Freshman Tricks
35.1K subscribers
763 photos
65 videos
307 files
808 links
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
Download Telegram
Freshman Tricks
ሰላም በ 2016 ዓ.ም የኛ private ተማሪወች የነበራችሁ ወይም ደግሞ ከክላስ በተጨማሪ የሞዴል ፈተና እንዲሁም የመጨረሻ ክለሳ ላይ በክፍያ ተመዝግባችሁ ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪወች ለናቹራል ከ 450 በላይ ያመጣችሁ ለሶሻል ደግሞ ከ 400 በላይ ያመጣችሁ ተማሪወች ለአደሚኑ የዉጤታችሁን ፎቶ ከነ ሙሉ ስማችሁ እና Regstration numberአችሁ ጋር ጨምራችሁ ላኩልን!!! አጠቃላይ በሁለቱም…
የሽልማት ዋጋ 🎉

🎈1ኛ ለወጣ 1000 ብር
🎈ሁለተኛ ለወጣ 500 ብር
🎈ሶስተኛ ለወጣ 250 ብር


በሁለቱም የትምህርት ዘርፎች ለ 6 ተማሪወች አጠቃላይ 3500 ብር ነገ አወዳድረን ተማሪወቻችን የምንሸልም ይሆናል!!! በተጨማሪም 2017 ትንFreshman Tricks 500 ብር ክላስ በነፃ እንዲቀላቀሉም ይደረጋል!!!

ENTRANCE TRICKS
ለሚወዱት የሚሰጡት ስጦታ!!!
👍8🔥4👏4🏆43🤝1🫡1
ድሬዳዋ university

🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴



መገኛ; Dire dawa city
የአየር ሁኔታ; ሞቃታማ አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች ወፍራም ብርድልብስ አያስፈልግም ሀንሶላ ና አልጋ ልብስ በቂ ነው፤ የመጀመሪያዎቹን አራት ወራት ትንሽ ሊበርድ ይችላል ፡ ግንቦት ላይ ምናምን ግን በጣም ሞቃት ነው።

*ሀዬ* አትሉም ?
ምን ማለት ነው? እንዳትሉኝ
ሀዬ ማለት በድሬኛ እሺ ማለት ነው።

ሌላው ደግሞ የኛ ግቢ *abo* ነው ።ግር እንዳይላቸህ አቦ ማለት ከፊት የሚቀድም ማለት ነው።

ድሬ አንድ ግቢ እና ሶስት መግቢያ መውጫ በር ያለው ሲሆን ሁሉም filed of study እዛው ነው የሚሰጠው

በተጨማሪም ሶስት ላይብራሪ ያለ ሲሆን እነሱም
🏩 Tecno
🏩 Main
🏩 Fb/keranyo

And also have different departments and field study
Health science
🌐IOT
🌐FBE
🌐other social science
🌐Computitional science
🌐Fashion design
🌐Architecture
🌐 Engineering

🗻Engineering fileds
1 mechanical
2 electrical
3 chemical
4 civil
5 textile
6 cotm
7 food
8 industrial
9 survey

👉Arc and Medicine መግባት ለምትፈልጉ መግቢያ ፈተናና የEntrance ውጤትም ይታያል።

👉FB ( faculty of business) total social fileds
House of medicine ale hulum health science ያጠቃልላሉ

በተረፈ ስለ ግቢው የትምህርትና የአንዳንድ አስፈላጊ መረጃዎች ጥቆማ የያዘውን ፓምፕሌት ከታች ባለው ፎቶ ላይ መመልከት ይችላል።

Architecture and Fashion design መግባት የምትፈልጉ የመግቢያ ፈተና ስላለው እዛያሉ ሲኒየር ተማሪዎችን ስለፈተናው ኢንፎ ብትጠይቁ አሪፍ ነው


Marketing መግባት ለምትፈልጉ ደግሞ ድሬ ላይ ልብስ ጫማና ምግብ ቅናሽ ነው 😁😀😁😀😁😀😁😀 (export)

ምግብ ቤቶች ብዙም ውድ አይባሉም
🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔
የካፌው ምግብ በጣም በጣም ተሻሽሎ አሪፍ ነው
ፍርፍር 11-15ብር
ፓስታ 13/15ብር
ድንች ለብለብ/ሰላጣ 11ብር
አይነት...--------12ብር ከግቢ ውጭ 25ብር

ቡና 4ብር ------------6 /7 ከግቢ ውጭ
ሻይ 1.5 or 2---------3/4 ከግቢ ውጭ
ሌላውም fair ነው



የዶርምና የሽንትቤት ነገር አስደሳች አይደለም
ስለ ግቢው ሁኔታ ብዙ ደስ የሚል ነገር አትጠብቁ ፤ info ከላኩልኝ ተማሪዎች መካከል ሁሉም ሳልጠይቃቸው ስለ ግቢው ደባሪነት ነግረውኛል ፥ ደግነቱ እናንተ ለvacation ስላልሆነ የምትሄዱት....

