ብዙም አያዋጣችሁም እዚህ ኮርስ ላይ። ስለዚህ ለመረዳት ሞክሩ። ለዚህ ኮርስ አጋዥ የሆኑ ሁለት ምርጥ መፅሀፎችን ልንገራችሁ፡

1ኛው) Freshman Logic የሚለው መፅሀፍ ነው። ይህ መፅሀፍ በተወሰነ መልኩ በ አማርኛ እያብራራ ስለሚያስረዳ ብታነቡት ሳይንሱን በቀላሉ እና ቶሎ ትረዱታላችሁ።
የዚህ መፅሀፍ መገኛ ላይብረሪ በተለይም ሶሻል ላይብረሪ ታገኙታላችሁ።

2ኛው) Concise Introduction to Logic የሚለው ነው። ይህ መፅሀፍ የከባባድ ጥያቄዎች መፍለቂያ ነው። የግቢ መምህሮች ይህን መፅሀፍ በብዛት ይጠቀሙበታል በተለይ ጥያቄ ለማውጣት። በቃ በአጭሩ ከዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ቀጥታ ፈተና ላይ ያወጡታል🤓። ስለዚህ እዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ስሯቸው። መፅሀፋ በ pdf ስላለኝ በቀጣይ በዚህ ቻናል እለቅላችሗለሁ።

📘 Physical Fitness

ይህ ኮርስ ውጤት የለውም። ማለትም A, B+ ,C ምናምን ተብሎ Grade አይሰራለትም። pass or fail ነው የምትባሉት። ኳስ ሜዳ ወጥታችሁ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ነው የምትሰሩት ፡ ስለዚህ የስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል። attendance ካልቀራችሁ እና መምህሩ የሚያሰራችሁን ስፖርት ከሰራችሁ pass ትባላላችሁ ማለትም ታልፋላችሁ.  


🔰 ለተጨማሪ መረጃ 🔰
👍252🔥2👏2
የአብዛኛዎቻቹ ጥያቄ 🤔

የሬሚዲያል መቁረጫ ነጥብ ስንት ነው

መልስ:- እስካሁን ባለን መረጃ መሰረት የሪሚድያል መቁረጫ ነጥብ ከትምህርት ሚኒስቴር ይፋ እንዳልሆነ ነው። ነገር በቅርብ ቀን ይፋ እንደሚሆን ጥርጥር የለንም! ይፋ እንደሆነ ወዲያው የምናሳውቃችሁ ይሆናል ።😊

@freshman_Tricks
🙏30👍8🥰3🔥2👏2🤩1🫡1
ስለ ሪሜዲያል አስፈለጊነት ምን ያክል ታዉቃላችሁ

አንድ ተማሪ ዲግሪ ለመያዝ የግዴታ 12ኛ ክፍል ላይ ከ50 % በላይ አምጥቶ ማለፍ አለበት!!! ይህ ባይሆን ግን አንድ ተማሪ ወደ ዲግሪ ለመድረስ በምን አይነት መንገድ ማለፍ አለበት
1ኛ. ሪሜዲያል ከገባ እና 1 አመት ሪሜዲያል ተምሮ ካለፈ ዲግሪውን መማር ይችላል፣
2ኛ. ሪሜዲያል ከገባ እና 1 አመት ሪሜዲያል ተምሮ ከወደቀ ለ 3 አመት ያክል ዲፕሎማ ተምሮ ከእንደገና ዲግሪውን መማር ይችላል፣
3ኛ. ሙያ እና ቴክኒክ ተምሮ Level 4 COC ካለው ከእንደገና ዲግሪውን መማር ይችላል፣

ይህ ማለት ዛሬ እንደ ቀልድ የምትወስኑኣት ዉሳኔ ነገ ብዙ ጣጣ ይዛባችሁ ትመጣለች በዚህ አመት በመንግስት እንዲሁም በግል ኮሌጆች ሪሜዲያል ለምትማሩ ተማሪወች የሚያግዛችሁን Remedial Tricks private class ተቀላቅላችሁ ማማር አትርሱ !!!


🕹ለበለጠ መረጃ የ Remedial Tricksን ማህበራዊ ሚዲያዎች ይቀላቀላሉ ።
@REMEDIAL_TRICKS
@REMEDIAL_TRICKS

🕹0920308061 ይደዉሉልን!!!

ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_BOT
🙏9👍53🔥3🎉1
Forwarded from AAU UAT Center
እንሆ መልካም ዜና Entrance ለመጣላችሁ ተማሪዎች 🥰


#UAT_Center✔️


📚የመጀመሪያ ምዕራፍ ጉዟችሁን ጨርሳችኋል ፤ ውጤት የመጣላችሁ እሰየው ያልመጣላችሁ ደግሞ አትጨነቁ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው አለማለፋችሁን ከተጠቀማችሁበት ምርጥ እድል ነው ይዞላችሁ የመጣው ፤ ዩኒቨርስቲ ማለፍ አለማለፍ በዚህ ሰዓት ምንም ማለት እንዳልሆነ እወቁ... .ያለፍችሁ ተማሪዎች ከዚህ በኋላ የሚቀጥለው የትምህርት ጉዞ ወደ ካምፓስ ነው የሚሆነው ❗️

💡እናንተ የምትፈልጉት ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ይኖራል ፤ ከእነሱ ውስጥ ደግሞ የኢትዮጵያው አንጋፋው ዩኒቨርስቲ AAU ሊሆን ይችላል .....ከሆነ ትክክለኛውን የመግቢያ ቦታ እንጠቁማችሁ  ✔️

🤩 ዘንድሮ AAU መግባት የምትፈልጉ ከሆነ ፤ለሚጠብቃችሁ UAT በሚገባ አዘጋጅቶ ያለጭንቀት የሚያስፈትናችሁን ወሳኝ Tutorial and Supporting center እንሆ 
i.e AAU UAT CENTER
🙏

➡️ በ UAT Center
📌ፈተናዎች ይሰራሉ
📌የልምድ ልውውጥና ምክር ይተላለፋል
📌 ተማሪዎች በፈተናው ውጤታማ የሚሆኑባቸው ቲቶሪያሎች ይሰጣሉ
📌 ባለፈው ዓመት ጥያቄ የተገለበጠባቸው መፅሀፍቶች
ይጠቆማሉ
🥰

More on 👇👇
https://t.me/AAU_UAT_Center/167

💡ለቲቶሪያል ምዝገባ
=> @UATRegistration_Bot

ለማንኛውም ጥያቄ
☎️ 0916687665
=> @UAT_bot 📥
=> @UATCenter

Join
@AAU_UAT_Center ❤️
@AAU_UAT_Center ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍111🔥1🙏1
አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ(ASTU)
-------------------------------------
📍መገኛ ፡ አዳማ, ኢትዮጵያ
በውስጡ ያሉ ግቢዎች፡ አንድ ግን ውብ እና ትልቅ ነው።

🌤የአየር ሁኔታ፡ ሞቃታማ በተለይ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ትንሽ ይሞቃል ፤ ይህን እንጂ ማታ ማታ ደግሞ ያልተጋነነ ብርድ ስለሚኖር ሹራብ ነገርም ያስፈልጋቹሃል ።

Fields and Departments

→ ASTU ላይ ብዙዎቻቹህ እንደምታውቁት ሁለት የትምህርት መስኮች ብቻ ይገኛሉ።

- Engineering and
- Applied science

→ ከሌላው ግቢ ትንሽ ለየት የሚያደርገው Pre-Engineering የሚያስተምረው ሁለት ሴሚስተር መሆኑ ነው (Department and School የምትመርጡት ሁለተኛ አመት ላይ ነው ማለት ነው።)

Pre-Engineering Courses

- General Chemistry(🙄)
- General Physics 1
- Applied Mathematics 1
- Communicative English.
- Introduction to Computing (Python)
- Civic or Logical Reasoning.
- HPE (0 ch)

Second Semister Courses

- Applied Mathematics 2
- Technical Drawing
- General Physics 2
- Computing ( c++)
- English Writing
- Civic or Logical Reasoning
- HPE (0 ch)

Under Applied science pre-engineering courses

Almost the same as Engineering except one course

Departments of Applied Natural Sciences are

A. Applied Biology
B. Applied Chemistry
C. Applied Geology
D. Applied Mathematics
E. Applied Physics

Under Engineering there are 3 Schools

1. Electrical Engineering
2. Mechanical Engineering
3. Civil Engineering

Under Electrical Engineering or CSE there are 3 streams

A) Electrical and computer engineering
B) Electronics and communication engineering
C) Power and control engineering

Under Mechanical Engineering

A. Chemical Engineering
B. Mechanical Engineering
C. Material Engineering

Under Civil and Architectural School

A. Architecture
B. Civil Engineering
C. Water resource management and hydrolic Engineering
D. Geomatics

NB: Engineering ላይ Aerospace Engineering and Software Engineering አሁን ላይ አይሰጥም ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታቸው ላይ በመግባት ያረጋግጡ <www.astu.edu.et>

- በነገራቹህ ላይ የመግቢያ ፈተናው ብዙም አይከብድም ፤ ፈተናው ከEntrance Exam ጋር ተመሳሳይነት አለው።

Content of exam subjects are:
- Chemistry
- Biology
- Mathematics
- Physics and
- English
ASTU and AASTU JOIN ማድረግ ለምትፈልጉ ሰሞኑን ማስታወቂያ ተከታተሉ።

→ ለማንኛውም የ2011 መመዝገቢያ ነጥብ ለሴቶች 420 እና ለወንዶች 430 ነበር Engineering ማለት ነው። applied ትንሽ ይቀንሳል መመዝገቢያ ነጥቡ 390&410 ነበር።

