ጌታ ሆይ አንተ በስውር ቅጣኝ እንጂ
ለሰዎች አሳልፈህ አትስጠኝ!
አያችሁ አይደል የእግዚአብሔር የምሕረቱን ስፋት በደላችንን የተወልን አምላላክ እርሱ እንደ ሰው በካሜራ የተቀረፀን ሳይሆን ልብ ያሰበውን ያውቃል
መተላለፋችንን በብዙ መውደቀቃችን አይቶ ተስፋ ሳይቆርጥብን የንስሐ እድሜ የሰጠን ቸር ጌታ 🤗
በሰው እጅ አትውደቁ በጌታ እጅ መውደቅን ተመኙ መገሰፅን ይገስፀናል(አባት ልጁን እንደሚገስፅ) ለሞት ግን አሳልፎ አይሰጠንም
ለእኛም በደል እና ሀጢአት ካሜራ ቢገጠም ከቤት ባልወጣን...በነገር ሁሉ ይህን የጌታ ቃል እናስታውስ አትፍረዱ አይፈረድባችሁም! ቢቻላችሁ !
የእኛ የልጆቿ ምዕመናንም ሆነ የአገልጋዮች ድክመት የቤተ ክርስቲያንን ወርቃማ የሆነ ትምህርት አይወክልም!
የቤተክርስቲያን ራሷ ክርስቶስ ነውና!
ምንም ይሁን ምን ፣ ማንም ምንም ያድርግ በቤተ ክርስቲያንና በክርስትና ተስፋ መቁረጥ አይገባም!!
ምክንያቱም ሰው፦ አዳም ነው!!
ለሰዎች አሳልፈህ አትስጠኝ!
በማናቸውም ነገር ቢሆን ሞት አይቀርም ፡፡ ነገር ግን በሰው እጅ ከመውደቅ በእግዚአብሔር እጅ መውደቅ ይሻላል ፡
አያችሁ አይደል የእግዚአብሔር የምሕረቱን ስፋት በደላችንን የተወልን አምላላክ እርሱ እንደ ሰው በካሜራ የተቀረፀን ሳይሆን ልብ ያሰበውን ያውቃል
መተላለፋችንን በብዙ መውደቀቃችን አይቶ ተስፋ ሳይቆርጥብን የንስሐ እድሜ የሰጠን ቸር ጌታ 🤗
በሰው እጅ አትውደቁ በጌታ እጅ መውደቅን ተመኙ መገሰፅን ይገስፀናል(አባት ልጁን እንደሚገስፅ) ለሞት ግን አሳልፎ አይሰጠንም
ለእኛም በደል እና ሀጢአት ካሜራ ቢገጠም ከቤት ባልወጣን...በነገር ሁሉ ይህን የጌታ ቃል እናስታውስ አትፍረዱ አይፈረድባችሁም! ቢቻላችሁ !
የእኛ የልጆቿ ምዕመናንም ሆነ የአገልጋዮች ድክመት የቤተ ክርስቲያንን ወርቃማ የሆነ ትምህርት አይወክልም!
የቤተክርስቲያን ራሷ ክርስቶስ ነውና!
ምንም ይሁን ምን ፣ ማንም ምንም ያድርግ በቤተ ክርስቲያንና በክርስትና ተስፋ መቁረጥ አይገባም!!
ምክንያቱም ሰው፦ አዳም ነው!!
❤64🙏11🥰4
"ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፊት ንጹሕ ነኝ ብሎ ሊመካ አይችልም፤ 'ኃጢአተኛ የሌለበት ሰው ማን አለ?' ተብሎ እንደተጻፈ ሁሉም በደለኛ ነው። ነገር ግን ጌታን የሚፈራ ሰው ከወደቀ በኋላ በንስሐ እንባ ራሱን ያጥባል። በዝሙት ርኩሰት ተይዘህ ከሆነ፣ የሰይጣን ማታለያ የሆነውን 'ከእንግዲህ ንስሐ አልባ አድርጌአለሁ' የሚለውን ሐሳብ አስወግደው። የፈጣሪ ምሕረት ከኃጢአትህ ብዛት በላይ ሰፊ ነው።"
ምንጭ፦ ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ፣ "የአበው ሕይወትና የንስሐ መመሪያ"
🔹 ለተጨማሪ የአባቶች ምክር ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👉 https://t.me/Father_advice
ምንጭ፦ ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ፣ "የአበው ሕይወትና የንስሐ መመሪያ"
🔹 ለተጨማሪ የአባቶች ምክር ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👉 https://t.me/Father_advice
❤67🥰10🙏5
<< ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ አትደንግጡ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።>> የማቴዎስ ወንጌል 24:6
❤57😢24🕊8
"የቤት መሠረት ፍቅር፣ የ.ትዕግሥትና ሰላም ናቸው። ነገር ግን ሚስት ክፉና ቁጡ ስትሆን፣ ቤቱ እንደ እሳት ቃጠሎ ወይም እንደ ጦር ሜዳ ይሆናል። የቁጣ ቃል እንደ ሰይፍ እየወጋ የባልንና የልጆችን ነፍስ ያቆስለዋል። ቋንቋን መግዛት፣ ቁጣም እንደ መርዝ የሚገድል መሆኑን አውቆ በየዋህነትና በትዕግሥት ቤትን መገንባት ይገባል። ክፋትና ቁጣ የቤት በረከትን አባራሪዎች ናቸው።"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ "
🔹 ለተጨማሪ የአባቶች ምክር ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👉 https://t.me/Father_advice
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ "
🔹 ለተጨማሪ የአባቶች ምክር ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👉 https://t.me/Father_advice
