🚨 ጋሪ ኔቪል፦ "ኤንዞ ፈርናንዴዝ ከኤልዮት አንደርሰን ይበልጣል፣ ከማቴዎስ ፈርናንዴዝ ይበልጣል፣ ከቶናሊ ይበልጣል፣ ከጊማራኤስ ይበልጣል።" 💫
"ማንቼስተር ሲቲ በዚህ ክረምት ከተዘዋወሩት ሁሉ ምርጡን እና ከፍተኛውን የፕሪሚየር ሊግ አማካይ ተጫዋች አስፈርሟል።" 🔝
SHARE | @FN_SPORTS
"ማንቼስተር ሲቲ በዚህ ክረምት ከተዘዋወሩት ሁሉ ምርጡን እና ከፍተኛውን የፕሪሚየር ሊግ አማካይ ተጫዋች አስፈርሟል።" 🔝
SHARE | @FN_SPORTS
🔥13😁10❤8
Forwarded from Yes Bet
በ YESBET ላይ ሲጫወቱ እድልዎ ቢያመልጥ እንኳ አይጨነቁ 20% Cash Back አለ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
አንዶኒ ኢራኦላ ስለ ብራድሊ ባርኮላ ፡
«ብራድሊ ከዓለም ዋንጫው ወዲህ ለአንድ ደቂቃ ያህል እንኳን የተጫወተ አይመስለኝም። ስለዚህ ጥንቃቄ ማድረግ አስፈልጎን ነበር፤ አሁን ግን በጥሩ ሁኔታ እየሰለጠነ እና በጥሩ ብቃት ላይ ይገኛል። ከግብ ጠባቂው ጋር ብቻውን (1v1) በተገናኘባቸው አንዳንድ አጋጣሚዎች ኳስ ሳናደርስለት ቀርተናል። በፈጣን የመልሶ ማጥቃት ወቅት በጣም ጥሩ ኳስ አቀብሏል። ኳስ ይዞ ሲንቀሳቀስ ሁሌም አደገኛ ነው፤ ይህንን በግልጽ መረዳት ይቻላል።»

❤11🔥1
ጋብሪኤል ማርቲኔሊ በሳውዲ ፕሮ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል!
የአል ሂላል አዲሱ ኮከብ ቡድኑ አል ሸባብን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ የራሱን አስተዋጽኦ አበርክቷል።
SHARE | @FN_SPORTS
የአል ሂላል አዲሱ ኮከብ ቡድኑ አል ሸባብን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ የራሱን አስተዋጽኦ አበርክቷል።
SHARE | @FN_SPORTS
👍11❤4
🔵 የጨዋታ ቀን 🟤
🆚 ኤግሎንስ 🇹🇩 ከ 🇪🇹 ሲዳማ ቡና
🕛 11:30
🏟 ማርሻል ኢድሪስ ዴቢ ኢንቶ ስታድየም (ቻድ)
🏆 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመርያ ማጣሪያ
SHARE | @FN_SPORTS
🆚 ኤግሎንስ 🇹🇩 ከ 🇪🇹 ሲዳማ ቡና
🕛 11:30
🏟 ማርሻል ኢድሪስ ዴቢ ኢንቶ ስታድየም (ቻድ)
🏆 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመርያ ማጣሪያ
SHARE | @FN_SPORTS
❤8
❤20🔥1
ማንቸስተር ሲቲ ዛሬ ኮቨንትሪን ካሸነፈ
በ3ቱ ድሎች የውድድር ዘመኑን ይጀምራሉ።
ባለፈው የውድድር ዘመን ከመጀመሪያዎቹ 3 ጨዋታዎች ውስጥ አንዱን ብቻ ነበር ያሸነፉት።
SHARE | @FN_SPORTS
በ3ቱ ድሎች የውድድር ዘመኑን ይጀምራሉ።
ባለፈው የውድድር ዘመን ከመጀመሪያዎቹ 3 ጨዋታዎች ውስጥ አንዱን ብቻ ነበር ያሸነፉት።
SHARE | @FN_SPORTS
❤16🏆2🔥1
🚨 ቨርጂል ቫንዳይክ በሊቨርፑል አብሮት ቢጫወት ደስ ይለው የነበረውን ተጫዋች ሲገልፅ፦
“ኬቨን ዴብሩይን። እጅግ ድንቅ ተጫዋች ነው።"
"ለሊቨርፑል ተጫውቶ ቢሆን ኖሮ፣ ካሳካነው በላይ የበለጠ ስኬት ማሳካት እንችል ነበር ብዬ አስባለሁ።"
"ኳስ በእግሩ ላይ ሲሆን እጅግ ድንቅ ነው፤ ከዘመናዊ የመሀል ሜዳ ተጫዋች የምትፈልገውንም ሁሉ አለው። ተጭኖ መጫወት፣ ጎል ማስቆጠር፣ የጎል እድል መፍጠር እና ጨዋታን መቆጣጠር ይችላል።"
"ለእኔ እጅግ ምርጥ ተጫዋች ነው።”

🔥21❤7👏4🥰1
❤4🔥1
FN SPORTS በኢትዮጵያ™
ፔዤዎች በሁሉም ውድድር ያደረጓቸውን ያለፉትን ተከታታይ 4 ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም። 2 አቻ 🤝 2 ሽንፈት ❌ SHARE | @FN_SPORTS
ፔዤ ዘንድሮም ቻምፒየንስ ሊጉን መብላቱ ነዋ 😁
ባለፉት ሁለት አመታት ደካማ አጀማመር ያደርጉና የአመቱ መጨረሻ ላይ ስኬታማ ሆነው ያጠናቅቃሉ።
SHARE | @FN_SPORTS
ባለፉት ሁለት አመታት ደካማ አጀማመር ያደርጉና የአመቱ መጨረሻ ላይ ስኬታማ ሆነው ያጠናቅቃሉ።
SHARE | @FN_SPORTS
💯10❤7
ከ2 አመት በፊት በዚች ቀን ክርስቲያኖ ሮናልዶ 900ኛ ግቡን ከመረብ ማነካካት ቻለ !!
አሁን ላይ ክሪስ 1000 ግቦች ላይ ለመድረስ 22 ብቻ ይቀረዋል !
SHARE | @FN_SPORTS
አሁን ላይ ክሪስ 1000 ግቦች ላይ ለመድረስ 22 ብቻ ይቀረዋል !
SHARE | @FN_SPORTS
❤14