→ ሌላው የምግብ ቤቶች ዋጋ ነው የምግቤቶቹን Menu ማግኘት አልቻልኩም ግን ከብዙ ነባር ተማሪዎች እንደደረሰኝ ከሆነ የምግብ ቤቶች ዋጋ ከ25-40 ብር ባለው range ይጠቃለላሉ።

→ ይህን ሁሉ መረጃ በመስጠት ለተባበራችሁኝ የastu(adama) ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

→ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገባቹህ ደግሞ አሪፍ ሽልማት ይበረከትላቹሃል በ2011 ከ3.76 በላይ ላመጡ 59 ተማሪዎች PC💻 ተሸላሚ ለመሆን በቅተዋል።

→ አምናና ካቻምናም በተመሳሳይ ብዙ ተማሪዎች ተሸልመዋል ፤ ከ3.5 በላይ ያመጡም የተሸለሙበት ጊዜ ነበር ። ብቻ እናንተ ጠንክሩ እንጂ ለሽልማቱ አለንላቹህ ብሎል ASTU።

እኔን የገረመኝ ምን መሰላቹህ?

→ የሆን ተማሪ ለተከታታይ አመታት የግቢውን ሽልማት ጠራርጎ ወስዷል አስቡት አምስት (PC) በየአመቱ ተሽልሞል።

→ ሌላም Surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው)
ለApplied Science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ Pre Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል።

→ በመጨረሻም ለአዲስ ተማሪዎች ስለ ASTU ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ካላቹህ እናንተን ለመተባበር ፍቃደኛ የሆኑ ምርጥ ምርጥ ነባር ተማሪዎች ስላሉ ሃሳብ አይግባቹህ።

ስለ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከፈለጋችሁ ሼር አድርጉ ።
👍243🔥2🎉1🙏1💯1
8👏4🔥1🫡1
Freshman Tricks
Photo
#ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ

መገኛ ፡ ሃዋሳ ፥ ከአዲስ አበባ ቅርብ ርቀት ላይ የምትገኝ ውብ ከተማ
#Location Southern nation nationalities and peoples representative in sidama zone   hawassa city

የአየር ሁኔታ፡ ሞstly በቀኑ ክፍለ ጊዜ ሞቃታማ ሁና አመሻሽ ላይ ደስ የሚል አየር አላት ፤ ከተማዋ በራሱ የሆነ ደስ የሚል ነገር አላት 💐
#weather condition hot
Rainy almost the entire year the weather is more of similar to addis ababa
ይህን መረጃ በመስጠት ለተባበራችሁኝ ለhawasa university
ቤተሰቦች ላቅ ይህ ምስጋና ይድረስልኝ።


በውስጡ ያሉ ግቢዎች ፡ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ በውስጡ ብዙ ግቢዎች ያሉ ሲሆን ከነሱም ውስጥ

👉 1 Main campus
📍Location: Hawassa town (found on the enterance of the city)
         Depts 
- governance
- engineering
- social others
- art
- architect
- tourism
- hotel management
-  Sport
- law
- Computational science ..
               
👉 2 Techno campus
    📍Location:       beside the main campus connected with the main campus though bridge
  Depts
             -->  Engineering
             --> information system
            --> programming
            --> Enla,discrit,

    --> for engineering and computer science students until 3rd year after that the student will be transfered to main campus..


👉 3 Agri campus 

📍Location:  located on the middle o fthe city around piyasa

           Depts
              --> animal

👉 4 Yirgalem campus

📍Location: Yirgalem  town (near hawassa city..)

          Depts
              -->FB faculty of business
- marketing management
- logistic
-Accounting
-Cooperative
- management
-economics 

👉 5 Referral campus

📍Location:
located around the lake hawassa amazing view from the dorm nice sunset ...

        Departments
               --> Medicine
               --> HO
               --> nursing
               --> environmental health
               --> radiology
               --> ophtometry
               --> psychiatry

👉6 wendo genet agriculture
📍 Location:wendo genet
  Dep'    --> plant...

መብራት አይጠፋም for the white house ኤንድ for african dorms አንዳንዴ  yitefal


ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሀገራችን ላይ አሉ ከሚባሉ ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት ጥራቱም ሆነ በግቢ ውበቱ አንደኛ ደረጃ ከሚባሉት ተርታ የሚመደብ ግቢ ነው።
ትምሮ በተወሰነ መልኩ ሊያጨናንቅ ይችላል ግን በግቢው ውበትና በከተማው ማብለጭለጭ ካልተሸነፋቹህ የትምህርቱ ነገር ሙድ አለው።
ጨብሲ ዘጭ ነው ሶ እንዳትበላሹ።
ከጨበሱ አይቸክሉ ፣🍺🚫
ከቸከሉ አይጨብሱ 🍻🚫
👆👆👆 እንዳትሰሙ 🙈🙉🙊

የምግብ ቤቶች ዋጋ
የምግብ ዋጋ በaverage ከ35-50 ብር ይደርሳል፥ የሁሉም ግቢዎች ዋጋ ይለያያል ።

የMain campus🍔
   🍔Laung👇

Aynet ..................55birr
Pasta beatklt .......55birr
Pasta besgo ........55birr
Enkulal sls ...........55birr
Enkulal frfr.......... 55birr
Msr......................55birr
Shro.............. ......55birr
Frfr................ .......55birr