የትምህርት አሰጣጡ ምናምን በጣም አሪፍ ነው፥ ላይፉም ሙድ አለው ብቻ እናንተ ኑ
የድሬ ሰዎችም ሲበዛ ፍቅር ናቸው ይህን ስትመጡ ትመሰክራላችሁ

መስጂድ እና ቤተ-ክርስቲያንም በግቢው አቅራቢያ ስለሚገኝ ይበልጥ ትወዱታላቹህ
አልፎ አልፎ አንዳንድ አለመረጋጋቶች ይከሰታሉ ፤ በዚህ ጊዜ ተማሪዎች ወደ መስጂዶችና ውደ ቤተ- ክርስቲያናት በመሄድ ራሳቸውን ከአላስፈላጊ እንግልትና ከፌደራል ዱላ ይከላከላሉ ።
አምና ከአንድም ሁለቴ ግቢው ትንሽ ችግር አጋጥሞት ነበር ፤ ማለት ረብሻ ነገር ነበር

Hazardℹ️
ወደ ድሬ ስትመጡ መጀመሪያ ቀጥ ብላቹህ ወደ ግቢ ግቡ ፡ ፍሬሽ ተማሪዎች ሲመጡ በየመንገዱና በመናሀሪያ በተለይም በታክሲ(ባጃጅ) ላይ ምናምን የናንተን መፍዘዝ ready ሆነው የሚጠብቁ ብዙ ሌቦች አሉ።
አሸዋ:ገራሚ የዝርፊያ ቦታ ነው በተለይ ጫማ ምናምን ለመግዛት ስትሄዱ ..
ሰባተኛ፡ ማታ ማታ walk ለማድረግ ስትፈልጉ
seido፡ ቀን ላይ እነዚህን ሰፈሮች በጥንቃቄ ማለፍ ይኖርባቹሃል ። በተለይ ስልክን ገንዘባችሁን .....

በርጮሎጂስት የሚባለው ኮርስ ድሬ የለም

🌲 ድሬ ከተማ ላይ እንደምታቁት ጫት ከምግብ በላይ አንገብጋቢና በጣም ወሳኝ ምግብ ነው ሆኖም ግን ለግቢ ተማሪዎች ጫት ስለማይመከር ለቅምሻም ቢሆን እንዳትሞክሩ።
እመኑኝ የድሬ ጫት ከጥፍጥናው የተነሳ ሱስ ያሲዛል(አሉ)


🗣SHARE PLEASE🙏🙏
👍293🔥3🙏2👏1
📘ሀረማያ ዩንቨርሲቲ

መገኛ፡ ሀረማያ :ከሀረር 17ኪ/ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ወይም ሀረር ከመግባታችን በፊት የ10ብር መንገድ ሲቀረን ያለች ከተማ ናት ሃረማያ
🚍 ድሬም ቅርብ ናት የ50ብር  መንገድ ብቻ

የአየር ሁኔታ፡ ብርዳማ ነው በተለይ ምሽት ላይ በጣም ይበርዳል
ሀረማያ ሀሩር ነው ምናምን የሚባለውን አትስሙ በርግጥ አንዳንድ የሙቀት ወራት አሉ ግን ብዙውን ጊዜ ቅዝቃዜው ያመዝናል ፤ ስለዚህ ወፍራም ልብስ መያዝ ይኖርባቹሃል ።
ብርድ ልብስ ምናምን መሸከም ካልፈለጋቹህ ሀረማያ ልብስ እና አንዳንድ ሸቀጦች ርካሽ በመሆናቸው ግቢ ከገባቹህ በኋላ መሸመት ትችላላችሁ
ይህን መረጃ በመስጠት ለተባበራችሁኝ ለEthio university news አባላት ላቅ ያለ ምስጋና ይድረስልኝ።


በውስጡ ያሉ ግቢዎች ፡ አንድ ትልቅ ግቢ ሆኖ በውስጡ ግን ሶስት የተያያዙ subግብዎች አሉት በተጨማሪም ሀረር ከተማ ላይም ሌላ ግቢ አለው

Subግቢዎች

1 Main campus
👉All social departments
👉Computer science
👉Business
👉Economics
👉Natural computational science
👉Law
👉Teaching and
👉Agriculture....

2 Gandajay.........(Techno campus )
👉Engineering above second year
👉Food science

3 Station
👉Fresh Engineering students and
👉Veterinary

4 Hareri
👉Medicine
👉Health
👉Pharmacy

📶ግቢው ውስጥ አሪፍ የሚባሉት agri,law and computer science ናቸው ።


🍞🍚🍣ምግብ ቤቶች🍝🍔🍣
ምግብ ኢትዮ ውስጥ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ቀዳሚው ነው ማለት ይቻላል።

(-_-)[ ምሳ ](-_-)

