FN SPORTS በኢትዮጵያ
208K subscribers
60.4K photos
465 videos
16 files
2.15K links
🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ FN-SPORTS ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹

💥 ይህ ትክክለኛው FN-SPORT ቻናል ነው!!

👉 በዚህ ቻናል

➠ የእግር ኳስ መረጃዎችን በፍጥነት
➠ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎችን 😊

ያገኛሉ.....

➠ለማስታወቂያ ስራ ፦ @Gazetegnaw
Download Telegram
🚨🗣️ ገብርኤል ጂሱስ፡- "በዚህ ማሊያ ለመጀመሪያ ጊዜ መጫወት በጣም ደስተኛ አድርጎኛል

"በአካል ጥሩ ስሜት ይሰማኛል፣ ምንም እንኳን አሁንም የጨዋታ ብቃትን እየገነባሁ ነው። ብዙ ደቂቃዎች ባገኘሁ ቁጥር ጥሩ ስሜት ይሰማኛል"

"በመጀመሪያው እና በአሸናፊነት በጣም ደስተኛ ነኝ"

SHARE | @FN_SPORTS
24
🚨 የሃንሲ ፍሊክ ባርሴሎና ባለፉት 4 ጨዋታዎች 17 ጎሎችን አስቆጥሯል።

በራፊንሃ፣ ላሚን ያማል፣ ፈርሚን እና አንቶኒ ጎርደን መካከል ያለው ጥምረት ፍፁም አጥፊ መሆኑን አረጋግጧል።

SHARE | @FN_SPORTS
26
ሃኪም ዚዬክ ወደ ቦታፎጎ

HERE WE GO

(Fabrizio Romano)🏅

SHARE | @FN_SPORTS
12🔥1😁1
FN SPORTS በኢትዮጵያ
ሃኪም ዚዬክ ወደ ቦታፎጎ HERE WE GO (Fabrizio Romano)🏅 SHARE | @FN_SPORTS
ሃኪም ዚዬክ እንደ አዲስ የቦታፎጎ ተጫዋች ለመግባት ማክሰኞ ወደ ብራዚል ይበራል ።

SHARE | @FN_SPORTS
🔥117👍3
ማይክል ካሪክ ማንቸስተር ዩናይትድ መጥፎ ጅምር አላሳየም ብሎ ያምናል።

SHARE | @FN_SPORTS
😁228
🇮🇹 ከ133 ዓመታት በፊት ዛሬ ጄኖዋ በይፋ ተመሠረተች!

የጣሊያን ጥንታዊ የእግር ኳስ ቡድን ናቸው።
12👍4🔥3😁1
🚨🇲🇱 ላሲን ሲናዮኮ HAT-TRICK በመሰራቱ ማርሴን አሸንፈዋል!

SHARE | @FN_SPORTS
👏173🔥3
Forwarded from Yes Bet
Fast Keno ፈጣን ጨዋታ ፈጣን ገንዘብ ወደኪስዎ ያስገቡ! 💸🚀

አሁኑኑ ይሞክሩት፣ እድል ከእርስዎ ነው!

ዲፖዚት ያድርጉ፤ ይጫወቱ፤ ያሸንፉ

✈️ https://yesbets.bet

📱 @yesbets2
ፕሩሚየር ሊግ ዋና ዳኛውን ና የቫር ዳኛው  ተነጋግረው የሰጡት ውሳኔ ትክክል ነው ብለዋል !

ማጋሌሽ ቀይ ካርድ አይገባውም ፣ ምክንያቱም Series faul Play አይደለም ፣ ማጋሌሽም ይህ ጉዳት  ሆነ ብሎ ያደረገው አይደለም ተብሏል ።

SHARE | @FN_SPORTS
🤯20💯54🔥1
የሳውዲ ፕሮ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ!

SHARE | @FN_SPORTS
👍181
ማንቸስተር ዩናይትድ ከፍተኛ ክፍያ የሚከፈላቸው ተጫዋቾች (2026/27) — ሳምንታዊ ደሞዝ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Marcus Rashford — £325,000 በሳምንት

🇵🇹Bruno Fernandes— £300,000 በሳምንት

🇸🇮 Sheško — £200,000 በሳምንት

🇳🇱 Matthijs de Ligt — £195,000 በሳምንት

🇧🇷 cunha — £180,0... በሳምንት

SHARE | @FN_SPORTS
16😁4🔥2
UEFA Champions League is back

ከነገው ጨዋታ በጣም አስደሳች ጨዋታዎች መካከል ጥቂቶቹ፡-

• ማንቸስተር ሲቲ ከፖርቶ

• ቦርሲያ ዶርትሙንድ ከ ቪላሪያል

• አስቶን ቪላ ከ ክለብ ብሩጅ ጋር

• ሪያል ማድሪድ ከኢንተር ሚላን ጋር

SHARE | @FN_SPORTS
🔥228👏2
በሃንሲ ፍሊክ የሚመራው ታላቁ ክለብ ባርሴሎና በመጀመሪያዎቹ አራት የላሊጋ ጨዋታዎች 17 ግቦችን አስቆጥሯል።''

ይህም በክለቡ ታሪክ ውስጥ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ከተመዘገቡ ከፍተኛ የግብ ብዛቶች በሶስተኛ ደረጃ ላይ ይቀመጣል የሚበልጡት እነዚህ ብቻ ናቸው 👇

➛ 21 ግቦች በ1950-51
➛ 19 ግቦች በ1949-50

ለማነጻጸር ያህል ይህ ቁጥር በርካታ ታላላቅ ክለቦች በዚህ የውድድር ዘመን በወጣቱ ተመሳሳይ የጨዋታ ብዛት ካስቆጠሩት በላይ ነው።''

በፍሊክ ስር ያለው የማጥቃት እንቅስቃሴ ገና በጅማሮ ከፍተኛ ፍጥነት ማሳየቱን ቀጥሏል።''

SHARE | @FN_SPORTS
🔥113👏2
ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በአውሮፓ ቻምፕዮንስ ሊግ ከኢንተር ሚላን ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ከፌዴ ቫልቨርዴ ጣር በጥምር አማካኝነት ( double pivot) ሚና ሊጫወት እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል።

Ondaceroes
18
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ

SHARE | @FN_SPORTS
15
የአርሰናል የቀድሞ ስታድየም ሀይበሪ በ1948
20
ጋሪ ኔቭል 🗣 የቼልሲ ደጋፊዎች በአሎንሶ ፕሮጀክት ሊደሰቱ ይገባል።
20🔥1
ኤንዞ ማሬስካ ስለ ሀላንድ ተጠባባቂ ተጫዋች 🗣

"እንደየ ጨዋታዎች አቅድ እና እንደየ ጨዋታው ሁነት ይወሰናል። ሴሜንዮ በዛ ሚና መጫወት ይችላል። ቀደም ሲል ፎደንም እንደ ሀሰተኛ 9 ቁጥር ተጫውቶ ያውቃል። እንደ ጨዋታ አቀራረባችን የምንወስን ይሆናል።"

SHARE | @FN_SPORTS
12
የአል ሂላል የፊት መስመር ከአንዳንድ የአውሮፓ ቡድኖች የፊት መስመር ይልቅ ያስፈራል።

SHARE | @FN_SPORTS
24😁3🔥1
🗣️ ጆዜ ሞሪንሆ :-

" እዚህ የመምጣቴ አንዱ ምክንያት ከሪያል ማድሪድ ጋር የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ ስለምፈልግ ነው ፤ ይሄንን በርግጥ ማድረግ እፈልጋለሁ።"

SHARE |  @FN_SPORTS
🔥145👍1😁1