ፍራሽ አዳሽ/ ተስፋሁን ከበደ
1.61K subscribers
6 photos
2 links
በየግዜው የምንለቃቸውን ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ
ሊንኩን👇👇በመጫን ወደ
የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
👇👇👇
on YouTube
https://youtube.com/c/%E1%88%
👇👇
FB PAGE
https://www.facebook.com/fanoftesfahun/
https://t.me/Hayatushaba
Download Telegram
ወይ ነዶ "አትስደቡኝ ይላል" ፍራሽ አዳሽ /tesfahun kebede
https://youtu.be/7KPwUsFdE5c
ወይ ነዶ አለች እማማ ልጣይሽ
የእውነት እስክንስቅ አየጠጣን እንሳቅ
ወለጋ ላይ የታረዱት የተገደሉት ወገኖቸ እንጂ
ፖለቲከኞች አይደሉም👌😭
ደመናም ጥሩ ነው
ዝናብም ደስ ይላል
"ደም.መና "ሲሆን ግን
በጣም ያሳዝናል
ⓢⓗⒺⓇ ⓛⓘⓚⒺ

ምን ሊለን ፈልጎ ነው እውነትን ሰለተከተለ ምን አበሳጨው
ሕዝብን የደገፈ መቸው ወድቆ አያውቅ
ከመንግስትን ጎን የተወሸቀ መጥፍያው ቅርብ ነው
ከአለፉት አርቲስቶች መማር ይቻላል ባይ ነኝ
ከተሳሳትኩ አርሙኝ 🙏🙏
የናንተን ሀሳብ አካፍሉን

" ከበሮ መደለቅ
ወቅት እየጠበቁ
እሳት ለማራገብ ሆነ እንጂ ድብቁ"…