22/1/2019 ዓ.ም ዘቅዳሴ
እናንተ ግን ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤ ወደ ሸንጎ አሳልፈው ይሰጡአችኋል በምኵራብም ትገረፋላችሁ ምስክርም ይሆንባቸው ዘንድ ስለ እኔ በገዥዎችና በነገሥታት ፊት ትቆማላችሁ።
አስቀድሞም ወንጌል ለአሕዛብ ሁሉ ይሰበክ ዘንድ ይገባል። ሲጐትቱአችሁና አሳልፈው ሲሰጡአችሁም ምን እንድትናገሩ አስቀድማችሁ አትጨነቁ፥ ዳሩ ግን በዚያች ሰዓት የሚሰጣችሁን ተናገሩ፤ የሚነግረው መንፈስ ቅዱስ ነው እንጂ እናንተ አይደላችሁምና።
ወንድምም ወንድሙን አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፥ ልጆችም በወላጆቻቸው ላይ ይነሣሉ። ይገድሉአቸውማል፤
በሁሉም ዘንድ ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
ወእምኵሉ ያድኅኖሙ እግዚአብሔር
እግዚአብሔር የዐቅብ ኵሎ አዕፅምቲሆሙ
የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥
እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።
እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥
እስመ አቡየ ወእምየ ገደፉኒ ።
ወእግዚአብሔር ተወክፈኒ ።
ምርሐኒ እግዚኦ ፍኖተከ
አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥
እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።
አቤቱ መንገድህን አስተምረኝ፥
ዘወልደ ነጐድጓድ ። (ኀቤከ)
ማርቆስ ፲፫ :፱ – ፲፬(13:9-14)

፪ ቆሮ ፬:፯–ፍ፡ም(4:7-ፍ:ም)
፩ ጴጥሮስ ፬:፲፪ – ፍ፡ም( 4:12-ፍ:ም)
ግብ፡ ሐዋ፡ ፲፱:፰ -፲፩(19:8-11)
ምስባክብዙኅ ሕማሞሙ ለጻድቃን
መዝ ፴፫:፲፱ – ፳(33:19-20)
ወእምኵሉ ያድኅኖሙ እግዚአብሔር
እግዚአብሔር የዐቅብ ኵሎ አዕፅምቲሆሙ
ትርጒም
የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥
እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።
እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥
አው ምስባክ
መዝ· ፳፮ :፲ – ፲፩(26:10-11)
እስመ አቡየ ወእምየ ገደፉኒ ።
ወእግዚአብሔር ተወክፈኒ ።
ምርሐኒ እግዚኦ ፍኖተከ
ትርጒም
አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥
እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።
አቤቱ መንገድህን አስተምረኝ፥
ቅዳሴ
ዘወልደ ነጐድጓድ ። (ኀቤከ)
24/01/2019 ዓ.ም ዘቅዳሴ ሰንበተ ክርስቲያን ቅድስት
ወንጌል
ለብቻውም ሲጸልይ ደቀ መዛሙርቱ ከእርሱ ጋራ ነበሩና፦ሕዝቡ እኔ ማን እንደ ሆንሁ ይላሉ ብሎ ጠየቃቸው፡፡
እነርሱም መልሰው፦መጥምቁ ዮሐንስ ሌላዎችም፡-ኤልያስ ሌላዎችም፦ከቀደሙት ነቢያት አንዱ ተነሥቷል ይላሉ አሉት፡፡
እናንተስ እኔ ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ አላቸው፡፡ጴጥሮስም መልሶ፦አንተ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለው ፡፡
እርሱ ግን፦የሰው ልጅ ብዙ መከራ ሊቀበል በሽማግሌዎችም በካህናት አለቃዎችም በጻፊዎችም ሊጣል ሊገደልም በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ይገ፟ባ፟ዋል ብሎ ለማንም ይህን እንዳይናገሩ አስጠንቅቆ አዘዘ።
ለሁሉም እንዲህ አላቸው፦በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ መስቀሉንም ዕለት ዕለት ተሸክሞ ይከተለኝ፡፡
ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታልና ስለ እኔ ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን እርሱ ያድናታል፡፡
ሰው ዓለሙን ሁሉ አትርፎ ራሱን ቢያጠፋ ወይም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ የሰው ልጅ በክብሩ በአባቱና በቅዱሳን መላእክቱ ክብርም ሲመጣ በእርሱ ያፍርበታል፡፡
እውነት እላችኋለሁ በዚህ ከሚቆሙት ሰዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት እስኪያዩ ድረስ ሞትን የማይቀምሱ አንዳንድ አሉ፡፡
ከዚህም ቃል በኋላ ስምንት ቀን ያህል ቈይቶ ጴጥሮስንና ዮሐንስን ያዕቆብንም ይዞ ሊጸልይ ወደ ተራራ ወጣ፡፡
ውስተ ጽርሕከ ዘኢየሩሳሌም ።
ለከ ያመጽኡ ነገሥት አምኃ ።
አቤቱ ይህን ለእኛ የሠራኸውን አጽናው
ከኢየሩሳሌም ስላለው መቅደስህ
ነገሥታት እጅ መንሻቸውን ለአንተ የመጣሉ
ዘእግዚእነ ። (ነአኵተከ)
ወንጌል
ሉቃስ ፱ : ፲፰ – ፳፰ (9:18-28)

፩ ኛ ቆሮ ፪ : ፩ – ፲፪(2:1-12)
፩ ኛ ጴጥ ፪ : ፳ – ፍ፡ም(2:20-ፍ:ም)
ግብ፡ ሐዋ፡ ፬:፲፱ – ፴፩(4:19-31)
ምስባክወአጽንዖ እግዚኦ ለዝንቱ ዘሠራዕከ ለነ ።
መዝ· ፷፯ :፳፰ – ፳፱(67:28-29)
ውስተ ጽርሕከ ዘኢየሩሳሌም ።
ለከ ያመጽኡ ነገሥት አምኃ ።
ትርጕም
አቤቱ ይህን ለእኛ የሠራኸውን አጽናው
ከኢየሩሳሌም ስላለው መቅደስህ
ነገሥታት እጅ መንሻቸውን ለአንተ የመጣሉ
ቅዳሴ
ዘእግዚእነ ። (ነአኵተከ)