ꜰᴀɪᴢ Qᴜᴏᴛᴇꜱ 𓆩﷽𓆪
952 subscribers
46 photos
24 videos
54 links
☪︎ᴅᴀɪʟʏ ɪꜱʟᴀᴍɪᴄ Qᴜᴏᴛᴇꜱ
🤍ǫᴜʀᴀᴀɴ | ʜᴀᴅɪɪᴛʜ | ʜɪᴋᴍᴀʜ
🤲ʀᴇᴍɪɴᴅᴇʀꜱ.
...............
...............
...............
...............
..............
4 🇦 🇳 🇾 💬 @xesnpr
Download Telegram
🌿
﷽
﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
📖 ሱረቱል አሕዛብ 33:56

🤍 ዛሬ በነቢያችን ﷺ ላይ ሰላዋትን እናብዛ።
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ

🌿 ጁምዓ የዱዓ፣ የዚክር እና የአላህን ራሕመት የምንፈልግበት የተባረከ ቀን ነው።
ዛሬ ልባችንን ከአላህ ጋር እናገናኝ፣ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰላዋትን እናብዛ፣ ዱዓችንንም በተስፋ እናድርግ።

አላህ ዱዓችንን ይቀበል፣ ኃጢአታችንን ይማር፣ ልባችንንም በኢማን ያብቃ። አሚን
። 🤍

🌱
— Deen Bloo
m
❤5
የምትወዱት ሰው ሁሉም ነገር ተሳክቶለት ሲለፋለት የነበረው ነገር ተስተካክሎለት ደስተኛ ሆኖ እንደየት የሚያስደስት ነገር የለም
❤‍🔥4❤3🥰2💘2
​«ዱንያህን በአኼራህ ሽጥ ሁለቱንም ታተርፋቸዋለህ፤ አኼራህን በዱንያህ አትሽጥ ሁለቱንም ተከሰራቸዋለህና።»


​አል-ሐሰንል በስሪይ
❤6
በህይወትህ ምንም አይነት ችግር
ቢገጥምህ እግሮችህ ከመስጅድ፤
ልብህ ከአላህ አይራቁ
❤‍🔥11👍2
አንድ ቀን... አላህ ከፈቀደ ነገሮች ሁሉ መልካም ይሆናሉ።

      ይህ አላህ የሰጠን ቃል ነው። ከችግርም ጋር ምቾት አለ።ከችግር ጋር በእርግጥም ምቾት አለ።
       ዘውታሪ ደስታም ሆነ ዘውታሪ ሀዘን የለም....እናም አብሽሩ እሺ አሁን ያላችሁበት ሁኔታ መጥፎ ማድረግን እንዳያስመኛችሁ ፤ ያልፋል እናልፈዋለን😊!!

:¨·.·¨: ❀  
 `·.
💐
🥰6
🌿
﷽
﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
📖 ሱረቱል አሕዛብ 33:56

🤍 ዛሬ በነቢያችን ﷺ ላይ ሰላዋትን እናብዛ።
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ

🌿 ጁምዓ የዱዓ፣ የዚክር እና የአላህን ራሕመት የምንፈልግበት የተባረከ ቀን ነው።
ዛሬ ልባችንን ከአላህ ጋር እናገናኝ፣ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰላዋትን እናብዛ፣ ዱዓችንንም በተስፋ እናድርግ።

አላህ ዱዓችንን ይቀበል፣ ኃጢአታችንን ይማር፣ ልባችንንም በኢማን ያብቃ። አሚን
። 🤍

🌱
— Deen Bloo
m
❤2🥰1
🌸ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ፡፡
🌸ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፡፡
🌸ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡
🌸ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ፡፡
(የውስጥ) ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው ወይም ለወንድሞቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለእህቶቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለሴቶቻቸው ወይም እጆቻቸው ለያዙት (ባሪያ) ወይም ከወንዶች ለሴት ጉዳይ የሌላቸው ለኾኑ ተከታዮች ወይም ለነዚያ በሴቶች ሐፍረተ ገላ ላይ ላላወቁ ሕፃኖች ካልኾነ በስተቀር አይግለጹ፡፡
🌸ከጌጣቸውም የሚሸፍኑት ይታወቅ ዘንድ በእግሮቻቸው አይምቱ፡፡
🌸ምእመናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በመመለስ) ተጸጸቱ፡፡
👍7❤2
.
ስንት ጊዜ ይሄን ልብ ፈወስከው?
በደጅህ መጠወለግ የለም! አላህዬ❤️‍🩹


