የዞማ ምርቶችን ከዚህኛው ግሩፕ ማግኘት ትችላላችሁ
tg://openmessage?chat_id=670502526&message_id=369670

ፎሮፎር ምንድነው?
#ፎረፎር ማለት የራስ ቅል ቆዳን የሚያጠቃ ፈንገስ ነው።
መገለጫውም የራስ ቅል ቆዳን በመፈርፈር የማሳከክ ስሜት መፍጠር ነው።
• ይህ አይነት ችግር በብዙ ሰዎች ላይ የሚከሰትና በጣም የተለመደ ሲሆን ሰዎችን የሚያሳፍርና ለማከም አስቸጋሪ የሆነ በሽታ ነው።
• ትክክለኛ ምክናየቱ አይታወቅም። በፎረፎር የመያዝ እድልን የሚጨምሩና ጎልቶ እንድታይ የሚያደርጉ ነገሮች ግን አሉ።
እነሱም ንፅህናን አለመጠበቅ (አለመታጠብ፡ አለማበጠር): የራስ ቅል ቆዳ ድርቀትን አለመከላከልና የተፈጥሮ የራስ ቅል ቆዳ ቅባትን ታጥቦ አለማስወገድ ፎረፎር ጎልቶ እንዲታይ ያደርጋሉ።
• በሽታ የመከላከል አቅምን የሚቀንሱ ህመሞች፡ ምንነታቸው ያልታወቀ የፀጉር ቅባቶችን መጠቀምና የኑሮ አለመመቸትም ለፎረፎር ጎልቶ መታየት ትልቁን ድርሻ ይይዛሉ።
#ፎረፎርን ለማጥፋትና በማይታይ ደረጃ ለማድረስ የሚከተሉትን ያድርጉ
1. ጭንቀትንና ውጥረትን ያስወግድ
2. ፀጉረወትን ጧት ጧት ሁል ጊዜ ይታጠቡ
3. የማይታወቅ ቅባት አይጠቀሙ
4. የተፈጥሮ የራስ ቅል ቆዳ ቅባትን ታጥበው ይቀንሱ
5. የራስ ቅል ቆዳ ድርቀትን ይከላከሉ
6. እራስዎትን (ፀጉረዎትን) ለትንሽ ደቂቃ(3-5 ደቂቃ) ከረር ላለ የፀሀይ ጨረር አጋልጡት
7. የነጭ ሽንኩርት ዘይት (Garlic oil) ወይም ቲ ትሪ ዘይት (tea tree oil) ይቀቡ
8. እንዳጠቃላይ እራስዎትን ይጠብቁ። የተመቻቸ ኑሮ ፎረፎርን በእጅጉ ያጠፋልና
#የሚታዘዙ መድሀኒቶችም አሉና የጤና ባለሙያ ያማክሩ።

Funplant Ethiopia's Zone
የመዝናኛ አለም ኢትዮጵያ ቀጠና ( መዛቶጵያ) /FPE ZONE
በተለያየ ጊዜ ከናንተ ስለ ቻናላችን ትርጓሜ ጥያቄ ስለሚመጣ ይህንን ለጠፍን!
መልካም ዕለት!

በአንዳንድ ጉድለቶች ና አለመሟላቶች FPE ZONE ጠፋ ብለን ነበር ለሱም ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን።
በአድዋ ዕለት መዛቶጵያ ወደናንተ መልሳ መድረስ ትጀምራለች አበራችሁን ቆዩ።
@FPEZONE

አንጸባራቂው ድል አድዋ፡ ለአፍሪካውያን ና በጭቆና ስር ለነበሩ።ድሉ ከመጋደል በላይ ነበር።አንድነት የማይቻልን ነገር እንዲሚቻል ያሳየ ነበር።አብሮ መስራት፥አመራር አስተዳደር የታዩበት ድል ነበር።
The shining victory of Adwa...to Africans and for all who were oppressed. The victory was not about killing or defeating. It was all about how unity can make the thing that seemed impossible possible.
Teamwork,Leadership,Management it was all seen there.
#ዘራፍ_Zeraf
#Adwa_126
#Heroes

