FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
31.4K subscribers
20.2K photos
8 videos
9 files
5.32K links
# ቁልፍ እሴቶች
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
Download Telegram
መስቀል አደባባይ የመቻልን ማሊያ በለበሱ ደጋፊዎች ደምቋል።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ሰኔ 23  ቀን 2016  ዓ.ም

መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው መቻል ለ ኢትዮጵያ የ10 ኪ ሜ የሩጫ ውድድር በፎቶ

መቻል ለ ኢትዮጵያ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/channel/UCgcF4HWzgNZRsmMlUlb8ebQ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  ቴሌግራም 
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official
መቻል ለ ኢትዮጵያ የ10 ኪ ሜ የሩጫ ውድድር  ተጀመረ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ሰኔ 23  ቀን 2016  ዓ.ም

የዕለቱ የክብር እንግዳ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም አማካሪ የተኩስ አመራር ሃላፊ ሌተናል ጄኔራል አለምእሸት ደግፌ  ውድድሩን በይፋ አስጀምረውታል።

በዝግጅቱ ላይ የባህልና የስፖርት ሚኒስቴር ዲኤታ  አምባሳደር መስፍን ቸርነት ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና የሴካፋ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ   ኢሳያስ ጅራ  ፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች የሰራዊቱ ከፍተኛ አመራሮችና ባለሀብቶች  ተገኝተዋል።

ከተለያዩ ክለቦች የተውጣጡ  ከ500 በላይ  አትሌቶች ለመቻል የ80ኛ ዓመት ክብረ በዓል እየተወዳደሩ ነዉ ።

በውድድሩ ላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ፣ የክለቡ ደጋፊዎች ፣ ሰራዊቱ ፤ የሰራዊቱ  ቤተሰቦች  እየተሳተፉ ነው።

የመከላከያ የማርች ባንድና ኦርኬስትራ  ዝግጅቱን አድምቀውታል።

ዘጋቢ ብዙአየሁ ተሾመ
ፎቶግራፍ  ምስጋናው ከበደ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/channel/UCgcF4HWzgNZRsmMlUlb8ebQ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  ቴሌግራም 
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official
ለመቻል እሮጣለሁ የወንዶች የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አሸናፊዎች

የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ሰኔ 23  ቀን 2016  ዓ.ም

አንደኛ  በላይ ዝቁ በግል
ሁለተኛ  ጌታነህ ሞላ  ከመቻል የስፖርት ክለብ
ሶስተኛ ደመወዝ በቀለ በግል

ለመቻል እሮጣለሁ የሴቶች 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ አሸናፊ
አንደኛ  መቅደስ ሽመልስ ፀደይ ባንክ
ሁለተኛ  መብራት ግደይ   ከባንክ የስፖርት
ሶስተኛ ወርቅውሀ ጌታቸው ከመቻል  በመሆን አጠናቀዋል

ዘጋቢ ብዙአየሁ ተሾመ
ፎቶግራፍ  ምስጋናው ከበደ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/channel/UCgcF4HWzgNZRsmMlUlb8ebQ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  ቴሌግራም 
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official