الحمد لله.....💐
❤7
ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታዉስ🙌
❤‍🔥4🥰4
Your story is not over
Allah is still writing it🫶




✍Rola
❤5
ንፁ አይደለሁም ወንጀለኛ ነኝ
ግን ምንም ነገር ጠይቄው
አላህ አሳፍሮኝ አያውቅም ❤️‍🩹



.
👍8💔4🍓1
አስመሳይ ሰዎች ይጎዱሃል እና እንደጎዳሃቸው ያስመስላሉ🙌🏽
💯8💔4🔥1
الله🫀

የምትደብቀውን የምትፈራውን ሁሉ የሚያውቅ ፣ ልብህ ውስጥ የሚመላለሰውንና አንደበትህ ሊያወጣው ያልቻለውን የሚስጨንቅህን ለማንም ለመተንፈስ ያልቻልከውን ሁሉ የሚመለከት ጌታ ነው
.
.
ዝም ብለህ በስውርም በግልፅም የአላህ በል!አብሽር እርሱ ከምታስበው በላይ ቸር ካሰብከው በላይ ለጋሽ ነውና🖤
❤‍🔥7❤3
ያሳሠበወን ነገር ለአላህ
አደራ የሠጠ መቼም ከስሮ አያውቅም።



💐
❤5🔥1
ከተብቃቃህ ትንሹ ብዙ ነው፤
ከተስገበገብክ ብዙው ትንሽ ነው፤

ከወደድክ ሩቁ ቅርብ ነው፤
ከጠላህ ቅርቡ ሩቅ ነው።

💯
❤4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለይሉ ዛሬ ጁምዓ ነው ሶሉ ዓለል ሀቢብ❤️


    اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمدﷺ🌺
❤5
ያላችሁበት ሁኔታ ሚያስቅ ወይ ሚያስደስት ሆኖ ሳይሆን ሀጃችሁን ለአላህ ስለሰጣችሁት ደና ስትመስሉ ምንም አይነት ነገር ማያጋጥማችሁ ሚመስላቸው ሰዎች ቢኖሩም ግን አላህ አያሳፍራችሁም ሀጃችሁን ያወጣውና የእውነት ደስተኛ ትሆናላቹ ባልተረዷቹ ሰዎች አትዘኑ የናንተን ሀመም ማንም አያቅም ከናንተ ውጭ አብሽሩ አላህ ነው ባለጉዳዩም ፈራጁም ሰጪውም🥰

𝐄𝐌𝐇𝐀𝐋𝐄🥀
❤2
ውስጣቹ ሲረበሽና ድንብርብራቹ ሲወጣ ማን ነበር??

በጣም ደብሯቹ አልቅሳቹ ለምን ብላቹ እርር ስትሉ ማነው ውስጣችሁን ሰላም ያረገው ?

እንደፈለጋቹ ሆናቹ ግን መመለሳችሁን ሚናፍቀው ማነው ??

ማንም በሌለበት ሰኣት ወንጀል ላይ ወድቃቹ ወይም አስባቹ ያንን አይባችሁን የሰተረው ማነው??

መቅጣት እየቻለ ዝም ያለው ያበላቹ ያጠጣቹ ማነው ??

ግድ የለም ነፍሲያቹ እንደሆነች መጥፊያቹ ናት....!!


5 ደቂቃ ለአላህ ብላቹ ኢስቲግፋር አርጉ ከዛም አልሀምዱሊላህ አላህዬ በሉት



ҽɱhαʅҽ💐
❤‍🔥2
አንዳንዴ ማጣት ራሱ ትልቅ
መዳን ነው ❤️‍🩹



.
❤6
ፀፀት በስህተት ብቻ አይወሰንም
ብዙውን ጊዜ ለማይገባቸው ሰዎች
ባደረግነው ትክክለኛ ስራ
እንፀፀታለን።

. ❤️‍🩹


ከ....ቆይታ
👍4