FN SPORTS በኢትዮጵያ
208K subscribers
60.6K photos
465 videos
16 files
2.15K links
🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ FN-SPORTS ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹

💥 ይህ ትክክለኛው FN-SPORT ቻናል ነው!!

👉 በዚህ ቻናል

➠ የእግር ኳስ መረጃዎችን በፍጥነት
➠ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎችን 😊

ያገኛሉ.....

➠ለማስታወቂያ ስራ ፦ @Gazetegnaw
Download Telegram
🚨🇬🇳 ለቦሩስያ ዶርትሙንድ አጥቂ ሰርሆው ጉይራሲ እንዴት ያለ ምሽት ነበር።

SHARE | @FN_SPORTS
🔥85👏3😁3🆒2🥰1
🚨🇪🇸 OFFICIAL | ሪል ቤቲስ በ21 ዓመታት ውስጥ የመጀመሪያውን የUEFA ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ አሸንፏል!

SHARE | @FN_SPORTS
16🔥3👏2
🗣️ ዚነዲን ዚዳን ስለ ሜሲ የባላንዶር እድል

"እኔ እሱን 100 ጊዜ እመርጣለሁ ሜሲ ሽልማቱን ቢያሸንፍ አይገርመኝም።''

እስካሁንም ታላቁ የኳስ ተጫዋች ክርክር ጥርጣሬ ያለው ሰው ካለ በእውነት ያ ሰው የእግር ኳስ ማህበረሰብ አባል አይደለም።"

SHARE | @FN_SPORTS
21
#OFFICIAL

የፕሪሚየር ሊግ የዳኞች ኮሚቴ አርሰናል ከአስቶን ቪላ ጋር በነበረው ጨዋታ ፔናልቲ እንደተነፈገ በሙሉ ድምጽ አረጋግጧል።

ኮሚቴው ማትሰን በብሩኖ ጉማሬሽ ላይ የሰራው ጥፋት ፔናልቲ እና ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያሰጥ እንደነበር እና VAR ጣልቃ መግባት እንደነበረበት ገልጿል።

SHARE | @FN_SPORTS
🔥92
Forwarded from Yes Bet
2️⃣ገንዘብዎን እጥፍ ድርብ የሚያደርጉበት Aviator Game በYesBet 2️⃣

❗️❗️❗️

💰ይጫወቱ፣ ዕድልዎን በ YesBet ይሞክሩ!💰

💙 https://yesbets.bet

✈️ @yesbets2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
ዛሬ ስላቪያን ብራቲስላቫን የሚገጥመዉ የፒኤሰጂ ስብስብ ይፋ ይሆናል

SHARE | @FN_SPORTS
5🔥2
ዛሬ ፌይየንኦርድ የምንገጥመው የባርሴሎና ሰብሰብ ይፋ ይሆናል

SHARE | @FN_SPORTS
15
Forwarded from Fire Games
🎉 ጳጉሜን በ ልዩ ቦነስ! 🎁 15% CASH BACK
🔥 እስከ አዲስ ዓመት የሚቆይ!💰

HAPPY HOUR: ከ ጠዋቱ 12፡00 እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት 20% DEPOSIT BONUS

📲 አሁኑኑ ይጫወቱ: 👉 @firegamezbot

📢 ቻናላችንን ይቀላቀሉ: @firegamez1
🚨🗣️ ኢቫን ራኪቲች፦

💬 “ይህ ዓመት የባርሴሎና የቻምፒዮንስ ሊግ ዓመት ይሆናል ብዬ አስባለሁ።

ቡድኑ ወጣትነትን እና ጥራትን የተላበሰ ነው።” 🔥🔵🔴

🏆 ባርሴሎና ከአስር ዓመት በላይ የቻምፒዮንስ ሊጉን አላሸነፈም። ራኪቲች ግን ባርሳ ለመጨረሻ ጊዜ ዋንጫውን ሲያነሳ የነበረው የቡድኑ አካል ነበር። 🏆

SHARE | @FN_SPORTS
13
ሉካ ሞድሪች ዛሬ 41ኛ አመቱን እያከበረ ይገኛል🎉🥳

HBD LUKA🎉

SHARE | @FN_SPORTS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
23🔥3🥰3
የራሽፎርድ አዲስ መልክ

SHARE | @FN_SPORTS
26🔥2😁1🤯1
አዮብ ቡአዲ ለሲቲ ቋሚ ሆኖ በጀመረበት የመጀመሪያ ጨዋታው ከአንድ የተሳሳተ ፓስ በስተቀር ሁሉንም በትክክል ማቀበል ችሎ ነበር።

An impressive full debut for the 18 year old 💫

SHARE | @FN_SPORTS
9
Maybe again 🏆👀☄️

SHARE | @FN_SPORTS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁155🔥4👍2
ዚነዲን ዚዳን ስለ ሜሲ የባሎንዶር እድል🗣

" ለሱ መቶ ጊዜ ድምፅ እሰጣለሁ። እሱ ቢያሸንፍ ምንም አልደነቅም። ስለ የምንግዜም ምርጥ ተጫዋችነቱ አሁንም ድረስ ጥርጣሬ ያለው ሰው በእውነት እሱ የእግር ኳሱ ማህበረሰብ አካል አይደለም።"
👏96
ሰር ዴቪድ ቤካም ስለ ማንችስተር ዩናይትድ

"በአባቴ ምክንያት ሁሌም የዩናይትድ ደጋፊ ነኝ። ወደ ቻምፕዮንስ ሊግ ተመልሰን ማየት ትልቅ ነገር ነው። እንደ ዩናይትድ ደጋፊነቴ ሁል ጊዜም አዲስን ሲዝን የምመለከተው በአዎንታዊ እይታ ነው። "
🔥97😁2
Official ✔️

⚽️ፌይየንኦርድን የ ምገጥመው የ ባርሳ 🇪🇸 ቡድን ይፋ ሆኗል!

SHARE | @FN_SPORTS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6👍4
የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ7 ስታዲየሞች ይደረጋል።

ስታዲየሞቹም:
- የአዲስ አበባ ስታዲየም
- የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
- የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
- የባህርዳር አለም አቀፍ
- የሃላባ ስታዲየም
- አብዩ ኤርሳሞ ስታዲየም (ሆሳእና ) እና
- የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አባያ ካምፓስ ስታዲየም ናቸው።

በተጨማሪ ሊጉ በስድስት ቋት ተከፍሎ በአንድ ሜዳ ላይ በደርሶ መልስ መልኩ ይደረጋል።

© ቴዎድሮስ ታከለ/ ሃትሪክ ስፖርት

SHARE | @FN_SPORTS
9
ብራሂም ዲያዝ እስካሁን ከተደረጉ የአውሮፓ ቻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ከፍተኛውን የጎል እድል የፈጠረው ተጫዋች ነው። (3)
16
የባርሴሎና አሰላለፍ
12👍4🔥4