5️⃣በሳምንት አምስት ቀን Therefore አለ

1️⃣ ቀን ፓስታ

1️⃣ ቀን ደግሞ መኮረኒ


     🔰ቁርስ

🍔ሳንድዊች
🍝አንድ ቀን ማርማራታ
🍣ሁለት ቀን ዳቦ በስጋ ፍርፍር
🍚አንድ ቀን በሩዝ
🍞አንድ ቀን አንድ 🍞 ዳቦ

የጫት ነገር የማይሆንላቹህ አልያም ጫትን እንደ ምግብ የምትጠቀሙ ተማሪዎች ስለምትኖሩ ሌላ ግቢ ሄዳቹህ እሰጥ አገባ ውስጥ ከመግባትና ብሎም የዲሲፕሊን ኮሚቴ ጋር ከመጨቃጨቅ ሀረማያ ዩንቨርሲቲ ጎራ ብትሉ pis አለው። ( ጫት መቃም አይካበድም እንደ ህግ ግን ክልክል ነው )
አደራችሁን ከጫት ለመራቅ ሞክሩ ፤ በተለይ ለጫት አዲስ የሆንችሁና ምናልባትም ከነ ጭራሹ የማታውቁት ፍሬሽ ተማሪዎች ከተማው ላይ ባለው የጎላ የጫት ተጠቃሚነት እንዳትረበሹ ብሎም እንዳትሞክሩት ለማሳሰብ እወዳልሁ።

♻️[ Water ]

🚰የውሃ ችግር የለብንም ቢጠፋ ቢጠፋ እንኳ ካፌ አይጠፋም ስለዚህ ከካፌ መጠቀም ይቻላል ግን አይጠፋም
🚺ለሴቶች በየ ብሎካችው ውሃ አለላቸው


ሀረማያ ዩንቨርሲቲ የሚመደብ  ሰው የብሄር ቀልድ ምናምን እንዳይቀልድ በጣም Serious ጉዳይ ነው ፤ ባሁኑ ሰዓት የትኛውም ግቢ የሚገባ ተማሪ ከዘረኝነት የፀዳ ካልሆነ  አዛ ነው። እኛ ጋር ግን ባስ ይላል   ብሄርተኝነት ምናምን ....F ነው ግሬዱ

በተረፈ  ዝርፊያና ሌላ አስጊ ሁኔታ የለም፤ለፍሬሽ ተማሪዎች ደግሞ ሰርቪስ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቸዋል


እንግሊዘኛን በአማርኛ ለመማር፤ስለ ፍሬሽማን እና ስለ ኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች ሙሉ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍312🔥2🙏1
8👍3🔥1🥰1
Freshman Tricks
Photo
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

Heaven of rift valley ይሏታል ብዙ መዝናኛዎች የያዘች ሀገር ናት ሁለት ሀይቆች አሏት Abaya and Chamo መገኛዋ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲሆን ከ Adis Abeba 515KM  ርቃ ትገኛለች ።

ዩኒቨርስቲው ከተመሰረተ 34 አመታትን አስቆጥሯል አየሩ ሞቃት ነዉ እና ቀለል ያሉ ልብሶችን ብትይዙ ይመረጣል ፤ አርባምንጭ ሲባል ብዙዎቻቹህ አረንጓዴ ስለሆነች ብርዳማ ናት ምናምን እንዳትሉ ገራሚ ሙቀት ነው

ከተማዋ ባጠቃላይ በፍራፍሬ የተሞላች ናት Like
-ሙዝ 🍌🍌🍌
-ማንጎ🍋🍋
-አፕል 🍎🍒
-አቮካዶ  🥑🥑   .....መገለጫዋ ናቸው

ጊቢው በ 6 campus ይከፈላል maybe 7tgna campus next year lijmer yechelal

1️⃣የመጀመሪያው main campus ሲሆን
Arba minch መግቢያ ላይ ይገኛል
-Engineering🏤🏫🏨 እና
-Computer science 💻🖥
ብቻ ነው እዚህ ግቢ የሚማሩት


2️⃣ሁለተኛው ደም Chamo Campus ይባላል social science ፊልዶች ብቻ ነው እዚህ ግቢ ያሉት Like
-Law⚖️⚖️⚖️⚖️
-Business and Economics💵💴💰
-Accounting 📟📠
-political science 📰📓📔
and so on....


3️⃣ሶስተኛው ግቢ ደሞ Nechi sar Or Health Campus ሲሆን ያው የጤና ፊልዶች እዛ ነው  ያሉት

- Medicine 🤑
-Other Health 😋
-HO 😇


4️⃣አራተኛው Abaya campus ነው
both Natural and social science Computational የደረሳቸው እዛ ነው የሚማሩት


5️⃣አምስተኛው ደግሞ Kulfo campus ይባላል የ Agriculture ተማሪዎች campus ነዉ

6️⃣ስድስተኛው Sawula campus ይባላል  ከ አርባ ምንጭ ከተማ የ 4 ሰዐት ያክል መንገድ ነው ጎፋ ዞን ሳውላ ሚባል ከተማ ላይ ነው ሚገኘው

ከ natural Engineering Like

-Half Civil engineering🏬🏗🏢
-Hole Food engineering 🌽🍩🍪
-Hole Automotive engineering🚝✈️🛩
-Hole Electro Mech

በ engineering ስር የሚሠጡ Fieldoche

-Civil engineering 🏠🏭🏗
-software engineering 💻📱🖨
-Architecture engineering 🗺🏛🏩
-Electrical and computer engineering ⚓️🚧
-Mechanical engineering ⚙️🛠🔩
_ metal and production engineering
- metrology and hydrology
- electromechanical
_food engineering
-Hydroelectric engineering 🌊🌫
-Environmental engineering🛣
-Water supply engineering🏝
ግቢያችን በ hydrolic ከምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ቀዳሚ ነው።


