Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
SSH Proxy አጠቃቀም ሚያሳይ አጭር Video, it's very simple
Http injector ሳታቋርጡ ነው ምትጠቀሙ
ሙሉ Video እዩት
@FREEAmh
@FREEAmh
Http injector ሳታቋርጡ ነው ምትጠቀሙ
ሙሉ Video እዩት
@FREEAmh
@FREEAmh
❤7🥰1🎉1😍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Connected ይላል ግን አይሰራም ለምትሉ መፍትሄ በvideo( Airplane mode on off)
❤18⚡1👍1🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
1st ይሄንን አፕ ውርዱ፣ Activated ሲሆን Data በመቁጠር ያሳያችኃል 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.internet.speed.meter.lite
⭕️መጀመሪያ ሚሰራ IP ላይ ትሆኑና Activator ፋይል አስገብታቹ ማስጀመር፣ Activated ከሆነ በኃላ ደግሞ Connect ፋይሎችን አስገብታቹ መጠቀም በነው, Simple ነው በVideo መሰረት ተጠቀሙ
❗️ከተቋረጠባቹ እየሰራላቹ የነበረውን IP አትቀይሩት ቀጥታ Activator አስገቡና ድገሚ Activate አርጉት ከዛ Connector አስገብታቹ Connect አለቀ Ip ውን ያዙት፣ ለሌላ ግዜ ይጠቅማችኃል

❤20👍3🔥1🥰1💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How to use Spotify+Telegram File
🔥6❤3👏2💯2🎉1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቴሌ ግራም ፓኬጅ ከገዛቹ በኃላ እንዴት ለሁሉም አፕልኬሽን እንዲሰራ እንደምታደርጉ ሚያሳይ Video
👍9❤6👏2🤩1💯1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Copy link and share with your Friend
ኢንተርኔተ በነጻ ያለምንም vpn application ወይም ፋይል እየሰራ ነው
አንዴ ከሰራላቹ IP ሳትቀይሩ ለማቆየት ሞክሩ

👍13❤8👏5🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሚሰራ IP Automatically መፈለጊያ ዘዴ በHttp custom
❤20🔥4👍2🎉1🤩1
በhttp injector በምስሉ ስለሚታዩ Status ምንነት እና መፍትሄወቹ በአጭሩ
ፋይሉ IP ይመርጣል፣ ፋይሉ ከሚሰራባቸው IPዎች መካከል በጥቂቱ በነዚህ ሚጀምር ነው
10.45 ; 10.85 ; 10.129 ; 10.130 ....ሌሎችም አሉ airplane mode on off እያደረጋቹ መፈለግ ነው
ሚሰራ Ip ላይ ናቹ 10-15 Second መጠበቅ ይገናኝላችኃል
ካልተገናኘ ወይም ካልሰራ:- በሌላ የዕለቱ ፋይሎች ቀይሮ መጠቀም
አሁን ያላችሁበት IP address ቀይሯል ወይም አይሰራም፣ ስለዚህ ድጋሜ ሌላ IP በhttp custom ip finder መፈለግ አለባቹ ወይም በቀላሉ Airplane mode on off ስታደርጉ IP ይቀይራል፣ በዚህ መልኩ ሚሰራ IP ፋይሉን ሚያገናኝ መፈለግ
በትክክል ሲገናኝ VPN Connected ይላችኃላ አሁን መጠቀም ትችላላቹ፣ የምትጠቀሙበት ፋይል ፍጥነት ዝግ ያለ ከሆነ ፋይል ቀይራቹ መጠቀም ነው
ይሄ መንገድ ፍጥነት ሚኖረው ከምሽቱ 5 ሰዓት በኃላ እና ጠዋት እስከ 3 ሰዓት ድረስ ነው

