📊፦ ለባርሴሎና እና ለፌይኖርድ መጫወት የቻሉ 6 ተጫዋቾች፦
• ሮናልድ ኮማን
• ጆቫኒ ቫን ብሮንክሆርስት
• ሄንሪክ ላርሰን
• ኢጎር ኮርኔቭ
• ኤድጋር ኢዬ
• ሚካ ማርሞል
SHARE | @FN_SPORTS
• ሮናልድ ኮማን
• ጆቫኒ ቫን ብሮንክሆርስት
• ሄንሪክ ላርሰን
• ኢጎር ኮርኔቭ
• ኤድጋር ኢዬ
• ሚካ ማርሞል
SHARE | @FN_SPORTS
❤8
🔥8❤5👏3😁3🆒2🥰1
🗣️ ዚነዲን ዚዳን ስለ ሜሲ የባላንዶር እድል
"እኔ እሱን 100 ጊዜ እመርጣለሁ ሜሲ ሽልማቱን ቢያሸንፍ አይገርመኝም።''
እስካሁንም ታላቁ የኳስ ተጫዋች ክርክር ጥርጣሬ ያለው ሰው ካለ በእውነት ያ ሰው የእግር ኳስ ማህበረሰብ አባል አይደለም።"
SHARE | @FN_SPORTS
"እኔ እሱን 100 ጊዜ እመርጣለሁ ሜሲ ሽልማቱን ቢያሸንፍ አይገርመኝም።''
እስካሁንም ታላቁ የኳስ ተጫዋች ክርክር ጥርጣሬ ያለው ሰው ካለ በእውነት ያ ሰው የእግር ኳስ ማህበረሰብ አባል አይደለም።"
SHARE | @FN_SPORTS
❤21
#OFFICIAL
የፕሪሚየር ሊግ የዳኞች ኮሚቴ አርሰናል ከአስቶን ቪላ ጋር በነበረው ጨዋታ ፔናልቲ እንደተነፈገ በሙሉ ድምጽ አረጋግጧል።✅
ኮሚቴው ማትሰን በብሩኖ ጉማሬሽ ላይ የሰራው ጥፋት ፔናልቲ እና ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያሰጥ እንደነበር እና VAR ጣልቃ መግባት እንደነበረበት ገልጿል።

🔥9❤2
Forwarded from Yes Bet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Forwarded from Fire Games
🎉 ጳጉሜን በ ልዩ ቦነስ! 🎁 15% CASH BACK
🔥 እስከ አዲስ ዓመት የሚቆይ!💰
HAPPY HOUR: ከ ጠዋቱ 12፡00 እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት 20% DEPOSIT BONUS
📲 አሁኑኑ ይጫወቱ: 👉 @firegamezbot
📢 ቻናላችንን ይቀላቀሉ: @firegamez1
🔥 እስከ አዲስ ዓመት የሚቆይ!💰
HAPPY HOUR: ከ ጠዋቱ 12፡00 እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት 20% DEPOSIT BONUS
📲 አሁኑኑ ይጫወቱ: 👉 @firegamezbot
📢 ቻናላችንን ይቀላቀሉ: @firegamez1
🚨🗣️ ኢቫን ራኪቲች፦
💬 “ይህ ዓመት የባርሴሎና የቻምፒዮንስ ሊግ ዓመት ይሆናል ብዬ አስባለሁ።
ቡድኑ ወጣትነትን እና ጥራትን የተላበሰ ነው።” 🔥🔵🔴
🏆 ባርሴሎና ከአስር ዓመት በላይ የቻምፒዮንስ ሊጉን አላሸነፈም። ራኪቲች ግን ባርሳ ለመጨረሻ ጊዜ ዋንጫውን ሲያነሳ የነበረው የቡድኑ አካል ነበር። 🏆

❤13
አዮብ ቡአዲ ለሲቲ ቋሚ ሆኖ በጀመረበት የመጀመሪያ ጨዋታው ከአንድ የተሳሳተ ፓስ በስተቀር ሁሉንም በትክክል ማቀበል ችሎ ነበር።
An impressive full debut for the 18 year old 💫
SHARE | @FN_SPORTS
An impressive full debut for the 18 year old 💫
SHARE | @FN_SPORTS
❤9
የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ7 ስታዲየሞች ይደረጋል።
ስታዲየሞቹም:
- የአዲስ አበባ ስታዲየም
- የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
- የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
- የባህርዳር አለም አቀፍ
- የሃላባ ስታዲየም
- አብዩ ኤርሳሞ ስታዲየም (ሆሳእና ) እና
- የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አባያ ካምፓስ ስታዲየም ናቸው።
በተጨማሪ ሊጉ በስድስት ቋት ተከፍሎ በአንድ ሜዳ ላይ በደርሶ መልስ መልኩ ይደረጋል።
© ቴዎድሮስ ታከለ/ ሃትሪክ ስፖርት