Forwarded from Enku
🎉Join the DDU ICT Club!
We’re excited to welcome you to the ICT Club your space for innovation, creativity, and collaboration. Whether you’re studying IT, Computer Science, Software Engineering, or beyond, this is where you can grow, lead, and create.
💡 No matter your experience level, your ideas and energy are valued here.
📍 Location: Red Hall (Registrar Building)
📅 Date: Friday
🕙 Time: 10:00 LT
❗️Open to all departments
🎉ወደ DDU ICT club ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው፤
የፈጠራ ፣ የተለያዪ የቴክኖሎጂ ስራዎች እና አዳዲስ ሀሳቦች የሚነሱበት ትልቅ ስፍራ! በተለይም ለIT ፣ Computer Science እና Software Engineering ተማሪዎች ፣ በተለያየ የtechnology እውቀት እና በአዳዲስ የፈጠራ ሀሳቦች የምታድጉበት ትልቅ እድል ነው ።
ይህ እድል በጭራሽ እንዳያመልጣችሁ
አርብ ከቀኑ 10:00 ቀዩ አዳራሽ በተዘጋጀው የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ በመገኘት የDDU ICT club አካል ይሁኑ
❗️ለየትኛውም ትምህርት ክፍል ክፍት ነው
🍾ኑ ተቀላቀሉን!
#TogetherWeBuildTheFutureTech #ComeAndJoinUs #BuildTheFutureTech #CodeCreateCollaborate #TechInnovation #FutureThroughTech #TechTogether

❤5