#ማስታወቂያ
#ለሁሉምየግልከፍተኛትምህርትተቋማት
#ባሉበት
ጉዳዩ፡- የዳግም ምዝገባ ዝግጅት ይመለከታል
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የሚያግዙ የተለያዩ የትምህርት ጥራት ማስጠበቂያ ዘዴዎችን ተግባራዊ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ከእነዚህ የትምህርት ጥራት ማስጠበቂያና ማሻሻያ ዘዴዎች መካከል አንዱ የፈቃድ አሰጣጥ ነው፡፡ ይህንን የትምህርት ጥራት ማስጠበቂያ ዘዴ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያግዝ መመሪያ እና ስታንዳርድ ጸድቆ ስራ ላይ ውሏል።
በመሆኑም መመሪያና ስታንዳርድ ተግባራዊ ለማድረግ በከፍተኛ ትምህርት እና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ፈቃድ እና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 988/2016 አንቀጽ 4(26) መሠረት ሁሉንም በስራ ላይ ያሉ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና በፌደራል ደረጃ ፈቃድ የተሰጣቸው ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ለዳግም ምዝገባ መዘጋጀታችንን ሀምሌ 22/2016 ዓ.ም ባደረግነው ስብሰባ መግለጻችን ይታወሳል።
በዚህ መሠረት ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዳግም ምዝገባ መምሪያ መሰረት እስከ ነሃሴ 30/2016 ዓ.ም በተቋም፣ በካምፓስ እና በፕሮግራም ደረጃ በሀርድ ኮፒ እና ሶፍት ኮፒ የተደራጁትን መረጃዎች በአካል በመቅረብ እንዲሁም በየጊዜው በሚሰጠው አቅጣጫ መሰረት መረጃዎችን እንድታደራጁ እና በቂ ዝግጅት በማድረግ እንድታመለክቱ አጥብቀን እናሳስባለን።
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA
በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የነሐሴ 17 ጥሪ!
A Call for August 23rd!
ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ዓሻራችንን እናኑር::
በአንድ መንፈስ በመላው ኢትዮጵያ ዓሻራችንን እናኑር፡፡ አንድ ከሆን ከዚህም በላይ እንችላለን!
አዋቂዎች ከ20 በላይ፣ ታዳጊወች ከ10 በላይ በመትከል ለሀገር ያለንን ፍቅር፣ ለትውልድ ያለንን ስጦታ በተገቢው ስፍራ እንግለጥ፡፡
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)
#አረንጓዴ_አሻራ
#GreenLegacy
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በተሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA

#ማሳሰቢያ
ይህ ተቋማት የዳግም ምዝገባ አስፈላጊ መረጃ የምታቀርቡበት የጊዜ ሰሌዳ ነው
ከላይ በተገለጸው የጊዜ ሰሌዳ ላይ አስተያየት ካላችሁ 16/12/2016 ዓ.ም እስከ 18/12/2016 ዓ.ም ድረስ ከምትሰጡት አስተያየት ጋር የተቋማቹን ሙሉ ስም በመግለጽ በhemis.info@gmail.com ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።