❤58
In the Name David said to the Philistine, “You come against me with sword and spear and javelin, but I come against you in the name of the Lord Almighty, the God of the armies of Israel, whom you have defied.” (1st Samuel 17:45)
ዳዊትም ያን ፍልስጥኤማዊ እንዲህ አለው፦ «አንተ በሰይፍና በጦር በጋሻም ትመጣብኛለህ፤ እኔ ግን አንተ በተገዳደርከው በእስራኤል ሠራዊት አምላክ በልዑል እግዚአብሔር ስም እመጣብሃለሁ።» (1ኛ ሳሙኤል 17፡45)
ዳዊትም ያን ፍልስጥኤማዊ እንዲህ አለው፦ «አንተ በሰይፍና በጦር በጋሻም ትመጣብኛለህ፤ እኔ ግን አንተ በተገዳደርከው በእስራኤል ሠራዊት አምላክ በልዑል እግዚአብሔር ስም እመጣብሃለሁ።» (1ኛ ሳሙኤል 17፡45)
❤60
"የጭቅጭቅና የክርክር ቤት እንደማያቋርጥ ውኃ ነጠብጣብ ነው፤ ነጠብጣቡ ጠንካራውን ድንጋይ እንደሚበሳው ሁሉ፣ የዕለት ተዕለት ጭቅጭቅም የትዳርን ፍቅርና የሰውን አእምሮ ያደክመዋል። ሰላም በሌለበትና በየዕለቱ በጭቅጭቅና በምሬት በሚሞላ ቤት ውስጥ ከመኖር፣ በረሃ ላይ ከብቸኝነት ጋር ሰላምን አግኝቶ መቀመጥ እጅግ ይሻላል። ሰላም የሕይወት ትልቁ ጸጋ ነውና።"
ምንጭ፦ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ "በቤተሰብ ሰላም እና በሰዎች ግንኙነት ላይ የተሰጠ ትምህርት"
🔹 ለተጨማሪ የአባቶች ምክር ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👉 https://t.me/Father_advice
ምንጭ፦ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ "በቤተሰብ ሰላም እና በሰዎች ግንኙነት ላይ የተሰጠ ትምህርት"
🔹 ለተጨማሪ የአባቶች ምክር ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👉 https://t.me/Father_advice
❤63👍4😢2
ስጋዊ ወመንፈሳዊ !
ሰው ፈቃደ ስጋና ፈቃደ ነፍስ የሚዋጉበት የጦርነት አውድማ ነው። በመሆኑም ከወንድሞቻችሁ አንዳቸው በፈቃደ ስጋ ቢወድቁ መሰናከል አይገባም። ስጋዊ ወመንፈሳዊ መሆናቸውን ካወቃችሁ በቂ ነው!
ምንጭ: ዴርቶጋዳ
ሰው ፈቃደ ስጋና ፈቃደ ነፍስ የሚዋጉበት የጦርነት አውድማ ነው። በመሆኑም ከወንድሞቻችሁ አንዳቸው በፈቃደ ስጋ ቢወድቁ መሰናከል አይገባም። ስጋዊ ወመንፈሳዊ መሆናቸውን ካወቃችሁ በቂ ነው!
ምንጭ: ዴርቶጋዳ
❤38
"To give your time to a friend is to give a piece of your life that you will never get back. It is the purest expression of love, showing that another person matters more to you than your own busy routines and fleeting distractions."
"ለወዳጅህ ጊዜን መስጠት ማለት ዳግመኛ የማትመልሰውን የሕይወትህን ክፍል መስጠት ማለት ነው። ይህ የፍቅር ንጹሕ መገለጫ ሲሆን፣ ከራስህ ሥራዎችና ከከንቱ መዘናጋቶች በላይ ከሌላው ሰው ለእርስዎ ይልቅ ትልቅ ቦታ እንዳለው ያሳያል።"
"አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ፣ ""
"ለወዳጅህ ጊዜን መስጠት ማለት ዳግመኛ የማትመልሰውን የሕይወትህን ክፍል መስጠት ማለት ነው። ይህ የፍቅር ንጹሕ መገለጫ ሲሆን፣ ከራስህ ሥራዎችና ከከንቱ መዘናጋቶች በላይ ከሌላው ሰው ለእርስዎ ይልቅ ትልቅ ቦታ እንዳለው ያሳያል።"
"አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ፣ ""
❤50🤔3
ከዚህ በፊት በሺዎች የሚቆጠር ጊዜ ምግብ በልተሃል ግን አሁንም አንዳንዴ ምላስህን ትነክሳለህ
ከዚህ በፊት በሺዎች ጊዜ ተራምደሃል ግን አሁንም አንዳንዴ እንቅፋት ይመትሃል
ታዲያ ለምንድን ነው አሁንም አንድን ነገር በደጋጋሚ ስላደረከው ብቻ perfect እንድትሆን የምትጠብቀው
ተሳሳትክ ማለት ሰው ነህ ማለት ነው
መውደቅ አዳማዊ ነው ወድቆ መቅረት ነው ኪሳራው🙌
ከዚህ በፊት በሺዎች ጊዜ ተራምደሃል ግን አሁንም አንዳንዴ እንቅፋት ይመትሃል
ታዲያ ለምንድን ነው አሁንም አንድን ነገር በደጋጋሚ ስላደረከው ብቻ perfect እንድትሆን የምትጠብቀው
ተሳሳትክ ማለት ሰው ነህ ማለት ነው
መውደቅ አዳማዊ ነው ወድቆ መቅረት ነው ኪሳራው🙌
❤57💯8