በተረፈ ግቢያችን ውስጥ ለአዲስ ተማሪ አስፈላጊ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ወደ ከተማ ምናምን ለመዝናናትና ለሸመታ በምትንቀሳቀሱበት ጊዜ መጠንቀቅ ይኖርባቹሃል የከተማው ጎረምሶች Hard ናቸው ።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት
please Share🙏🙏🙏🙏

ለተጨማሪ የጊቢ መረጃ ይሄን ቻናል JOIN ማድረግ ትችላላችሁ👇👇
👍222🔥2🥰2🫡1
ከ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ ቅሬታ ያላቹህ ተማሪዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሚቀጥሉት ቀናት የኦንላይን ቅሬታ መቀበያ አድራሻ ያጋራል።

በርካታ ተማሪዎች የአምናውን የቅሬታ መቀበያ ሊንክ እየሞከራቹህ እንደሆነ አስተውለና።የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለዘንድሮ ተማሪዎች ቅሬታ መቀበያ አድራሻ እስከሚያጋራ ተተረጋጉ‼️


https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍11🙏6🔥21
ብዙ ተማሪዎች ስለ remedial ዉጤት እየጠየቃቹን ነዉ::ከ300 በታች ዉጤት ያመጣቹ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ 👇

@REMEDIAL_TRICKS
@REMEDIAL_TRICKS

እዚህ ላይ በመግባት መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ
👍10🔥5👏31🎉1🫡1
ያለፋችሁ ተማሪወች መቸ ነው ዩኒቨርሲቲ ምርጫ የምታስተካክሉት
🙏20🔥5👍4👏1💯1
የማህበራዊ ሳይንስ(Social science)ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇

📌 Global Trends

📌 Communicative English Skill I

📌 Economics

📌 Geography

📌  Maths(Social)

📌 Logic and Critical Thinking

📌 Physical Fitness

አሁን ደግሞ ስለ እያንዳንዱ መጠነኛ የሆነ ገለፃ ወይም ጅንጀና እናድርግ።

📖 Global Trends

የዚህን ኮርስ ባህሪ ለማወቅ ፡ ስሙን መረዳት በቂ ነው - Global። የዚህ ኮርስ ዋና አላማ ወይም በመሰረታዊነት የምትማሩት ስለ አለም አቀፋዊነት (Globalisation)  ፡ ስለ የ ውጭ ግንኙነት ( foreign policy) : ስለ  የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ታሪክ ከ አፄ ቴዎድሮስ እስከ አሁን እና ሌሎችም። ከ civics ትምህርት ጋር ተቀራራቢነት አለው ፡ ይኸን ለየት የሚያደርገው የተለያዩ theories of foreign policy በውስጡ ይዟል። ይህ ኮርስ theory ብቻ ስለሆነ ከእናንተ የሚጠበቀው ማንበብ ብቻ ነው።

📚 Communicative English Skill I

ይህ ኮርስ የብዙ ተማሪዎችን ውጤት የሚያነሳ ነው እንግሊዝኛ ሞካሪ ከሆናችሁ። በዚህ ኮርስ በዋናነት የምትማሩት 

Speaking skill ( ከ ክላስ presentation ታቀርባላችሁ። ማርክ አለው ፡ ስለዚህ ስታቀርቡ እንዳትፈሩ።)

Reading skill (  ልክ Entrance እንደተፈተናችሁ አይነት የ passage ጥያቄ ትፈተናላችሁ።)

Writing skill ( የስራ ማመልከቻ ደብዳቤ ( application letter) ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ፡ descriptive paragraph ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ወዘተ)

Grammar( Tense , passive and active voice , reported speech , conditional sentence ትማራላችሁ። final exam እና CoC exam ላይ  passive and active እና conditional sentence ብዙ ጥያቄ ስለሚወጡ ትኩረት ሰጥታችሁ በማንበብ ተረዱት።)

📕 Economics

ግቢ ላይ ብዙ ሰቃይ ተማሪዎች Economics ን አይሰሩትም🙇‍♂️። 3.7 or 3.8 ያላቸው ልጆች Economics ን B- ምናምን ነው የሚያመጡት። ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ፡ ግቢ ላይ የ Economics ትምህርት ፈተናዎች ወይም ጥያቄዎች conceptual ናቸው። ስለዚህ Economics ን ስታነቡ አትሸምድዱ። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ሞክሩ ፡ ተግባራዊ እውነታውን ተረዱ ማለትም Economics  የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስ ፡ የማህበረሰቡን ኑሮ ለማቅለል ያለውን ሳይንሳዊ ፋይዳ ተረዱት። 11 እና 12 የተማራችሁት የ Economics ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ስትገቡም ስለሚጠቅማችሁ የ 11 & 12 ኛ ክፍል Economics መፅሀፍ pdf ቢኖራችሁ አሪፍ ነው።