የMain campus🍔
  Caffe🍔👇👇

Cafe schejule

Mondey:- kurs 1dabo,shay,frfr
                  Msa msr ena gomen
                  Erat dnch
Tuesday:-kurs 1dabo beshay😂
                  Msa zerfor
                  Erar shro ena alcha dnch
Wednsday:-kurs 1dabo,shay,frfr
                      Msa pasta
                      Erat kk

Sunday:-kurs ruz
                Msa msr
                Erat dnch

ቡና ምናምን 10-15ብር

ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
💥Share Please
👍33🔥65👏2🎉1
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ማመልከቻ ድህረገጽ አሁን መስራት ጀምሯል፡፡
ለማመልከት ከታች ያለው ሊንክ ላይ ትገባላቹ
http://admission.aau.edu.et/

በመቀጠል
1. Find out what undergraduate programs we offer የሚለውን ትነኩት እና መማር የምትፈልጉት መኖሩን ታረጋግጣላቹ
2. Find out how to apply የሚለውን ትነካላቹ
3. Create Undergraduate Application Account የሚለውን ትነኩት እና Basic info ሞልታቹ create account ትሉታላቹ፡፡
4. Account create ካደረጋቹ በኃላ ወደ https://portal.aau.edu.et ይውስዳችኋል፡፡
5. Login ካደረጋቹ በኃል ብዙ የምትሞሉት ነገር ይኖራል የልደት ቀናቹን ፤ Natural/Social ፤ የአካል ጉዳት ካለባቹ ፤ ወንድ/ሴት ፤ የት/ቤታቹን ስም ፤ ያላቹበትን አድራሻ ፤ ...

የሚያስፈልጉ ነገራቶች
- የፓስፖርት size photo,
- መክፈል እንደማትችሉ የሚሳይ ደብዳቤ ከአዲስ አበባ ከሆናቹ ከክ/ከተማ ታጽፋላቹ ፤ ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆናቹ ከወረዳ ታጽፋላቹ (Government Sponsored ለሆኑ)
- High school Transcript
- 1125 ብር ማመልከቻ ክፍያ

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍5🔥21
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዴት መመዝገብ ይቻላል!!! Undergraduate Admission Guide Video 👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿

https://youtu.be/IHXX2dkeNYI
https://youtu.be/IHXX2dkeNYI
👍21🔥1🙏1
Logic and Critical Thinking %28Final%29 %281%29 FINAL-1-1-1.pdf
2.6 MB
📓Logic and critical thinking.pdf

💾 2.6 MB

🔷 Prepared by Ministry of Education.

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍6🔥32🕊2🙏1
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በዚህ ዓመት 5 ሺሕ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በዚህ ዓመት ብቁ የሆኑ ተማሪዎችን አወዳድሮ 5 ሺሕ ተማሪዎች ለመቀበል ዝግጅት ላይ መሆኑን፤ የዩኒቨርሲቲው የኮምንኬሽንና ዓለማቀፋዊ ግንኙነት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ሳምሶን መኮነን ለ#አሐዱ ተናግረዋል፡፡

ምክትል ፕሬዝዳንቱ "የማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎችን እንደ ብቃታቸው በማወዳደርና በመቀበል እንዲማሩ ይደረጋል" ነዉ ያሉት።

ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች፣ በመንግሥት እስኮላርሽፕ ያላቸውንና በግል ደረጃም ብቃት ያላቸውን ተማሪዎች እንደሚቀበሉም አስረድተዋል፡፡

ከፍተኛ ውጤት አምጥተዉ የሚከፍሉት ያጡ ተማሪዎችም አስፈላጊዉን መረጃ አሟልተዉ ያለ ክፍያ እንዲማሩም እንደሚደረግ አስረድተዋል።

ዩንቨርስቲዉ ሰኔ መጨረሻ 5 ሺሕ 9 መቶ 11 ተማሪዎችን ማስመረቁን ይታወሳል።

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍104🔥2🎉2🙏1💯1
4🔥1🙏1
Freshman Tricks
Photo
Gonder University‼️


መገኛ፡ ጎንደር
በውስጡ ያሉ ግቢዎች፡
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በዋናነት አምስት ጊቢዎች አሉት

1, GC ግቢ <health science college>
2. Fasil ግቢ <Engineering science>
3. ቴዲ <all natural science> except eng. Science, health science, and agr. Science.
4. ማራኪ ግቢ< all social science>
5, ጤዳ ግቢ<agricultural science>