Forwarded from FPE'S ZONE(መዛቶጵያ) OFFICIAL
✝በክርስትና አስተምህሮ☦...
የዛሬዋ ዕለት የአርባው ዕለታት የፆም መታሰቢያ የሆነው ዕለተ ሆሳዕና ከአርማይክ ቋንቋ የተወሰደ ሲሆን "ሆሻዓና" ዛሬ እንደምንለው ሆሳዕና "አድነን እንጂ" የሚል ትርጓሜ ሲኖረው ከፆሙ መታሰቢያ በተጨማሪ ክርስቶስን ህፃናት በዝማሬ በጩኸት በደስታ ወደ እስራኤል የተቀበሉትንም ቀን ለማሰብ የሚደረግ ክብረ በዓል ነው።የ ማቴ 21፥9-15 ማንበብ ይቻላል።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
መልካም ሆሳዕና FPE ZONERS...

"ይህች ሃገር የቆመችው በጠመንጃ ብዛት ሳይሆን በህዝቦቿ ፀሎት ነው፤ በእስልምና እና በክርስትና ሃይማኖት የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በየቤተ እምነታችሁ ለሃገራችሁ ፀሎት አድርጉ፤ ልጆቻችሁንም ስለ ሃገር ፍቅር ስለ አንድነት አስተምሩ!"
ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ውልደቱ በአዲስ አበባ መስከረም 17 1933 ዓ.ም ነበር። ሙዚቃን ከልጅነቱ ጀምሮ ሲፈልግ ሲመኝ ነው ያደገው በይፋ ለህዝብ ጆሮ የደረሰው ሙዚቃ በእዪኤል ዮሓንስ ረዳትነት ጥላ ከለላዬ ሲሆን ከዛም በኋላ ከ 1000 በላይ ስራዎችን አበረክቶልናል።ከ 13 ዓመት በፊት በዛሬዋ ለት ደግሞ ዜና ረፍቱ ተሰማ።
@FPEZONE
#TILAHUN_GESESSE
#FPE_ZONE

ከስንት አንድ - ለጨዋታ
ሞት አንዱ ተረኛ ቤት ይገባና "በል ጊዜህ ደርሷል እጅህን ስጠኝ!" ሲለው "አረ እጄን ከሰጠሁማ መሞቴ ነው አልሰጥህም " ብሎ መለሰ ተረኛ ሟች።ሞትም "በለው! እንዴት ደስ ይላል፥ ማንም ለዘመናት ያልተረዳውን ሚስጥር አንተ አወከው። ለዘላለም ትኖላለህ እንኳን ደስ ያለህ በል ጨብጠኝ!" 😳ሟችም ከመጨበት አልፎ በደስታ ጥምጥም ከዛም ሞት በል ና እንሂድ!!😊
ከዚህ ታሪክ ሁለት ትምህርት፥
- በኛ ችግር ፍላጎት ተመርኩዘው ምን እንደሚያስፈልገን በማወቅ በደካማ ጎናችን ገብተው የጎዱን ስንት ይሆኑ?
- አንዳንዴ ብዙ ተመስጠን ባለማስተዋል ያደረነግነው ነገር ሲጎዳን ይታያል።
ከሁለቱም ይሰውራችሁ መዛቶጵያውያን(FPEZONERS)
መልካም ቀን ተመኘን!
@FPEZONE #መዛቶጵያ
#FPE_ZONE #FUN

መልካም የኢድ አል ፈጥር በዓል የዛሬው በዓል እንዲሁም አልፎ የነበረ ታላቁ የረመዳን ፆም በረከትና ደስታን ከፈጣሪ ያገኝልን!!!
መልካም በዓል ውድ መዛቶጳውያን!!!
መልካም በዓል ውድ መዛቶጳውያን!!!
👍2