ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ለረጅም ዓመታት ላገለገሉ ሰራተኞች በባልደረቦቻው ሽኝት ተደረገ።
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች፣ ሬጅስትራሮች፣ የቡድን መሪዎች እና ሰራተኞች በተገኙበት ማክሰኞ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ልደታ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት አዳራሽ ለረጅም ዓመታት ተቋሙን ከባለሙያነት እስከ ኃላፊነት ላገለገሉ ሰራተኞችቀደም ብሎ በፍርድ ቤቱ እውቅና እና ሽልማት የተደረገላቸው ቢሆንም በስራ ባልደረቦቻቸዎ ዳግሞ ሽኝት ተደረገላቸው።
ሽኝት የተደረገላቸው ሁለት የቀድሞ ሴት ኃላፊ ሰራተኞች ወይዘሮ ታደለች ጥላሁን ጋሼ የበጀት እና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የነበሩትና ለ39 ዓመታት ያገለገሉት ሲሆኑ ሌላኛዋ ወይዘሮ እጅጋየሁ ካሴ አየለ አስተባባሪ ሬጅስትራር በመሆን ባጠቃላይ ለ42 ዓመታት ከ 7 ወራት በጥንካሬ ያገለገሉ ናቸው። በሽኝቱ ስለ ቀድሞ ኃላፊዎቹ እና የስራ ባልደረቦች በፍርድ ቤቱ አመራሮች እና በባለሙያዎች ስለ ጥንካሪያቸው፣ ተግባቦታቸው እና ኃላፊነታቸውን በተገቢው ለረጅም ዓመታት በአግባቡ ስለመወጣታቸው ተነግሯል። በመርሐግብሩ የስጦታ ማበርከት የተደረገ ሲሆን ተሸኚዎቹም የተሰማቸውን ስሜት አካፍለዋል።

❤1