ማራኪ ቴዲ ቨተርነሪ እና ፋሲል ጊቢ የተያያዙ ጊቢዎች ሲሆኑ ጠዳ እና Health ጊቢ የተለየ ቦታ ነው ያሉት ፡፡


የአየሩ ሁኔታ፡ ጎንደር በሰሜን ኢትዮጵያ ስለምትገኝ በጣም ከፍታ ቦታ ላይ ነች። ይህም የጎንደርን አየር ቀን ቀን ፀሐያማ መሸት ሲል ደግሞ ብርዳማ እንዲሆን አድረጎታል ሶ ከቤታችሁ ስትመጡ ሹራብ ነገር ብትይዙ ይመረጣል።



ጎንደር ከአድስ አበባ በ 727km ርቀት ላይ ትገኛለች። ከአድስ ጎንደር በ ሀገር አቋራጭ ባስ ማለትም selam bus, habasha bus, zemen bus,golden bus እና በTata፨ bus ከተጓዝን በአንድ ቀን እንደርሳለን።
ወይም ደግሞ ከመናሀርያ ወደ ባህርዳር ተጉዘን ከዛም ባህርዳር አድረን ወደ ጎንደር መምጣት እንችላለን ነገር ግን የመጀመሪያውን ምርጫ ብትጠቀሙ ይሻላል፤ ወጪ እንዳይበዛባችሁም ከእንግልት ለመዳንም ከላይ የተዘረዘሩትን ባሶች ብትጠቀሙ አሪፍ ነው።
በplane መምጣት ለምትፈልጉ ደግሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድን በመጠቀም በደቂቃዎች ውስጥ ጎንደር አየር ማረፊያ መድረስ ይችላሉ። it takes only 41 min. ዋጋው የናንተን ትኬት መቁረጫ ቀን ይወስነዋል። ቅድሚያ ለሚጓዙ ተጓዦች ከ1600 ጀምሮ ካልሆነ ግን 2300 ETH BIRR ድረስ ኢትዮ አየር መንገድ ያስከፍላል
☠️ማስጠንቀቂያ ከመናኸሪያ ወደ ግቢ በምትሄዱበት ወቅትና ግቢ ከገባቹህ በኋላ ወደ ከተማ ምናምን ስትወጡ ንብረቶቻችሁን በንቃት መጠበቅ ይኖርባቹሃል ምክንያቱም ከተማው ላይ አዲስ ተማሪዎችንና የግቢ ተማሪዎችን የሚሰርቁ የተደራጁ ሌቦች አሉ ።

የትኛውም ግቢ ለምትገቡ ተማሪዎች አደራ ማለት የምወደው የንብረታችሁን ነገር በጣም መጥፎ መጥፎ የዝርፊያ ወንጀሎች ተበራክተዋልና ።

#ወባ ቢንቢ ምናምን ሚባል ነገር የሌለው ማኛ ግቢ ነው

ትምሮ በጎንደር
Gondar University
❄️ Health science college በሀገራችን ቀደምት ከመሆኑ የተነሳ በሀገርቱ ካሉ universityዎች አሪፍ የሚባል የትምህርት አሠጣጥ አለው ፤በhealth science college ውስጥ ያሉ Departmentችን በ
www.uog.edu.et በመግባት ማየት yichlal።
Engineering science
የተከፈተው በቅርብ ጊዜ ቢሆንም እንኳ በሀገራችን ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመርያውን ደረጃ የሚይዝ campus ነው።
በ ውስጡ 8 የተለያዩ departments አሉ
1. Electrical and computer Engineering
2. Biomedical Engineering 🆕
3. Chemical Engineering
4. Mechanical Engineering
5. Civil Engineering
6. Construction management Engineering (cotem)
7. Industrial Engineering
8. Hydraulics Engineering
ሲሆኑ ምናልባት nxt year የሚጨመሩ departments ይኖራል የሚል ተስፋ አለ።
በተጨማሪም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ iot ማለትም በ Engineering science ለተከታታይ 3 አመት ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ዪኒቨርሲቲዎች 1ኛ በመውጣት ሃትሪክ ሰርቷል።
ዩንቨርሲቲው በጤናው ዘርፍ የካበተ ልምድ እና ዝና ያለው ሲሆን ደግሞ ለtechnology(engineering and CS) more ትኩረት እየሰጠ ይገኛል።

first semester engineering courses
1.Applied one( maths guide book ካላቹህ እንዳትረሱ)
2.mechanics
3.Drawing(drawing material እንዳትረሱ)
4.Communicative( English)
5.Civics
6. Engineering profession

About ምግብ ቤቶች
ለነን ካፌ ተማሪዎች ፋሲል ግቢ ውስጥ ወደ 4 ላውንጆች አlu ፤ከአራቱ ላውንቾች ውስጥ አንዱ አሪፍ ሚባልው 560ብር ወርሃዊ ኮንትራት ነው ምሳ እና እራት (no ቁርስ coz non cafe ቁርስ የበሶ ኮንትራት...)
Fasil Launge
1. በየአይነት 30 birr(wowwww)
2. ሹሮ 30 birr
3. የፍስክ ምግብ ከ45-50 birr(wowwww)
መምህራን launge
1. የፆም ከ 45-70birr
2. የፍስክ ከ 50-80
Mami launge
እዚህ ምግብ ቤት ዋጋው ከመምህራን ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ምግባቸው ግን 1ኛ ነw

coffee house lounge
እዚህም ምግባቸው አሪፍ ነዉ። ዋጋቸውም ከላይ እንደጠቀስኩት ተመሳሳይ ነዉ።
ከላይ የጠቀስኳቸው lounቾች ባጠቃላይ ፋስል ግቢ ውስጥ ያሉ ናቸው።