📔  Geography

ለ Social science ተማሪ Geography አዲስ አይደለም። ግቢ ላይ የምትማሩትም የ Geography ትምህርትም አዲስ አይደለም። በዋናነት የኢትዮጵያን እና የምስራቅ አፍሪካን መልክአምድራዊ ገፅታ ነው በዚህ ኮርስ የምትማሩት ። አይከብዳችሁም ከእናንተ የሚጠበቀው ማንበብ ነው።

📝 Maths (Social)

ከ መጠነኛ ለውጥ ( modification) ውጭ 11 እና 12 የተማራችሁት ነው። ስለዚህ 11 እና 12 ማትስ የተማራችሁባቸውን ማቴሪያሎች refer እያደረጋችሁ ብታነቡ መልካም ነው እንላለን።

📖 Logic and Critical Thinking

ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ ነው። የዚህ ትምህርት መሰረቱ ፍልስፍና እና ምክንያታዊነት ነው። ስለዚህ የእናንተ የመረዳት ችሎታ እና አገናዛቢነት በዚህ ኮርስ በእጅጉ ይፈተናል። የማስጠነቅቃችሁ ነገር ቢኖር ይህን ትምህርት ስታነቡ ገረፍ ገረፍ አድርጋችሁ ወይም ላይ ላዩን በፍፁም እንዳታነቡ። ፅንሰ ሀሳቡ ገብቷችሁ ነው ማንበብ ያለባችሁ ምክንያቱም አንድ በአንድ ካልገባችሁ ፈተናውን ለመስራት ትቸገራላችሁ። ሽምደዳ ብዙም አያዋጣችሁም እዚህ ኮርስ ላይ። ስለዚህ ለመረዳት ሞክሩ። ለዚህ ኮርስ አጋዥ የሆኑ ሁለት ምርጥ መፅሀፎችን ልንገራችሁ፡

1ኛው) Freshman Logic የሚለው መፅሀፍ ነው። ይህ መፅሀፍ በተወሰነ መልኩ በ አማርኛ እያብራራ ስለሚያስረዳ ብታነቡት ሳይንሱን በቀላሉ እና ቶሎ ትረዱታላችሁ።
የዚህ መፅሀፍ መገኛ ላይብረሪ በተለይም ሶሻል ላይብረሪ ታገኙታላችሁ።

2ኛው) Concise Introduction to Logic የሚለው ነው። ይህ መፅሀፍ የከባባድ ጥያቄዎች መፍለቂያ ነው። የግቢ መምህሮች ይህን መፅሀፍ በብዛት ይጠቀሙበታል በተለይ ጥያቄ ለማውጣት። በቃ በአጭሩ ከዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ቀጥታ ፈተና ላይ ያወጡታል🤓። ስለዚህ እዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ስሯቸው። መፅሀፋ በ pdf ስላለኝ በቀጣይ በዚህ ቻናል እለቅላችሗለሁ።

📘 Physical Fitness

ይህ ኮርስ ውጤት የለውም። ማለትም A, B+ ,C ምናምን ተብሎ Grade አይሰራለትም። pass or fail ነው የምትባሉት። ኳስ ሜዳ ወጥታችሁ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ነው የምትሰሩት ፡ ስለዚህ የስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል። attendance ካልቀራችሁ እና መምህሩ የሚያሰራችሁን ስፖርት ከሰራችሁ pass ትባላላችሁ ማለትም ታልፋላችሁ.  


🔰 ለተጨማሪ መረጃ 🔰
👍252🔥2👏2
የአብዛኛዎቻቹ ጥያቄ 🤔

የሬሚዲያል መቁረጫ ነጥብ ስንት ነው

መልስ:- እስካሁን ባለን መረጃ መሰረት የሪሚድያል መቁረጫ ነጥብ ከትምህርት ሚኒስቴር ይፋ እንዳልሆነ ነው። ነገር በቅርብ ቀን ይፋ እንደሚሆን ጥርጥር የለንም! ይፋ እንደሆነ ወዲያው የምናሳውቃችሁ ይሆናል ።😊

@freshman_Tricks
🙏30👍8🥰3🔥2👏2🤩1🫡1
ስለ ሪሜዲያል አስፈለጊነት ምን ያክል ታዉቃላችሁ

አንድ ተማሪ ዲግሪ ለመያዝ የግዴታ 12ኛ ክፍል ላይ ከ50 % በላይ አምጥቶ ማለፍ አለበት!!! ይህ ባይሆን ግን አንድ ተማሪ ወደ ዲግሪ ለመድረስ በምን አይነት መንገድ ማለፍ አለበት
1ኛ. ሪሜዲያል ከገባ እና 1 አመት ሪሜዲያል ተምሮ ካለፈ ዲግሪውን መማር ይችላል፣
2ኛ. ሪሜዲያል ከገባ እና 1 አመት ሪሜዲያል ተምሮ ከወደቀ ለ 3 አመት ያክል ዲፕሎማ ተምሮ ከእንደገና ዲግሪውን መማር ይችላል፣
3ኛ. ሙያ እና ቴክኒክ ተምሮ Level 4 COC ካለው ከእንደገና ዲግሪውን መማር ይችላል፣

ይህ ማለት ዛሬ እንደ ቀልድ የምትወስኑኣት ዉሳኔ ነገ ብዙ ጣጣ ይዛባችሁ ትመጣለች በዚህ አመት በመንግስት እንዲሁም በግል ኮሌጆች ሪሜዲያል ለምትማሩ ተማሪወች የሚያግዛችሁን Remedial Tricks private class ተቀላቅላችሁ ማማር አትርሱ !!!


