"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
2.9K subscribers
7.82K photos
1.82K videos
199 files
2.76K links
ወቅታዊ ሃይማኖታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ይዳሰሱበታል!
Download Telegram
እናንተስ ምን ትላላችሁ?
👍161
Forwarded from Eotc Task Force
የ፳፩ ዓመት የቤተ ክርስቲያን ሸክም
👍2
"አርሲ የእኛ ናት?" "አርሲን ኬኛ?"

ዛሬ አርሲ ላይ ሙስሊሞቹ የሸዋ አማራና የሸዋ ኦሮሞ ኦርቶዶክሱን በጅምላ የሚያርዱትና የሚያፈናቅሉት መሬቱ የእኛ ነው  ብለው ነው።እውነታው ግን እነርሱ እንደሚሉት አይደለም።አርሲ የሙስሊሞቹም የሸዋ አማራና የሸዋ ኦሮሞ ኦርቶዶክሶችም አይደለችም።የሀዲያ ናት።ያው አሁን እሆነ እንዳለው አብዛኞቹ ተውጠው ግማሾቹ ደግሞ ተሰደው ነው የወጡት።እስካሁን ድረስ በአንዳንድ አከባቢዎች ላይ ሀዲያዎች አሉ።

"አርሲን ኬኛ " እያሉ ኦርቶዶክሳውያንን ማረድና ማፈናቀል አያዋጣም።እናንተም በወረራ ነው የያዛችሁት ኦርቶዶክሱም  በሰፋራ የመጣ ነው።የሚያዋጣው ተከባብሮ መኖር  ብቻ ነው። እናንተ ባለሀገር እኛ እንደመጤ የምንቆጠርበት አንድም ምክንያት የለም። እውነታው ልንገራችሁ ብዬ ነው።
7
የኢሕአዴግ ሰዎች ሙስሊሙን ለማዳከም ወሃbን ስፖንሰር አድርገው ሲያመጡ ሙፍቲ ዑመር ሄደው "እነዚህን ሰዎች እኛን ለማበጣ^በጥ ነው ያመጣችሗቸው እንጂ መጨረሻ ለናንተም ይተርፋሉ" አሉዋቸው:: ያው ተረፉ:: ከሁሉም የገረመኝ ግን የብልጽግና ሰዎች ጭራሽ በመንግሥት መዋቅር ትይዩ ሲያስገቡዋቸው ጊዜ ጥሩ Timing bmb እያጠመዱ እንደሆነ ግልጽ ነው:: የጸጥታ መዋቅሩን እንዴት corrupt እንዳደረጉት ብዙ ሰው አያውቅም:: ኢማሞችን ያሳስሩና ልንጠይቅ ስንሄድ የጸጥታ መዋቅር ሰዎች "የናንተ ቡድን እኮ ብር አይከፍልም" ይሉ ነበር:: ነገ በልጆቻችሁ ደ^ም መክፈላችሁ ስለማይቀር አጠናክሩዋቸው ብለን ጸጥ ረጭ አልን::

ለትንሽዬ የመጅሊስ ሥልጣን 33 መስጂድ ያስፈረሰ ቡድን ለብልጽግና መንግሥት ሊቆም ነው እንዴ? ጰለው! ትንሽ ሸብረክ እስኪል ነው የሚጠብቁት::

Hasen injamo
2
Forwarded from Eotc Task Force
በተደጋጋሚ ተናግረናል በኦሮሚያ ያላችሁ ኦርቶዶክሳውያን ጥንቃቄ አድርጉ ። ይኽ ሰውዬ እንደ ከዚህ በፊቱ ብዙ ክርስቲያኖችን ለማስጨፍጨፍ እየሠራ ይገኛል።ከዚህ በፊት ያደረገውን እንተወውና ሰሞኑን ብቻ በወለጋ መነኮሳት፣ካህናት፣አዛውንቶችና እና ህጻናት እንዲጨፈጨፉ አቢያተ ክርስቲያናት እንዲወድሙ አድርጓል።አሁን የቀረው አርሲ ነው።በተደጋጋሚ አርሲ ላይ " ፋኖ አለ"የሚል የሐሰት መረጃዎችን ሲያሰራጭ ቆይቷል አሁንም እንደቀጠለበት ነው።ይኽ ብቻ አይደለም "አርሲ ላይ ኦርቶዶክሱ ተደራጅቶ ራሱን እየተከላከለ ነው"የሚሉ ሐሰተኛ መረጃዎች እንዲሰራጩ እየተደረገ ነው።ሰሞኑን ከአሰኮ ወረዳ ሲናፈሱ የነበሩ ወሬዎች ለዚሁ ዓለማ የወጡ ናቸው።ኦርቶዶክሱ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ ለመፈጸም ለምን ተብለው ሲጠየቁ "ፋኖ ናቸው ተደራጅነው እየተዋጉን ነው" የሚል ማስተባበያ ለመስጠት እንዲያመቻቸው ነው። ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
3🥰2
በሁላችንም ልብ ውስጥ የማይረሳ ክፉ ታሪክ፣ የማይፈርስ ጽኑ ሐውልት ነው። የእኒህ መናኝ ካህን ሞት የብዙ ካህናትን ሞት የሚተረጉም፣ የምእመናንን እልቂት የሚመሠክር ነው።
ዓለም ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን የሚሆን ጆሮ እንደሌላት ከገባን ቆይቷል። ምእመኑ ቢያልቅ፣ ካህናት በየቦታው ቢረግፉ፣ ታቦት ከመንበሩ ቢሰደድ፣ አድባራት ቢጋዩ፣ ገዳማት ምድረ በዳ ቢሆኑ ጆሮውንም የሰብአዊነት ልቡንም የሚሰጠን አካል እንደሌለ እናውቀዋለን።
ያለን መፍትሔ አንድ ብቻ ነው። እርሱም ራስን አጠንክሮ፣ አንድነትን ገንዘብ አድርጎ፣ ትቢያ ልሶ መነሳት ብቻ። ይህንን እሥራኤላውያን አድርገውታል። እኛም እንችላለን።

በቴሌግራም ቻናሌ ያግኙኝ
👇
https://t.me/mezgebesemay

ዲ/ን ታደለ ሲሳይ
🥰51
እየሆነ ያለውን በአግባቡ የተረዳ  አንድ ኦሮሚኛ ተናጋሪ ወንድማችን አሳቡን እንደሚከተለው አቅርቧል

   ንቁ!!!