            Share share🙏
🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
👍296🔥1👏1🎉1🤩1
JOURNALISM 🎙

🟡የ journalism ትምህርት ማለት በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ያሉትን መሰረታዊ መርሆዎች ፣ ችሎታዎች እና ልምዶች ለማስተማር የተዘጋጀ የትምህርት መርሃ ግብር ነው🙂።ይህ ትምህርት ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ለስኬት አስፈላጊ የሆኑትን መሰረታዊ ችሎታዎችን እንዲያዳብሩ እና ለሙያ ዝግጁ እንዲሆኑ ይረዳቸዋል።

🎙ትምህርቱ ምን ኮርሶችን ያካትታል

🎙የጋዜጠኝነት መርሆዎች፡- ይህ ኮርስ ጋዜጠኝነትን ለመረዳት አስፈላጊ የሆኑትን መሰረታዊ መርሆዎች፣ ታሪክ፣ እና ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ልምዶችን ያስተምራል።

🎙የዜና ሪፖርታጅ፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ዜናዎችን በትክክል እና በተጨባጭ እንዴት እንደሚሰበስቡ፣ እንደሚጽፉ እና እንደሚያቀርቡ ያስተምራል።

🎙የምርምር ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ በጥልቀት በመመርመር እና በማረጋገጥ ላይ ያተኩራል። ተማሪዎች ውስብስብ ጉዳዮችን ለማጥናት እና ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ያስፈልጋቸውን ችሎታዎች ይማራሉ።

🎙የጋዜጠኝነት ህግ እና ሥነምግባር፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ያለውን ህግ እና ሥነምግባር እንዲረዱ ያስችላቸዋል።

🎙የጋዜጠኝነት እና የህዝብ ግንኙነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች የጋዜጠኝነትን እና የህዝብ ግንኙነትን አጠቃላይ ግንኙነት እንዲረዱ ያስችላቸዋል።

🎓በተጨማሪም በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ልዩ ሙያዎችን የሚያቀርቡ ኮርሶችን ይሰጣሉ፣ እንደ፦

🎙የቴሌቪዥን ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ለቴሌቪዥን ዜናዎች ሪፖርታጅ እንዴት እንደሚሰሩ ያስተምራል።

🎙የሬዲዮ ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ለሬዲዮ ዜናዎች ሪፖርታጅ እንዴት እንደሚሰሩ ያስተምራል።

🎙የዲጂታል ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በዲጂታል መድረኮች ላይ ዜናዎችን እንዴት እንደሚያቀርቡ ያስተምራል።

🎙የፎቶ ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በፎቶግራፍ በኩል ዜናዎችን እንዴት እንደሚያቀርቡ ያስተምራል።

ግቢ ላይ ምን ያህል ዓመት ይወስዳል

Journalism ተምሮ ለመጨረስ ከ3-4 ዓመታት ይፈጃል

Graduate ካረኩ ቦኃላስ

🎙በJournalism ትምህርት graduate ካደረጋችሁ በኃላ የቴሌቪዥን, የሬድዮ እና ሌሎች የሕዝብ ግንኙነት ላይ ተቀጥራችሁ መስራት ትችላላችሁ🍸

ክፍያዉስ እንዴት ነዉ😋

💸ክፍያው እንደ ተቋሙ ይለያያል:: ለምሳሌ:ለማጣራት እንደሞከርነው, ETV ላይ ሚሰሩ ጋዜጠኞች ከ30,000-40,000 ብር ይከፈላቸዋል🙂

የት የት ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ይሰጣል

👨‍💼በኢትዮጵያ ውስጥ የ journalism ትምህርት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ይሰጣል። አዲስ አበባ, ሐዋሳ, ባህርዳር, ዲላ ዩኒቨርሲቲዎች ዋና ዋናዎቹ ናቸው ::

💻የ journalism ትምህርት በኢትዮጵያ በአዎንታዊ አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ ነው። በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ልዩ ትምህርት እየሰጡ ናቸው፣ እና በተማሪዎች መካከል ለጋዜጠኝነት ፍላጎት እየጨመረ ነው።

👨‍💼በኢትዮጵያ ውስጥ የ journalism ትምህርት በተማሪዎች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው። ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን አስፈላጊ የሆኑትን ችሎታዎች እያዳበሩ እና ለሙያ ዝግጁ እየሆኑ ናቸው። በተጨማሪም፣ የ journalism ትምህርት በኢትዮጵያ ውስጥ ለዴሞክራሲ እና ለነፃነት መስፋፋት አስተዋጽኦ ያደርጋል።

ይቀጥላል....