🕹ለበለጠ መረጃ የ Remedial Tricksን ማህበራዊ ሚዲያዎች ይቀላቀላሉ ።
@REMEDIAL_TRICKS
@REMEDIAL_TRICKS

🕹0920308061 ይደዉሉልን!!!

ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_BOT
🙏9👍53🔥3🎉1
Forwarded from AAU UAT Center
እንሆ መልካም ዜና Entrance ለመጣላችሁ ተማሪዎች 🥰


#UAT_Center✔️


📚የመጀመሪያ ምዕራፍ ጉዟችሁን ጨርሳችኋል ፤ ውጤት የመጣላችሁ እሰየው ያልመጣላችሁ ደግሞ አትጨነቁ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው አለማለፋችሁን ከተጠቀማችሁበት ምርጥ እድል ነው ይዞላችሁ የመጣው ፤ ዩኒቨርስቲ ማለፍ አለማለፍ በዚህ ሰዓት ምንም ማለት እንዳልሆነ እወቁ... .ያለፍችሁ ተማሪዎች ከዚህ በኋላ የሚቀጥለው የትምህርት ጉዞ ወደ ካምፓስ ነው የሚሆነው ❗️

💡እናንተ የምትፈልጉት ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ይኖራል ፤ ከእነሱ ውስጥ ደግሞ የኢትዮጵያው አንጋፋው ዩኒቨርስቲ AAU ሊሆን ይችላል .....ከሆነ ትክክለኛውን የመግቢያ ቦታ እንጠቁማችሁ  ✔️

🤩 ዘንድሮ AAU መግባት የምትፈልጉ ከሆነ ፤ለሚጠብቃችሁ UAT በሚገባ አዘጋጅቶ ያለጭንቀት የሚያስፈትናችሁን ወሳኝ Tutorial and Supporting center እንሆ 
i.e AAU UAT CENTER
🙏

➡️ በ UAT Center
📌ፈተናዎች ይሰራሉ
📌የልምድ ልውውጥና ምክር ይተላለፋል
📌 ተማሪዎች በፈተናው ውጤታማ የሚሆኑባቸው ቲቶሪያሎች ይሰጣሉ
📌 ባለፈው ዓመት ጥያቄ የተገለበጠባቸው መፅሀፍቶች
ይጠቆማሉ
🥰

More on 👇👇
https://t.me/AAU_UAT_Center/167

💡ለቲቶሪያል ምዝገባ
=> @UATRegistration_Bot

ለማንኛውም ጥያቄ
☎️ 0916687665
=> @UAT_bot 📥
=> @UATCenter

Join
@AAU_UAT_Center ❤️
@AAU_UAT_Center ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍111🔥1🙏1
አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ(ASTU)
-------------------------------------
📍መገኛ ፡ አዳማ, ኢትዮጵያ
በውስጡ ያሉ ግቢዎች፡ አንድ ግን ውብ እና ትልቅ ነው።

🌤የአየር ሁኔታ፡ ሞቃታማ በተለይ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ትንሽ ይሞቃል ፤ ይህን እንጂ ማታ ማታ ደግሞ ያልተጋነነ ብርድ ስለሚኖር ሹራብ ነገርም ያስፈልጋቹሃል ።

Fields and Departments

→ ASTU ላይ ብዙዎቻቹህ እንደምታውቁት ሁለት የትምህርት መስኮች ብቻ ይገኛሉ።

- Engineering and
- Applied science

→ ከሌላው ግቢ ትንሽ ለየት የሚያደርገው Pre-Engineering የሚያስተምረው ሁለት ሴሚስተር መሆኑ ነው (Department and School የምትመርጡት ሁለተኛ አመት ላይ ነው ማለት ነው።)

Pre-Engineering Courses

- General Chemistry(🙄)
- General Physics 1
- Applied Mathematics 1
- Communicative English.
- Introduction to Computing (Python)
- Civic or Logical Reasoning.
- HPE (0 ch)

Second Semister Courses

- Applied Mathematics 2
- Technical Drawing
- General Physics 2
- Computing ( c++)
- English Writing
- Civic or Logical Reasoning
- HPE (0 ch)

Under Applied science pre-engineering courses

Almost the same as Engineering except one course

Departments of Applied Natural Sciences are

A. Applied Biology
B. Applied Chemistry
C. Applied Geology
D. Applied Mathematics
E. Applied Physics

Under Engineering there are 3 Schools

1. Electrical Engineering
2. Mechanical Engineering
3. Civil Engineering

Under Electrical Engineering or CSE there are 3 streams

A) Electrical and computer engineering
B) Electronics and communication engineering
C) Power and control engineering

