Justice for University Students
116 subscribers
3 photos
Download Telegram
Channel photo updated
ወጣት እና የተማረሰው ይጠይቃል የተወሰነውን ሁሉ አይቀበልም ሁላችንም ከ 1st እስከ 3rd ያለን ተማሪዎች በሰላማዊ መንገድ በሰላማዊ ሰልፍ መጠየቅ ይኖርብናል  በግለሰቦች ፍላጎት ህይወታችን አይመራም የግቢ ተማሪ የሆናችሁ ሁሉ ይሄንን ግሩፕ በመቀላቀል እና ሼር በማድረግ መብታችንን በሰላማዊ መንገድ እንጠይቅ::

@FEUSWW
ዛሬ በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ተማሪዎች ቅሬታቻዉን በትምህርት ሚኒስቴር ላይ ሲያሰሙ ዉለዋል👋

ይህም ተቃዉም ትላንት ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎች 3ኛ ዓመት ካጠናቀቁ ቦኃላ ለአንድ ዓመት ማስተማር አለባቸው በሚለው ሃሳብ ጋር በተያያዘ መሆኑን ለመረዳት ችለናል::

የተማሪዎቹ መፈክር"Down Down Birhanu'(😁)

........................................
@ASTU_community
........................................
6
Channel photo removed
Channel photo updated