Screen_Recording_20250626_063558-1
<unknown>
አይኖነን ኻሶዳ ኦአና ኦልክንን
አይኖአና ኮኮናይሻ ኦአና ቃርቃርን
ቆታ አና ኦልክቶ ቆራሽዮ
እንቃዴ ካ አካዴይ(ናካይታነን ቃዴይ)
ሀዴታ ኡልሳቴ አሾላአኖ
አካታ ሾልኤ ቃንባራድ
ጫላላት አና ሀዴይ
አንካ ቃዴይ ቦራ ፈያት(2×)
ናላይታ አዋቃ ታኛ ፌያ
አማኑኤል ሁብንዮ ሀ አት
ቱካንታ አንታ አንኡቦ አንትዮባ
ቻታዮ ብሳን አና ቶይትኖ
ሀልከሰን አነይ ላአይቶባ
ከኔን አከይ ሀ ቱለያው
ፉራው እቄብሰ አንካ ኤላክዴይ
ኮኮናዴይ ካአነይ አማካሱ
ቃለታይት ሁብና አና ዳን
ሺላቃራ አና ድሽቴይ (2×)
እልማማዮ እቃደን ቃለታይትን
ብሳ ካሱ ቡቴይ ቃርቃርሳትን
ባርካልዮ ቃራን ዴሳ እንናናይ
ኦርኻይታት ቡታይማ ዳሴ(2×)
አይኖአና ኮኮናይሻ ኦአና ቃርቃርን
ቆታ አና ኦልክቶ ቆራሽዮ
እንቃዴ ካ አካዴይ(ናካይታነን ቃዴይ)
ሀዴታ ኡልሳቴ አሾላአኖ
አካታ ሾልኤ ቃንባራድ
ጫላላት አና ሀዴይ
አንካ ቃዴይ ቦራ ፈያት(2×)
ናላይታ አዋቃ ታኛ ፌያ
አማኑኤል ሁብንዮ ሀ አት
ቱካንታ አንታ አንኡቦ አንትዮባ
ቻታዮ ብሳን አና ቶይትኖ
ሀልከሰን አነይ ላአይቶባ
ከኔን አከይ ሀ ቱለያው
ፉራው እቄብሰ አንካ ኤላክዴይ
ኮኮናዴይ ካአነይ አማካሱ
ቃለታይት ሁብና አና ዳን
ሺላቃራ አና ድሽቴይ (2×)
እልማማዮ እቃደን ቃለታይትን
ብሳ ካሱ ቡቴይ ቃርቃርሳትን
ባርካልዮ ቃራን ዴሳ እንናናይ
ኦርኻይታት ቡታይማ ዳሴ(2×)
በጣም በጣም ይቅርታ መክና ሲያመልጠኝ በድንገት ስልከን ሳልሰካ ቀርቸ ነው በግስ ውስጥ ሆና ነው ሳላውቅ እንዲህ የሆነችው
ናካይታን ክንና(Naagayitan ginninaa)
https://youtube.com/watch?v=BlkBlIC6AKQ&si=s5IL0TsaqFjkFORW

YouTube
ናካይታን ክንና(Naagayitan ginninaa)
new songs,new orthodox mezmur,new religious education in affan konso, orthodox church, orthodox mezmur, orthodox mezmur in affan konso, orthodox songs, orthodox YouTube channel ,meba TV
ይህ የአፍን ኮንሶ መዝሙራት የምተላለፍበት የዩቱብ ቻላል ነው እንዲህም በአፋን ኮንሶ የተሰመሩ ኦርቶዶክሳዊ…