Status 200: Connection Established
ሚሰራ Ip ላይ ናቹ 10-15 Second መጠበቅ ይገናኝላችኃል
ካልተገናኘ ወይም ካልሰራ:- በሌላ የዕለቱ ፋይሎች ቀይሮ መጠቀም
Status 302(Moved Temporarily )
አሁን ያላችሁበት IP address ቀይሯል ወይም አይሰራም፣ ስለዚህ ድጋሜ ሌላ IP በhttp custom ip finder መፈለግ አለባቹ ወይም በቀላሉ Airplane mode on off ስታደርጉ IP ይቀይራል፣ በዚህ መልኩ ሚሰራ IP ፋይሉን ሚያገናኝ መፈለግ
VPN Connected
በትክክል ሲገናኝ VPN Connected ይላችኃላ አሁን መጠቀም ትችላላቹ፣ የምትጠቀሙበት ፋይል ፍጥነት ዝግ ያለ ከሆነ ፋይል ቀይራቹ መጠቀም ነው
ይሄ መንገድ ፍጥነት ሚኖረው ከምሽቱ 5 ሰዓት በኃላ እና ጠዋት እስከ 3 ሰዓት ድረስ ነው
❤51👍4🔥2🥰2👏1🤩1😇1😘1
ፓኬጅ ገዝታቹ አልሰራም ላላቹ መፍትሄ
አንደኛ አስቀስማቹ የገዛችሁት ፓኬጅ እየሰራ መሆኑን ቼክ ማድረግ ነው፣ ለምሳሌ የTelegram pkg ከሆነ የገዛችሁት ቴሌግራም ገብታቹ ያለ Http injector በባዶ እንደሚሰራ ማረጋገጥ ፣ እየሰራ ካልሆነ IP address ችግር ስለሆነ Airplane mode on off በማድረግ ሚሰራ IP ላይ አድርጋቹ መስራቱን ማረጋገጥ እና Http injector ፋይል አስገብታቹ መጠቀም ነው
2ኛው ችግር ያለፋይል የገዛችሁት ፓኬጅ እየሰራ ለምሳሌ የTg pkg telegram ላይ እየሰራ በhttp injector ፋይል ሌላ እንደ youtube ወይም tiktok አላስጠቅም ካለ
ችግሩ ሊሆን ሚችለው ወይ ከምትጠቀሙት ፋይል ነው ወይም ከራሱ http injector ነው
መፍትሄው ምንድን ነው?
ችግሩ ከፋይሉ ከሆነ ሌላ የተለቀቁ ፋይሎችን በመቀየር እንዲሰራ ማድረግ ትችላልቹ
ችግሩ የሚሰራ IP ላይ ሆናቹ , ፋይልም ቀይራቹ አልሰራም ወይም አልገናኝም ካለ ግን
የሚከተለውን መፍትሄ ውሰዱ፣ ችግሩ ከhttp injector ስለሆነ
✔️መጀመሪያ ስላከቹ ላይ ያለው http injector Updated መሆኑን እርግጠኛ ሁኑ፣ Http injector ከPlaystore መሆን አለበት በመቀጠል (Link )
✔️ Http injector app Clear cache clear data አድርጋቸየ ድጋሜ ፋይል አስገብታቹ ሚሰራ IP ላይ ሆናቹ መሞከር
✔️ስልካችሁን Restart አድርጋቹ ሚሰራ IP ላይ ሆናቹ ፋይል እየቀያየራቹ ሞክሩት
የላይኛው መፍትሄ ካልሰራ
✔️ Http injector ላይ ማስታወቂያ ማየት አለባቹ ማለት ነው፣ ማስታወቂያ ለማየት ሚሰራ Internet(Data) በሌላ ሲም or በwifi http injector ውስጥ በግራ በኩል Server ውስጥ ያሉት ሀገሮች ስትቀያይሩ ማስታወቂያ ይመጣል፣ ማስታወቂያ እዳያችሁለት መስራት ይጀምራል።
Hope this help fam

❤49👍10🎉3👏2