FN SPORTS በኢትዮጵያ
208K subscribers
59.8K photos
465 videos
16 files
2.12K links
🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ FN-SPORTS ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹

💥 ይህ ትክክለኛው FN-SPORT ቻናል ነው!!

👉 በዚህ ቻናል

➠ የእግር ኳስ መረጃዎችን በፍጥነት
➠ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎችን 😊

ያገኛሉ.....

➠ለማስታወቂያ ስራ ፦ @Gazetegnaw
Download Telegram
ኢፕስዊች ታዎን በድል ጎዳና ላይ ለመቀጠል እያለሙ ወደ ሜዳ ይገባሉ
እኛም ይህንን ትልቅ ትንቅንቅ ወደናንተ የምናደርስ ሲሆን ከጨዋታው ጅማሬ እስከ መጠናቀቂያው ድረስ አብራችሁን እንድትሆኑ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን🙏❤️
ኦልድትራፎርድ ዛሬ አብዷል🔥🔥🔥🔥🔥🔥
1
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የ2ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
                 
ተጀመረ

ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 ኢፕስዊች

🏟️ ኦልድትራፎርድ ስቴዲየም

SHARE |  @FN_SPORTS
1
ካርሎስ ባሌባ በይፋ ከደጋፊዎች ጋር ተቆውቋል !

SHARE |  @FN_SPORTS
👍163
🇪🇸 ሪያል ማድሪድ ዝግጁ ነው! 👑⚽️

በላሊጋ ሌላ አስደሳች ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ከማላጋ ጋር ይጫወታል! 🔥
ሎስ ብላንኮስን ይደግፉ፣ የጨዋታውን እያንዳንዱን ደቂቃ ይደሰቱ፣ እና እያንዳንዱን ጎል የበለጠ አስደሳች ያድርጉት! 🏆⚡️

👉 በቡድንዎ ላይ ይወራረዱ!
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ

              ተጠናቀቀ'

ማን ዩናይትድ 5 - 2 ኢፕስዊች ታውን
  #ቡሩኖ [3×]          #ዴቪድ
  #ማጓየር              #አክፖም
  #ሙቤሞ

🏟️ | ኦልድትራፎርድ ስቴዲየም

SHARE |  @FN_SPORTS
22👍4
ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ድል ተመለሰ!

አሁን በተጠናቀቀ የ2ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማን ዩናይትድ አዲስ አዳጊውን ኢፕስዊች ታውንን 5ለ2 ረቷል።

በጨዋታው ማንችስተር ዩናይትድን ድል ያደረጉ ግቦች ቡሩኖ ፈርናንዴዝ (3×) ፣ ሀሪ ማጓየር እና ብሪያን ኢምቤሞ አስቆጥረዋል።

በአንፃሩ ኢፕስዊች ታውንን ከሽንፈት ያልታደጉ ግቦችን ዴቪድ እና አክፖም አስቆጥረዋል።

ቡሩኖ ፈርናንዴዝ በጨዋታው ሀትሪክ ከመስራቱም በተጨማሪ አንድ ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ በማቀበል ደምቆ አምሽቷል።

SHARE |  @FN_SPORTS
👍2111🔥3
ብሩኖ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል !

ይገበዋል !

SHARE |  @FN_SPORTS
👍3919🔥7🥰1
በዛሬው ጨዋታ ከማርከስ ራሽፎርድ በላይ በተቃራኒ የግብ ክልል ብዙ ኳስ (7) የነካ ተጫዋች የለም።

SHARE |  @FN_SPORTS
49👍5🔥3
ይህን ምስል ተጋበዙልን! ❤️

SHARE |  @FN_SPORTS
😎3716👍5😁2
በፕሪሚየር ሊጉ፦

ብሩኖ - 232 ጨዋታዎች
- 73 ግቦች
- 27 ፔናሊቲ

ዴብሩይኔ - 288 ጨዋታዎች
- ገ2 ግቦች
- 4 ፔናሊቲ

ታዲያ ማነው የሊጉ ምርጥ?
ብሩኖ ደብሩይኔ 🔥 አያገባኝም 🥰

SHARE |  @FN_SPORTS
133🔥117🥰10😁5
የኦልድትራፎርድ ጣሪያ በአዲሱ የውድድር ዘመንም ማፍሰሱን ቀጥሏል።

ባለሃብቶቹ ምንድን ነው የሚሰሩት?

SHARE |  @FN_SPORTS
😁4512
ማቲያስ ፈርናንዴዝ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ከመጣ በኋላ

-2024/25- ከሳውዝሃምፕተን ጋር ወረደ

-2025/26- ከዌስትሃም ጋር ወረደ

...

SHARE |  @FN_SPORTS
😁75👀97😱1
ያልተዘመረለት ጀግና
KM 37

SHARE |  @FN_SPORTS
90🔥16🫡12😢3
ሮሚዮ ላቪያ በፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ህይወቱ በፕሪሚየር ሊጉ ሁለተኛ ግቡን ዛሬ አስቆጥሯል።

የመጀመሪያ ግቡን ያስቆጠረው ከ4 አመት በፊት በአሁኑ ክለቡ ቼልሲ ላይ ነበር።

ከ4 አመታት በኋላ ዛሬ አስቆጥሯል።

SHARE |  @FN_SPORTS
25🥰3😁2
በነገራችን ላይ ዛሬ ቼልሲ ላይ ግብ ያስቆጠረው ማላዊው ማሊክ ያልኩየ ገና የ20 አመት ተስፈኛ ነው።

SHARE |  @FN_SPORTS
😁58🔥96🤗3👀2🤯1
FN SPORTS በኢትዮጵያ
በነገራችን ላይ ዛሬ ቼልሲ ላይ ግብ ያስቆጠረው ማላዊው ማሊክ ያልኩየ ገና የ20 አመት ተስፈኛ ነው። SHARE |  @FN_SPORTS
የሰው እድሜ በጸጉር አትገምቱ ፤ ጸጉሩ ሸሸው እንጂ አንድ ፍሬ ልጅ ነው።

አንዳንድ ዘገባዎች ተጫዋቹ "alopecia " ወይም የጸጉር መመለጥ በሽታ ተጠቂ እንደሆነ ዘግበዋል።

SHARE |  @FN_SPORTS
😁4314👀12👍5
ካርሊቶ እና ቱኸል

SHARE |  @FN_SPORTS
👍32😁173🥰1
📊 እንደ OPTA ገለጻ ከሆነ አርሰናል በአሁኑ ጊዜ  በወቅታዊ አቋሙ በዓለም እግር ኳስ ውስጥ ምርጡ ቡድን ነው ።👏

ARSENAL 🥇🔝


SHARE | @FN_SPORTS
🔥43😁155💔1