Under Mechanical Engineering

A. Chemical Engineering
B. Mechanical Engineering
C. Material Engineering

Under Civil and Architectural School

A. Architecture
B. Civil Engineering
C. Water resource management and hydrolic Engineering
D. Geomatics

NB: Engineering ላይ Aerospace Engineering and Software Engineering አሁን ላይ አይሰጥም ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታቸው ላይ በመግባት ያረጋግጡ <www.astu.edu.et>

- በነገራቹህ ላይ የመግቢያ ፈተናው ብዙም አይከብድም ፤ ፈተናው ከEntrance Exam ጋር ተመሳሳይነት አለው።

Content of exam subjects are:
- Chemistry
- Biology
- Mathematics
- Physics and
- English
ASTU and AASTU JOIN ማድረግ ለምትፈልጉ ሰሞኑን ማስታወቂያ ተከታተሉ።

→ ለማንኛውም የ2011 መመዝገቢያ ነጥብ ለሴቶች 420 እና ለወንዶች 430 ነበር Engineering ማለት ነው። applied ትንሽ ይቀንሳል መመዝገቢያ ነጥቡ 390&410 ነበር።

→ ሌላው የምግብ ቤቶች ዋጋ ነው የምግቤቶቹን Menu ማግኘት አልቻልኩም ግን ከብዙ ነባር ተማሪዎች እንደደረሰኝ ከሆነ የምግብ ቤቶች ዋጋ ከ25-40 ብር ባለው range ይጠቃለላሉ።

→ ይህን ሁሉ መረጃ በመስጠት ለተባበራችሁኝ የastu(adama) ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

→ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገባቹህ ደግሞ አሪፍ ሽልማት ይበረከትላቹሃል በ2011 ከ3.76 በላይ ላመጡ 59 ተማሪዎች PC💻 ተሸላሚ ለመሆን በቅተዋል።

→ አምናና ካቻምናም በተመሳሳይ ብዙ ተማሪዎች ተሸልመዋል ፤ ከ3.5 በላይ ያመጡም የተሸለሙበት ጊዜ ነበር ። ብቻ እናንተ ጠንክሩ እንጂ ለሽልማቱ አለንላቹህ ብሎል ASTU።

እኔን የገረመኝ ምን መሰላቹህ?

→ የሆን ተማሪ ለተከታታይ አመታት የግቢውን ሽልማት ጠራርጎ ወስዷል አስቡት አምስት (PC) በየአመቱ ተሽልሞል።

→ ሌላም Surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው)
ለApplied Science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ Pre Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል።

→ በመጨረሻም ለአዲስ ተማሪዎች ስለ ASTU ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ካላቹህ እናንተን ለመተባበር ፍቃደኛ የሆኑ ምርጥ ምርጥ ነባር ተማሪዎች ስላሉ ሃሳብ አይግባቹህ።

ስለ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከፈለጋችሁ ሼር አድርጉ ።
👍243🔥2🎉1🙏1💯1
8👏4🔥1🫡1
Freshman Tricks
Photo
#ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ

መገኛ ፡ ሃዋሳ ፥ ከአዲስ አበባ ቅርብ ርቀት ላይ የምትገኝ ውብ ከተማ
#Location Southern nation nationalities and peoples representative in sidama zone   hawassa city

የአየር ሁኔታ፡ ሞstly በቀኑ ክፍለ ጊዜ ሞቃታማ ሁና አመሻሽ ላይ ደስ የሚል አየር አላት ፤ ከተማዋ በራሱ የሆነ ደስ የሚል ነገር አላት 💐
#weather condition hot
Rainy almost the entire year the weather is more of similar to addis ababa
ይህን መረጃ በመስጠት ለተባበራችሁኝ ለhawasa university
ቤተሰቦች ላቅ ይህ ምስጋና ይድረስልኝ።


በውስጡ ያሉ ግቢዎች ፡ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ በውስጡ ብዙ ግቢዎች ያሉ ሲሆን ከነሱም ውስጥ

👉 1 Main campus
📍Location: Hawassa town (found on the enterance of the city)
         Depts 
- governance
- engineering
- social others
- art
- architect
- tourism
- hotel management
-  Sport
- law
- Computational science ..
               
👉 2 Techno campus
    📍Location:       beside the main campus connected with the main campus though bridge
  Depts
             -->  Engineering
             --> information system
            --> programming
            --> Enla,discrit,

    --> for engineering and computer science students until 3rd year after that the student will be transfered to main campus..


👉 3 Agri campus 

📍Location:  located on the middle o fthe city around piyasa

           Depts
              --> animal

👉 4 Yirgalem campus

📍Location: Yirgalem  town (near hawassa city..)

          Depts
              -->FB faculty of business
- marketing management
- logistic
-Accounting
-Cooperative
- management
-economics 

👉 5 Referral campus

📍Location:
located around the lake hawassa amazing view from the dorm nice sunset ...

        Departments
               --> Medicine
               --> HO
               --> nursing
               --> environmental health
               --> radiology
               --> ophtometry
               --> psychiatry

👉6 wendo genet agriculture
📍 Location:wendo genet
  Dep'    --> plant...