በኔ/ደ/መ/ቅ/ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን በሳሬዋ ዕለት ሰንበት የተሰጠ ትምህርት
የዐብይ ፆም አራተኛ ሳምንት
"መጻጉዕ"
የት/ት ርዕሰ ፡- ልትድን ትወዳለህን? ዮሐ 5፥6
የዐብይ ፆም አራተኛ ሳምንት መጻጉዕ ተብሎ ይጠራል ይህም ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሽተኞችን ፣ህመምተኞችን፣ዐይኔ ስውራንን ፣አንኳሶችን፣ለምሳሞችን ያዳነበት ዕለት በመሆኑ መጻጉዕ ተብሎ ይጠራል "መጻጉዕ"ማለት አልካ ቁራኛ በለምጽ የተመታ ሰው ማለት ነው። ታርኩም እንዲህ ይላል ፡-በሰሉም መጠመቂያ አጠገብ መዳንን የምጠባበቁ ብዙ በሽተኞች ይኖሩ ነበሩ፡ አንዳንዱ እጅ የላቸውም፡ አንዳንዱ እግር የላቸውም፡ አንዳንዱ ደግሞ እቻቸው የተጣመመ፡ እግራቸው የተጣመመ፣አይናቸው የታወሬ በሽተኞች ና ህመምተኞች ይኖሩ ነበር። ይህ መጻጉዕ የተባለ ሰው እጅ እና እግሩ የተጣመመ፡ በውስጥም የበሽታ ደዌ ያለበት፡ እንኳን አልካ ላይ ተነስቶ መሄድ መንቀሳቀስ የማይችል በአልካ ላይ በዚያ በሰሎም መጠመቂያ አጠገብ 38 ዓመት በአልካ ቁራኝነት የኖረ ሰው ነው።በአንድ ሳምንት ውስጥ የእግዚአብሔር መልአክ መቶ ውሃውን ያነዋዉጣል ውሃ በምነዋወጥበት ሰዓት በቅድምያ ወደ ውሃ መጠመቂያ የወረደ ሰው ከበሽታው፣ ከለምጹ ሁሉ ይፈዊሳል፡ ያሰው ወደ መጠመቂያ መውረድ ይፈልካል ነገር ግን ለላ ሰው ቀድሞ ይወርዳል ምክንያቱም እርሱ በአልካ ላይ ተጣብቆ ፣ ሰውም የለውም ነበር እና ነው። ከዕለታት አንድ ቀን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚያ ወደ ሰሉም መጠመቂያ መጣ “ኢየሱስ ይህን ሰው ተኝቶ ባየ ጊዜ፥ እስከ አሁን ብዙ ዘመን እንዲሁ እንደ ነበረ አውቆ፦ ልትድን ትወዳለህን? አለው።”ዮሐንስ 5፥6 እርሱም ጌታ ሆይ እኔ "ሰው የለኝም"ብሎ መለሰለት፡ ሰው የለኝም ያለው እንድም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የ30 ዓመት ጎልማሳ ስለነበር እርሱን ወስዶ ወደ ሰልሆም መጠምቂያ እርሱን ሊያወርደርው ያስበው ስለነበር ሁለተኛም አምስት የገበያ ህምብ ጌትችንን ይከተለው ነበር፡ ከነዚያ ህዝብ አንድን ሰው ጠርቶ እርሱን ወስዶ ወደ ሰልሆም መጠምቂያ እንዲያወርደው ነው ያሰበው ፡ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን"አልካህን ተሸክመህ ሂድ አለው" አልካውን ተሸክሞ ሄደ። ነገር ግን ያዳነውን አላወቀም ነበር፡ እና አይሁድ ማነው ያዳነህ? ብለው ስጠየቁት እርሱም ያዳነኝን አላውቅም። አንድ ሰው መቶ አልካህን ተሸክመህ ሂድ አለኝ ብሎ መለሰላቸው። ጌታችን ግን ተገልጦለት ያዳንኩህ እኔ ነኝ፡ ይህም ለማንም አትናገር! ከዚህ በላይ ለላ ነገር እንዳያገኝህ "ዳግመኛ አትበድል" ዮሐ 5፥14 አለው። አይሁድ ግን ያሰው የዳነበት ዕለት ሰንበት ስለሆነ፡ ዳግመኛ በዕለተ ሰንበት አልካህን ተሸክመህ ሂድ! ያለው ሰው ማነው? ብለው ጠየቁት። እርሱም ለማንም አትናገር የተባለው ረስቶ ወዴ ጌታችን በጣት ኢየጠቆመ ያዳነኝ ሰው እርሱ ነው አለ፡ ይህም "ሰንበትን ሽራል" በሚል ለአይሁድ ከዋነኞች (ከ8ቱ ግሶች) አንዱ ግስ ሆነላቸው፡፡ ለዚህም ምስክርነት ፈልገው ያን ሰው ጠሩት፡ ማነው? አትሉም "ለምጻሙ" ሰው ከሽባነት፣ከበሽታ፣ከ38 ዓመት አልቃ ቁራኝነት ጌታ ያዳነው ሰው ፤እርሱም ኢንዲህ ብሎ ክብር ምስጋና ይግባው እና ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ መሰከሬ ፡፡ እንዲህም አለ፡-"አኔ በአልካዬ ላይ እየኖርኩ እያለው እርሱ በዕለቴ ሰንበት መቶ አልካህን ተሸክመህ ሂድ አለኝ እኔም በዕለቴ ሰንበት አልካውን ተሸከምኩኝ"አለ። እንግድህ ልብ በሉ ከበሽታ ፣ከአልካ ቁራኝነት ያዳነው ጌታ ላይ ምስክርነት ሰጠ ።ይህም ብቻ አይደለም አይሁዳዊያን "በጢፍ" ካልመታህ አናምንህም አሉት፡፡ እርሱም ያዳነውን ጌታ በጢፍ መታው፡፡ እጁም ባለበት ደርቃ ቀረች፡ ይህም ብቻ አይደለም እንዴ ዳታንና አበሮን ምድር አፏን ከፍታ ዋጠችው።
እንግዲህ ከዚህ ታርክ ምን እንማራለን? የተወደዳጁ በክርስቶስ ክርስቲያን የተባላችሁ የቤተ ክርስቲያንን ልጆች፡ ታርኩ ያነ ስለሆነው ስላለፈው ነገር ብቻ የሚተርክ ወይስ ዛሬም በህይወታችን ላይ የሚሰራ?
ያዳነንን ጌታ እያከበርን ወይስ እንደ ለምጻሙ በጢፍ እየመታን?
በእውነት አታድርክ ተብሎ በጌታችን የተታዘሰውን ቃል እየጠበቅን ወይስ አይሁዳዊያንን ፈርተን ጌታችን ላይ ለምስክርነት ቆምን?
በእውነት ጌታችንን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንወዳለን ወይስ አንወድም?
የሁላችሁም ምላሽ እንፈልከዋለን ምላሽ የማይሰጥ አንድ ሰው እንዳይኖር!!
ምስጋና ይሁን
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ እሜን!!!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር

ነገሬ ድህነት (ቆታ ድናት ዴሳ ) በአፋ ኮንሶ በዲ/ን ገዝሐኝ ገቤዬሁ
https://youtube.com/watch?v=VmkFs3hGY84&si=8oCfMtHM7sMhOv8o

የነገሬ ድህነት ትምህርት በአፍን ኮንሶ የቀረበ በዲን ገዝሐኝ ገበዬሁ በሕዚህ ቻናል በአፍ ኮንሶ የተሰጋቹ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች እንዲሁም መዝሙራት ይተላለፋል ወደ ፍረታ አማንቴታ ትዮብ እንኳን ደህና መጡ
This is Fireta Amanteta tube well come to this channel in this channel it forwards the Ethiopia orthodox church education,new…