Freshman Tricks
35.1K subscribers
763 photos
65 videos
307 files
808 links
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
Download Telegram
💻የገና በዓል ቅናሽ ዛሬ ይጠናቀቃል ። የ2018 ዓ.ም የፍሬሽማን ክላስ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30 የምትመዘገቡ ተማሪዎች የበዓል ቅናሽ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ ። ክላሱ በቴሌግራም እንዲሁም በአፕሊኬሽን በኩል እየተሰጠ ያለ ሲሆን በዚህም የ ሁለት ሴሚስተር Video class ፤ ከኖቶች ጋር ፣ ወርክሽቶች ካለፉ ፈተናዎች ጋር እንዲሁም ከ Medicine ,law, pharmacy and dental medicine COC ፈተናዎች ስልጠና ጋር አካተናል ።

🟫ክፍያ 1000 ብር የነበረ  ሲሆን በዓልን አስመልክቶ 750 ብር ሁኗል ። አንድ ጊዜ ብቻ በመክፈል አመቱን ሙሉ ሁሉንም ትምህርቶች መጠቀም ትችላላችሁ ።

🟢ለመመዝገብ አፕሊኬሽኑን አውርዳችሁ በአፑ በኩል ወይም አፕሊኬሽኑ ካልሰራላችሁ በቴሌግራም በኩል ወደ 👉 @Freshman_tricks_admin መመዝገብ እፈልጋለሁ ብላችሁ በመፃፍ መመዝገብ ትችላላችሁ ።

ለበለጠ መረጃ በ 0902100732 ይደውሉልን ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
22🎉3👏2🤩2👍1🔥1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14🔥3👍1
Be ready for English Final Exam ??
🔥136👍6🕊6💯3🤩2🫡2
Freshman English Final exam 👇👇
https://entrancetricks.com/exams/501
22🔥5🥰4👏4👍1
ሎጂክና_ሕጸጽ_በአማርኛ_{ካሣሁን_ዓለሙ}_@bluenileacademy.pdf
7.1 MB
📜Logic Fallacy በአማርኛ የተብራራ ኖት

@Freshman_tricks
30👍12🔥4👏3
COC በዚህ ሳምንት ያለባችሁ የፍሬሽ ተማሪዎች ኖቶች እና ማብራሪያ ቪዲዮችን ዛሬ ወደ አፑ እና ወደ ቴሌግራም እያስገባንላችሁ ስለሆነ ። እንድትጠቀሙባቸው ማማሳሰብ እንወዳለን ። ህግ + ጤና መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች ። ለ COC ብቻ መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ አርብ ድረስ 200 ብር የነበረው ምዝገባ በ 150 ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ ። በአንፃሩ ለ Second semester freshman course እንዲሁም COC በጋራ 500 ብር ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ ።የ freshman ተማሪዎች ሆናችሁ Freshman Tricks ለመመዝገብ የምትፈልጉ ። አፑ የማይሰራላችሁ ተማሪዎች
👉 @Freshman_Tricks_Admin በቴሌግራም በኩል መመዝገብ ትችላላችሁ ።

ለበለጠ መረጃ 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉
0902100732 ይደውሉልን ።
48👍7👏5🔥4🙏4🤩2🤝2
በምርጫ ምክንያት ትምህርት ቀድሞ አይጠናቀቅም ከዚያ ይልቅ በመሀል የትንሽ ቀናቶች ፈቃድ ይሰጣል ። ይህ መረጃ የግቢ ተማሪዎችን የሚመለከት ሲሆን ሌሎች ደግሞ ባሉበት ቦታ የምርጫ ቀን ብቻ ትምህርት ዘግተው ይቀጥላሉ ።

@Freshman_tricks
54🎉2
ለ app ተጠቃሚዎች ዛሬ የ Server ለውጥ በማድረግ ላይ ስላለን ። አፑ ለጊዜው እየሰራ አይደለም ።ከነገ ጀምሮ ወደነበረበት ይመለሳል ።
👍178🕊2
ተቋርጦ የነበረው የ application አገልግሎት ስለተመለሰ አሁን ላይ ከቴሌግራም በተጨማሪ አፑንም መጠቀም ትችላላችሁ ።
11
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
18
የ Second Semester Freshman Course Class ዛሬ እንጀምራለን ። ይሄን በማስመልከት 500 ብር የነበረውን ክላስ ዛሬ ለምትመዘገቡ ተማሪዎች በ300 ብር ብቻ አቅርበናል ።ያዘጋጀነውን ክላስ በምታዩት መልኩ በApp እንዲሁም አፑ ለማይሰራላቸው በቴሌግራም በመልቀቅ መውሰድ ትችላላችሁ ። በመሆኑም የክላስ ማጠናቀቅን በማስመልከት ዛሬ እና ነገ ለምትመዘገቡ ተማሪዎች 500 ብር የነበረው ምዝገባ ወደ 300 ብር መቀነሳችን እየገለፅን ለመመዝገብ በአፑ በኩል ወይም ወደ @Freshman_Tricks_Admin  መመዝገብ እፈልጋለሁ ብላቹ በመፃፍ ሙሉ መረጃ እና የምዝገባ ሂደት  በማጠናቀቅ ክላሱን መጀመር ትችላላችሁ ።
ለበለጠ መረጃ
📲
0902100732
20👏3👍2🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ Freshman Application አከፋፈት እና ሙሉ የምዝገባ ሂደት ።
35
English Skill 2(1).pdf
297.4 KB
📓English Skill 2 chapter 1 note

📮Active and Passive Voice

💾 251 K.B

© Freshman Tricks.

@Freshman_tricks
38🔥7👍3