መብራት አይጠፋም for the white house ኤንድ for african dorms አንዳንዴ  yitefal


ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሀገራችን ላይ አሉ ከሚባሉ ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት ጥራቱም ሆነ በግቢ ውበቱ አንደኛ ደረጃ ከሚባሉት ተርታ የሚመደብ ግቢ ነው።
ትምሮ በተወሰነ መልኩ ሊያጨናንቅ ይችላል ግን በግቢው ውበትና በከተማው ማብለጭለጭ ካልተሸነፋቹህ የትምህርቱ ነገር ሙድ አለው።
ጨብሲ ዘጭ ነው ሶ እንዳትበላሹ።
ከጨበሱ አይቸክሉ ፣🍺🚫
ከቸከሉ አይጨብሱ 🍻🚫
👆👆👆 እንዳትሰሙ 🙈🙉🙊

የምግብ ቤቶች ዋጋ
የምግብ ዋጋ በaverage ከ35-50 ብር ይደርሳል፥ የሁሉም ግቢዎች ዋጋ ይለያያል ።

የMain campus🍔
   🍔Laung👇

Aynet ..................55birr
Pasta beatklt .......55birr
Pasta besgo ........55birr
Enkulal sls ...........55birr
Enkulal frfr.......... 55birr
Msr......................55birr
Shro.............. ......55birr
Frfr................ .......55birr

የMain campus🍔
  Caffe🍔👇👇

Cafe schejule

Mondey:- kurs 1dabo,shay,frfr
                  Msa msr ena gomen
                  Erat dnch
Tuesday:-kurs 1dabo beshay😂
                  Msa zerfor
                  Erar shro ena alcha dnch
Wednsday:-kurs 1dabo,shay,frfr
                      Msa pasta
                      Erat kk

Sunday:-kurs ruz
                Msa msr
                Erat dnch

ቡና ምናምን 10-15ብር

ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
💥Share Please
👍33🔥65👏2🎉1
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ማመልከቻ ድህረገጽ አሁን መስራት ጀምሯል፡፡
ለማመልከት ከታች ያለው ሊንክ ላይ ትገባላቹ
http://admission.aau.edu.et/

በመቀጠል
1. Find out what undergraduate programs we offer የሚለውን ትነኩት እና መማር የምትፈልጉት መኖሩን ታረጋግጣላቹ
2. Find out how to apply የሚለውን ትነካላቹ
3. Create Undergraduate Application Account የሚለውን ትነኩት እና Basic info ሞልታቹ create account ትሉታላቹ፡፡
4. Account create ካደረጋቹ በኃላ ወደ https://portal.aau.edu.et ይውስዳችኋል፡፡
5. Login ካደረጋቹ በኃል ብዙ የምትሞሉት ነገር ይኖራል የልደት ቀናቹን ፤ Natural/Social ፤ የአካል ጉዳት ካለባቹ ፤ ወንድ/ሴት ፤ የት/ቤታቹን ስም ፤ ያላቹበትን አድራሻ ፤ ...

የሚያስፈልጉ ነገራቶች
- የፓስፖርት size photo,
- መክፈል እንደማትችሉ የሚሳይ ደብዳቤ ከአዲስ አበባ ከሆናቹ ከክ/ከተማ ታጽፋላቹ ፤ ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆናቹ ከወረዳ ታጽፋላቹ (Government Sponsored ለሆኑ)
- High school Transcript
- 1125 ብር ማመልከቻ ክፍያ

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍5🔥21
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዴት መመዝገብ ይቻላል!!! Undergraduate Admission Guide Video 👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿

https://youtu.be/IHXX2dkeNYI
https://youtu.be/IHXX2dkeNYI
👍21🔥1🙏1
Logic and Critical Thinking %28Final%29 %281%29 FINAL-1-1-1.pdf
2.6 MB
📓Logic and critical thinking.pdf

💾 2.6 MB

🔷 Prepared by Ministry of Education.

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍6🔥32🕊2🙏1
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በዚህ ዓመት 5 ሺሕ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በዚህ ዓመት ብቁ የሆኑ ተማሪዎችን አወዳድሮ 5 ሺሕ ተማሪዎች ለመቀበል ዝግጅት ላይ መሆኑን፤ የዩኒቨርሲቲው የኮምንኬሽንና ዓለማቀፋዊ ግንኙነት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ሳምሶን መኮነን ለ#አሐዱ ተናግረዋል፡፡

ምክትል ፕሬዝዳንቱ "የማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎችን እንደ ብቃታቸው በማወዳደርና በመቀበል እንዲማሩ ይደረጋል" ነዉ ያሉት።

ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች፣ በመንግሥት እስኮላርሽፕ ያላቸውንና በግል ደረጃም ብቃት ያላቸውን ተማሪዎች እንደሚቀበሉም አስረድተዋል፡፡

ከፍተኛ ውጤት አምጥተዉ የሚከፍሉት ያጡ ተማሪዎችም አስፈላጊዉን መረጃ አሟልተዉ ያለ ክፍያ እንዲማሩም እንደሚደረግ አስረድተዋል።

ዩንቨርስቲዉ ሰኔ መጨረሻ 5 ሺሕ 9 መቶ 11 ተማሪዎችን ማስመረቁን ይታወሳል።

https://t.me/Freshman_tricks
https://t.me/Freshman_tricks
👍104🔥2🎉2🙏1💯1