Health COC Exam ምን ይመስላል ። እንዴትስ መዘጋጀት አለባችሁ ?? for medicine , pharmacy ,dental medicine and others 👇👇👇
https://youtu.be/CO3AGggOM4A
https://youtu.be/CO3AGggOM4A
YouTube
Health COC Exam ምን ይመስላል ። እንዴትስ መዘጋጀት አለባችሁ ?? for medicine , pharmacy ,dental medicine and others
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
❤16👏4👍2🙏2🫡1
Law COC Exam ምን ይመስላል ። እንዴትስ መዘጋጀት አለባችሁ ?? for law department entrance COC exam👇👇
https://youtu.be/dmDqsrs5UCQ
https://youtu.be/dmDqsrs5UCQ
YouTube
Law COC Exam ምን ይመስላል ። እንዴትስ መዘጋጀት አለባችሁ ?? for law department entrance COC exam
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
👍24❤15🔥6
COC በዚህ ሳምንት ያለባችሁ የፍሬሽ ተማሪዎች ኖቶች እና ማብራሪያ ቪዲዮችን ዛሬ ወደ አፑ እና ወደ ቴሌግራም እያስገባንላችሁ ስለሆነ ። እንድትጠቀሙባቸው ማማሳሰብ እንወዳለን ። ህግ + ጤና መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች ። ለ COC ብቻ መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ አርብ ድረስ 200 ብር የነበረው ምዝገባ በ 150 ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ ። በአንፃሩ ለ Second semester freshman course እንዲሁም COC በጋራ 500 ብር ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ ።የ freshman ተማሪዎች ሆናችሁ Freshman Tricks ለመመዝገብ የምትፈልጉ ። አፑ የማይሰራላችሁ ተማሪዎች
👉 @Freshman_Tricks_Admin በቴሌግራም በኩል መመዝገብ ትችላላችሁ ።
ለበለጠ መረጃ 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉 0902100732 ይደውሉልን ።
👉 @Freshman_Tricks_Admin በቴሌግራም በኩል መመዝገብ ትችላላችሁ ።
ለበለጠ መረጃ 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉 0902100732 ይደውሉልን ።
❤48👍7👏5🔥4🙏4🤩2🤝2
Freshman English skill 2, Chapter 1 active and passive voice👇👇
https://youtu.be/N0aN96WvFHU
https://youtu.be/N0aN96WvFHU
YouTube
Freshman English skill 2, Chapter 1 active and passive voice
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
❤28🔥4👍3🫡1
በምርጫ ምክንያት ትምህርት ቀድሞ አይጠናቀቅም ከዚያ ይልቅ በመሀል የትንሽ ቀናቶች ፈቃድ ይሰጣል ። ይህ መረጃ የግቢ ተማሪዎችን የሚመለከት ሲሆን ሌሎች ደግሞ ባሉበት ቦታ የምርጫ ቀን ብቻ ትምህርት ዘግተው ይቀጥላሉ ።
@Freshman_tricks
@Freshman_tricks
❤54🎉2
ለ app ተጠቃሚዎች ዛሬ የ Server ለውጥ በማድረግ ላይ ስላለን ። አፑ ለጊዜው እየሰራ አይደለም ።ከነገ ጀምሮ ወደነበረበት ይመለሳል ።
👍17❤8🕊2
ተቋርጦ የነበረው የ application አገልግሎት ስለተመለሰ አሁን ላይ ከቴሌግራም በተጨማሪ አፑንም መጠቀም ትችላላችሁ ።
❤11
freshman-app-armeabi-v7a-release.apk
33.6 MB
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤18
የ Second Semester Freshman Course Class ዛሬ እንጀምራለን ። ይሄን በማስመልከት 500 ብር የነበረውን ክላስ ዛሬ ለምትመዘገቡ ተማሪዎች በ300 ብር ብቻ አቅርበናል ።ያዘጋጀነውን ክላስ በምታዩት መልኩ በApp እንዲሁም አፑ ለማይሰራላቸው በቴሌግራም በመልቀቅ መውሰድ ትችላላችሁ ። በመሆኑም የክላስ ማጠናቀቅን በማስመልከት ዛሬ እና ነገ ለምትመዘገቡ ተማሪዎች 500 ብር የነበረው ምዝገባ ወደ 300 ብር መቀነሳችን እየገለፅን ለመመዝገብ በአፑ በኩል ወይም ወደ @Freshman_Tricks_Admin መመዝገብ እፈልጋለሁ ብላቹ በመፃፍ ሙሉ መረጃ እና የምዝገባ ሂደት በማጠናቀቅ ክላሱን መጀመር ትችላላችሁ ።
ለበለጠ መረጃ
📲0902100732
ለበለጠ መረጃ
📲0902100732
❤20👏3👍2🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ Freshman Application አከፋፈት እና ሙሉ የምዝገባ ሂደት ።
❤35
English Skill 2(1).pdf
297.4 KB
📓English Skill 2 chapter 1 note
📮Active and Passive Voice
💾 251 K.B
© Freshman Tricks.
@Freshman_tricks
📮Active and Passive Voice
💾 251 K.B
© Freshman Tricks.
@Freshman_tricks
❤36🔥7👍3