JOIN:
👍196🔥5👏2🎉1🫡1
Winners 🏆

🎈1ኛ ለወጣ 1000 ብር
🎈ሁለተኛ ለወጣ 500 ብር
🎈ሶስተኛ ለወጣ 250 ብር

በተጨማሪም የ 2017 የ Freshman Tricks Private Class በነጻ የሚሰጣቸውም ይሆናል!!!


                 ENTRANCE TRICKS
            ለሚወዱት የሚሰጡት ስጦታ!!!
👏20👍113🎉3🔥2💯2🥰1🕊1🏆1
🇪🇹🏛 ጅማ ዩኒቨርሲቲ -
🇪🇹🏛 JIMMA UNIVERSITY


መገኛ፦ ኦሮሚያ ክልል➢ ጅማ ዞን
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ ከሆነችው ከአዲስ አበባ ደቡብ ምዕራብ በኩል የምትገኝ ሲሆን ከአዲስ አበባ እስከ ጅማ 390 km አከባቢ ነው።

የአየር ሁኔታ፦ ሞቃታማ
ከአዳማ እና ከመሰል ሞቃት ሃገሮች ለሚመጡ ተማሪዎች ሙቀቱ ምንም ዓይነት ተጽእኖ የለውም እንዲያውም ሊበርዳቸው ይችላል። በግልባጩ ደግሞ ከብርዳማ አከባቢ ለሚመጡ ተማሪዎች የሙቀቱ መጠን ከፍ ያለ ይሆንባቸዋል ። ለማንኛውም ቀለል ያሉ ልብሶችን ይዛቹህ ብትሄዱ መልካም ነው ባይ ነን።

ስለ ዩኒቨርስቲው፦
ድሮም ጀምሮ የፍቅር ከተማ (Magaala jaalalaa) ተብላ በምትጠራው በጅማ ከተማ የሚገኝ አንጋፋና ለኑሮም ሆነ ለትምህርት ከየትኛውም ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ነው ብለን የምናስበው ዩኒቨርሲቲ ነው።

ጅማ ታሪካዊና አንጋፋ በሆኑ በንጉስ አባጅፋር ታሪክ የታወቀች ከተማ ስትሆን ዩኒቨርሲቲው ለከተማ ብዙም ሳይርቅ በከተማ ውስጥ ነው ለማለት በሚያስችል ሁኔታ ይገኛል።
ሌላው እና በጣም ደስ የሚል ታሪካዊ ቦታ ቢኖር ንጉስ አባጅፋር ቤተመንግስት የሚገኘዉ ከዋናዉ ግቢ ብዙም ሳይርቅ መገኘቱ ነው። ለጉብኝት በፈለጋችሁ ጊዜ ሁለ መዝናናት የሚያስችል ቦታ ነው።

በጅማ ዩኒቨርሲቲ በጣም የሚያማምሩ ህንፃዎች ከመኖራቸው ባሻገር ለመማርም በጣም ምቹ የሆኑ ህንፃዎች ናቸው። ጅማ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ጅማ ከተማ በጣም በፍጥነት እያደጉ ይገኛሉ።

በሁሉም ካምፓሶች የአንደኛ አመት ተማሪዎች ይመደባሉ ፤ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ብሎኮች በጣም የሚያማምሩ ናቸው ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ትምሮ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ትንሽ ከበድ ሊልባቹህ ስለሚችል በግቢው ምቾት እንዳትታለሉ ።

የካንፓሶች ብዛት፦
ጅማ ዩኒቨርሲቲ አራት ካምፓሶች ያሉት ሲሆን በቅርብ ጊዜ አንድ አዲስ campus ( Agaro campus) ስራ ይጀምራል ተብሎ ይገመታል።


የአራቱ campus ስሞች እንደሚከተለው ነው፦
➊ ዋና ጊቢ ( Main campus)
➋ ቤኮ Campus
➌ Kito Furdissa (Techno) Campus
➍ Agri Campus


➊ በዋና ግቢ የሚገኙ ኮሌጆች ፦
- ጤና እንስቲትዩት
- ህግና አስተዳደር ኮሌጅ
- የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ
- ማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ እና
- ስነ ባህሪ ኮሌጅ ናቸው።

.
➋ ቤኮ (B.E.Co)
(College of Business& Economics)

ከዋናዉ ግቢ በቅርበት የሚገኝ ሆኖ በመካከላቸው ዋናውንና ቤኮ ግቢን የሚያገናኝ ትልቅ ድልድይ ይገኛል።

በዚህም የተነሳ የዋና ግቢ ተማሪዎችም ሆነ የቤኮ ግቢ ተማሪዎች በድልድዩ በኩል ያለምንም ችግር መመላለስ ይችላሉ።


➌ ቴክኖ ግቢ (Kito furdissa campus)
የእንጂነርግ እና የcomputer science ተማሪዎች ግቢ ነው ።

ለመማርም ለመኖርም ምቹና በጣም አስደናቂ የሆኑ ህንፃዎች ያሉበት ግቢ ከመሆኑም ባሻገር ለመጀመሪያ ጊዜ የህንፃዎቹን አሰራር ያየ ሰዉ እውነትም ይህ ህንፃ የእንጂነሮች ስራ ነው ብሎ ከማድነቅ ወደኋላ አይልም።