"ሸኔ ቤተክርስቲያን ውስጥ ምን ፍለጋ ነው የገባችው? ሲጠሉህ እምነትህን እና እሴትህን (ባህልህን) ያዋርዳሉ። .አንተን እየጠሉ መሬትህን መፈለግ አይሠራም።የሸኔ ትግል መሬታችንን ከሰዎቻችን እና ከሃይማኖታችን ከባህላችን የማፅዳት ሥራ ከመሥራት ውጭ ሌላ ዓላማ የለውም። እስከ አሁን ድረስ የፕሮቴስታትቶች ቸርች አልገቡም፣ ወደ መስጊድ አልገቡም የእኛን ቤተ ክርስቲያን ግን ገብተው እያረከሱ ነው። ሕዝባችን ደግሞ ከ90% በላይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነው። ይህ በምድር ላይ ያለ እውነታ ነው። 😡 ሕዝባችን ንቃ፣ ራስህን እወቅ። ራስህን አድን። ጠላት ሁሉንተናህን  ለማጥፋት መጥቷል"።

ወንድማችን እውነታውን ነገር ነው የነገረን።ሸኔ ጨካ ከገባበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ አንድም መስጊድ አላቃጠለም፣አንድም የጴንጤ ቸርች አላቃጠለም፣አንድም የዋቄፋና ማምለኪያ ቤት አላቃጠለም።የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ግን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እያቃጠሉ እያፈረሱ ማፍረስ ያልቻሉትን ደግሞ በውስጡ እየተጸዳዱ ነው።ለምን ኦርቶዶክስን ዒላማ አደረጉ ካልን ሥሪታቸውም ኦርቶዶክስ ጠል ስለሆነ።የዘር ፖለቲካ የመሠረቱትም ጫካ  የጉቡትም  እርስዋን ለማጥፋት ነው።በኦነግ   ፖለቲካ ውስጥ ሦስት የእምነት አክራሪዎች አሉ፦

፩   ስድስት 6 ሚሊየን አይሁዶችን ዘር ያጠፉ የጀርመን ሚሽነሪዎች በወለጋ ጊምቢ  የመሠረቱት ጽንፈኛ ፕሮቴስታንቶች(Nazi Type Of Protestatisim)

፪ አክራሪ እስልምና።ሁለት ዓይነት ነው። የግራኝ አሕመድን ታሪክ ለመድገም የሚቋምጥ ሲሆን ሌለኛው  የአልሸባብ፣የአይኤስ፣የቦኮሃራምና የአልቃይዳን ርዕዮተዓለም የሚያቀነቅን ነው።

፫   የዋቄፋና እምነት ተከታይ፦ከ16መክዘ ጀምሮ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን ሲያወድም ርስቶችዋን ሲወር አማኞችዋን ሲያርድ የነበረ ዛሬም ኢትዮጵያን ወደዚያ መንፈስ መመለስ የሚፈልግ ነው።

እነዚህ ሦስቱ እርሰበርሳቸው በፍጹም አይስማሙም ኦርቶዶክስን በማጥፋት ግን ይስማማሉ።
3🥰1
እንዲህ ዓይነት አሳቦች ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው።"አባት አትናገር" ለሚሉ አላዋቂዎች ጆሮ መስጠት አያስፈልግም።
3👍2🙏1
Forwarded from Eotc Task Force
ሰማዕታትን እንዘክር

ቄስ ንጉሤ ወልደመድኅን ይባላሉ። የኦርቶዶክሳውያን መታረጃ ቄራ በሆነችው በአርሲ ዞን ሮቤ ዲደዓ  ወረዳ ልክ የዛሬ ዓመት ነሐሴ 24/2017ዓ.ም በአክራሪ የኦሮሞ ኢስላም ታጣቂዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ። ቄስ ንጉሤ  የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ፣ በሃይማኖታቸው ጠንካራ ፣ ለኦርቶዶክሳውያን ሁሉ የሚራሩ ደግና ትኁት አባት እንደ ነበሩ የአከባቢው ነዋሪዎች ይመሰክራሉ።
10
Forwarded from Eotc Task Force
በዚህ ስምንት ዓመት ውስጥ ኦሮሚያ ተብሎ በተከለለ ክልል ውስጥ በትንሹ ከ500 ያላነሱ ካህናት በኦሮሚያ ክልልዊ መንግሥት መዋቅር አስፈጻሚነት ተገድለዋል።ምን እየሆነ እንዳለ ወዴት እየሄድን እንደሆነ የተረዳን አይመስለኝም።ዛሬም የህንጻ ግንባታ፣የበዓል ድምቀት ዜና ላይ ነን።ነገያችንን ሳስበው ያስፈራኛል።እንደ ዘንዶ ከተጠመጠመብን መዋቅር ተላቀን ራሳችንን ማስከበር ካልጀመርን እየመጣ ያለው መከራ ትናንተ ከሆነብንና ዛሬ እየሆነብን ካለው የከፋ ነው።
3