Freshman Tricks
35.1K subscribers
763 photos
65 videos
307 files
808 links
ለ 2018 ፍሬሽማን የሚሆኑ ተማሪዎችን የተከፈተ ቻናል ።
You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@freshman_tricks
Download Telegram
የፍሬሽማን ተማሪዎች ሁናችሁ ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን ተማሪዎች Freshman Tricks application እንዲጠቀሙ በማድረግ ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ተማሪዎች ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ ። 👇👇
https://t.me/+BxOlBPJcyx8wMjhk

ወኪል መሆን ከአንድ ግቢ ወይም ኮሌጅ ሁለት ተማሪዎችን ብቻ ስለሆነ የምንፈልገው ቀደማችሁ  መመዝገብ አትርሱ ። ስለ አተገባበሩ ሙሉ መረጃ በምንልክላችሁ private channel ላይ ገለፃ ማግኘት ትችላላችሁ  ።
35👏3🔥2🥰2👍1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10🔥3👍2👏1
💻የ2018 ዓ.ም የፍሬሽማን ክላስ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30 የምትመዘገቡ ተማሪዎች የበዓል ቅናሽ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ ። ክላሱ በቴሌግራም እንዲሁም በአፕሊኬሽን በኩል እየተሰጠ ያለ ሲሆን በዚህም የ ሁለት ሴሚስተር Video class ፤ ከኖቶች ጋር ፣ ወርክሽቶች ካለፉ ፈተናዎች ጋር እንዲሁም ከ Medicine ,law, pharmacy and dental medicine COC ፈተናዎች ስልጠና ጋር አካተናል ።

🟫ክፍያ 1000 ብር የነበረ  ሲሆን በዓልን አስመልክቶ 750 ብር ሁኗል ። አንድ ጊዜ ብቻ በመክፈል አመቱን ሙሉ ሁሉንም ትምህርቶች መጠቀም ትችላላችሁ ።

🟢ለመመዝገብ አፕሊኬሽኑን አውርዳችሁ በአፑ በኩል ወይም አፕሊኬሽኑ ካልሰራላችሁ በቴሌግራም በኩል ወደ 👉 @Freshman_tricks_admin መመዝገብ እፈልጋለሁ ብላችሁ በመፃፍ መመዝገብ ትችላላችሁ ።

ለበለጠ መረጃ በ 0902100732 ይደውሉልን ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10👍2🙏2🔥1
🙏4024👍7🕊2🎉1🫡1
💻የገና በዓል ቅናሽ ዛሬ ይጠናቀቃል ። የ2018 ዓ.ም የፍሬሽማን ክላስ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30 የምትመዘገቡ ተማሪዎች የበዓል ቅናሽ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ ። ክላሱ በቴሌግራም እንዲሁም በአፕሊኬሽን በኩል እየተሰጠ ያለ ሲሆን በዚህም የ ሁለት ሴሚስተር Video class ፤ ከኖቶች ጋር ፣ ወርክሽቶች ካለፉ ፈተናዎች ጋር እንዲሁም ከ Medicine ,law, pharmacy and dental medicine COC ፈተናዎች ስልጠና ጋር አካተናል ።

🟫ክፍያ 1000 ብር የነበረ  ሲሆን በዓልን አስመልክቶ 750 ብር ሁኗል ። አንድ ጊዜ ብቻ በመክፈል አመቱን ሙሉ ሁሉንም ትምህርቶች መጠቀም ትችላላችሁ ።

🟢ለመመዝገብ አፕሊኬሽኑን አውርዳችሁ በአፑ በኩል ወይም አፕሊኬሽኑ ካልሰራላችሁ በቴሌግራም በኩል ወደ 👉 @Freshman_tricks_admin መመዝገብ እፈልጋለሁ ብላችሁ በመፃፍ መመዝገብ ትችላላችሁ ።

ለበለጠ መረጃ በ 0902100732 ይደውሉልን ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
22🎉3👏2🤩2👍1🔥1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14🔥3👍1
Be ready for English Final Exam ??
🔥136👍6🕊6💯3🤩2🫡2
Freshman English Final exam 👇👇
https://entrancetricks.com/exams/501
22🔥5🥰4👏4👍1
ሎጂክና_ሕጸጽ_በአማርኛ_{ካሣሁን_ዓለሙ}_@bluenileacademy.pdf
7.1 MB
📜Logic Fallacy በአማርኛ የተብራራ ኖት

@Freshman_tricks
30👍12🔥4👏3
COC በዚህ ሳምንት ያለባችሁ የፍሬሽ ተማሪዎች ኖቶች እና ማብራሪያ ቪዲዮችን ዛሬ ወደ አፑ እና ወደ ቴሌግራም እያስገባንላችሁ ስለሆነ ። እንድትጠቀሙባቸው ማማሳሰብ እንወዳለን ። ህግ + ጤና መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች ። ለ COC ብቻ መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ አርብ ድረስ 200 ብር የነበረው ምዝገባ በ 150 ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ ። በአንፃሩ ለ Second semester freshman course እንዲሁም COC በጋራ 500 ብር ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ ።የ freshman ተማሪዎች ሆናችሁ Freshman Tricks ለመመዝገብ የምትፈልጉ ። አፑ የማይሰራላችሁ ተማሪዎች
👉 @Freshman_Tricks_Admin በቴሌግራም በኩል መመዝገብ ትችላላችሁ ።

ለበለጠ መረጃ 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉
0902100732 ይደውሉልን ።
48👍7👏5🔥4🙏4🤩2🤝2