ከአራቱ ካምፓሶች የቴክኖ ግቢ በንፅፅር ከዋናዉ ግቢ ርቆ የሚገኘው ግቢ ሲሆን መርካቶ (የጅማ ከተማ እምብርት) በሁለቱ ጊቢዎች መካከል ትገኛለች።


➍Agri Campus
Agri Campus የግብርና እና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ተማሪዎች ግቢ ነው።

የሚገኘውም ከቴክኖ ግቢ እና ከዋናው ግቢ መሃል (መርካቶ አካባቢ) ነው።


❺ Agaro Campus
Coming soon


የካፌ ምግብ፦
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የካፌ ምግብ በtransfer ከሌሎች ግቢዎች በሚመጡ ተማሪዎች ሁሉ የተመሰከረለት ነው።

የግቢ ካፌ በጣም ተስማሚ ከመሆኑ የተነሳ የነን ካፌዎች ቁጥር እንዲያንስ ተጽእኖ ፈጥሮበታል

ምግቡ Normal ነው አንዳንድ ምግቦች ሊደብሩ ይችላሉ በተለይ ለፍሬሽ ቢሆንም ግን ጨጓራ ምናምን አይነካም።

ከካፌው በተጨማሪ ግቢ ውስጥ እና ከግቢ ውጭ ያሉ ብዙ አማራጮች አሉ።


ከካፌ ውጪ ስላሉ ምግቦች፦
በአይነትም በጥራትም አሪፍ የሚባሉ ከግቢ ውጭ ብዙ ምግብ ቤቶች አሉ።

በተጨማሪም ከግቢ ውጭ የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ማግኘት ይቻላል። ለምሳሌ ሙዝ ፣ ብርቱካን፣ አቩካዶ ...ወዘተ የመሳሰሉትን በቀላሉ ማግኛት ይቻላል። የተለያዩ ጁስ ቤቶችም እንዲሁ በብዛት ይገኛሉ ።


ውሃ፣ መብራት እና WIFI
🚰 የብዙ ግቢዎች ችግር የሆነው የውሃ ጉዳይ ጅማ ውስጥ ለአንድ ቀን ጠፋ ማለት ኒው ዮርክ መብራት ጠፋ እንደማለት በሉት።
የውሃ ችግር ጅማ ውስጥ የለም ማለት ይቻላል እንዳያሳስባቹህ ። ግን ሙሉ ለሙሉ አይጠፋም አይባልም በዛ ቢባል ለአንድ ቀን ነው ።
መብራት ኖርማል ነው አንዳንዴ ብቻ ይጠፋል ፤ WIFI ለክፉ አይሰጥም አሁን ላይ በጣም መሻሻል እያሳየ ነው ።


የሽንት ቤት ጉዳይ፦
በብዙ ግቢዎች እንደተለመደው ትንሽ የሚያስቸግር ነገር ቢኖረውም ከብዙ ካንፓሶች ግን የተሻለ ነው ።


💫 በተረፈ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ቀዳሚ ከሚባሉት ዩንቨርሲቲዎች ግንባር ቀደም በመሆኑ ብዙ አስቸጋሪ ነገር አያጋጥማችሁም ።
👍236🔥3👏1💯1
🎓Software Engineering.⚙️⚙️

📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ  በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች(System or application  software's)  ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል።

    📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

🌟በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በ5 አመት የሚወሰድ ነው።

    📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት

💻 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ  ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Math(specially discrete mathematics ) ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል።

📚 Software Engineering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው

ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇

    📚Some of main programming languages are
    
                            👩‍💻•  C++
                            👩‍💻•  JAVA
                            👩‍💻•  PYHTON
                            👩‍💻•  C#
                            👩‍💻•  HTML
                            👩‍💻•  CSS
                            👩‍💻•  JAVASCRPT
                            👩‍💻.  PHP

💻👨‍💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who:

📌• Designs, builds, and tests software applications.
📌•  Understands user requirements and solves problems using coding/technology.
📌•  Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand.

🎓 በ Software Engineering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል

🔻1.  Applications Developer
🔻2.  Cyber Security Analyst
🔻3.  Game Developer
🔻4.  Information Systems Manager
🔻5.  IT Consultant
🔻6.  Multimedia Programmer
🔻7.  Web Developer
🔻8.  Web Designer
🔻9.  Software Engineer

💻 Software Engineering  የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው

💻በ Software Engineering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔 አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል።

📚 የ Software Engineering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔

🔻 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages, Data structures እና Architectures of computer system ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።

     💵 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋

💻 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።

ይቀጥላል.....
👍34🔥43👏2🕊2