"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
2.09K subscribers
7K photos
1.62K videos
191 files
2.62K links
ወቅታዊ ሃይማኖታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ይዳሰሱበታል!
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እትዴት አድርገው ሕዝቡን ለጅሃድ እንደሚቀሰቅሱ ተመልከቱ
2
እንዲህ በአደባባይ ስትናገሩ አቤት ደስ ስትሉ።ለምን አትሉኝም? አባቶች ይታደጉናል ብለው ተስፋ የሚያደርጉአችሁ የዋኀን ይኽን ሲሰሙ ቁርጣቸውን አውቀው ራሳቸውን ወደ መታደግ ያመራሉ።
አትነሳም ወይ?

አንተ የተዋሕዶ ልጅ ሆይ
ማንቀላፋቱ አይበቃም ሆይ!
መዘናጋቱስ አይበቃም  ወይ
አይገድህም ወይ!
አትነሳም ወይ
እያለቀ ያለው ወገንህ አይደለም ወይ!

ወገን ሲታረድ እንደ በግ ጠቦት
ደሙ ሲፈስ እንደ ውኃ ጅረት
አየነው አየነው እረፉ ባይ ጠፋ
ሞት ታውጆብን ከምድር እንድንጠፋ

       አየገባህም ወይ
        አትነሳም ወይ
       በግፍ የሚገደለው ሕዝብህ አይደለም ወይ

       መንግሥት አለ ብለህ እንዳትጃጃል
አባት አለ ብለህ እንዳትጃጃል
እግዚአብሔርን ይዘህ ተነስ ለ ትግል
ወደ ፊት ሂድ እንጂ ወደ ኋላ እንዳትል

           አይበቃም ወይ
            አያሳዝንም ወይ
            አትነሳም ወይ
      በግፍ የሚታረደው
       ሕዝብህ አይደለም ወይ
ወገን በሃይማኖቱ በግፍ ሲገደል
ሬሳው እንኳ  ሳይቀር በእሳት ሲቃጠል
አያሳዝንም ወይ እየሆነ ያለው
ተነሳ ወጣት ሆይ  መፍትሔው
መነሳት ነው

         አይገባህም ወይ
        አይበቃህም ወይ
         አይገድህም ወይ
         አትነሳም ወይ
   በመከራ ውስጥ ያለው
  ሕዝብህ አይደለም ወይ

ሥጋህን በልቶ ደምህን የሚጠጣ
የእናት ሆድ ቀዶ ጽንስ የሚያዉጣ
አውሬው እጅግ ከፍቷል አስወግደው
ለጭቁን ሕዝብህ ሙሴ  ሁነው
   
           አትነሳም ወይ
            አይገድህም ወይ
          አያሳዝንህም ወይ
            አይበቃህም ወይ
         በእሳት የሚነደው ሕዝብ አይደለም ወይ

ሃይማኖትህን የሚያረክስ ጠላት
ጥቁር ጣሊያን የክፋት አባት
ገዳማትህን በእሳት አውድሞ
መነኮሳትን ሲያርድ አጋድሞ

       አትነሳም  ወይ
       አይበቃህም ወይ
      አይገድህም ወይ
      አይጨንቅህም ወይ
      እየተሰቃየ ያለው ወገንህ አይደለም

በፖለቲካ ረሃብ ሕዝብ እየጨረሰ
የኦርቶዶክሳዊያን ዘር ቁጥር እየቀነሰ
ሰው አልተራበም ይላል በሚድያ ወጥቶ
በአባቱ መንፈስ በሰይጣን ተመርቶ

        አይገባህም ወይ
        አይበቃህም ወይ
          አትነሳም ወይ
           በረሃብ የሚረግፈው
           አካልህ አይደለም ወይ

     እናም ወገኔ ሆይ...!!!
      እናም ወገኔ ሆይ!!!

ጠላትህ ሊያጠፋህ ቆርጦ ከተነሳ

ከደጃፍህ መጥቶ ሊውጡህ ካገሳ

በብርቱ ታገለው እንዳት ሰጥእጅ

መብትህን አስከብረህ በ ነጻነት ኑር እንጂ

ሁሉም ሰው ለትግል አእምሮውን ያድስ

ከእንግዲህስ ይበቃናል ተቀምጦ ማለቃቀስ

እንደ  አባቶቻችን እንደነ አጼ ካሌብ

ሕዝብን ለመታደግ እንነሳ ከልብ

ሃይማኖት ሲደፈር ሃገር ስትፈራርስ

ወገንህ ሲታረድ ደም እንደ ጅረት ሲፈስ

በአርምሞ መመልከት መረገም ነውና
ገዳይህን ታገለው በነቂስ ዉጣና።

በመቻቻል ሴራ የሚያደነዝዙንን
በቁማርተኞች
"ሰላም"የሚያጃጅሉንን

ለሆዳቸው ሲሉ እኛን የከዱንን

ከጠላት ጋር አብረው የሚሳለቁብንን

እነርሱን አንስማ አንከተላቸው

ተኩላዎች ናቸውና እንወቅባቸው።
የተገፋው ሕዝባችን ነጻነት የሚያገኘው
በገዛ ሃገሩ ተከብሮ የሚኖረው
በአንድነት ታግለን ለውጥ ስናመጣ ነው።

ኢዮሳፍጥ ጌታቸው
    በድጋሚ የተለጠፈ
https://t.me/Eyo21e
👍87👌3
ኦርቶዶክሳዊ ንቅናቄ ግድ ነው
👉ከዘሩኝነት የጸዳ ኦርቶዶክሳዊ ንቅናቄ
👉የድንቁርና እሳቤ ከሆነው ከብሔርተኝነት የጸዳ ኦርቶዶክሳዊ ንቅናቄ
👉ከሰፈርተኝነት የጸዳ ኦርቶዶክሳዊ ንቅናቄ
👉ከጎጠኝነት የጸዳ ኦርቶዶክሳዊ ንቅናቄ
👉 ከምዕራባውያን ስሑት እሳቤ የጸዳ ኦርቶዶክሳዊ ንቅናቄ
👉  ከፍትፍትና ከበርገር እሳቤ የጸዳ ኦርቶዶክሳዊ ንቅናቄ
👉 የመኖር ኅልውናችንን የሚያረጋግጥ ኦርቶዶክሳዊ ንቅናቄ
20👏1
#ዜና_እስር
ስለ አርሲ ያለማቋረጥ ሲጮህ የነበረው ወንድማችን ግርማው አሸብር በጸጥታ ኃይል መታፈኑ ተሰማ።
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኮሙኒኬሽን ቢሮ ዳይሬክተርና መምህር ግርማው አሸብር ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ተወስዷል:: ገዳዮቻችን ሆይ እልቂታችንን በእስር መሸፈን አትችሉም።
4😢3
በዚህ ቁማራቸው እንዳንታለል። የወረዳ አመራሮች ከወሀቢያው ጋር እየተናበቡ  ኦርቶዶክሱን እንዲያጸዱ ትዕዛዝ የሚወርደው ከፌዴራልና ከክልል መዋቅር ነው።በኦርቶዶክሳውያን እልቂት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ እስከ ቀበሌ ድረስ ያለው ካድሬ ተጠያቂ ነው።

https://t.me/Eyo21e
👍4👏1
የሽርካ ኦርቶዶክሳውያን ፍጅትን በተመለከተ

1) የሽርካ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ጣሂር አማኖ  እና  አቶ አብደላ አማን (አብደላ ማይክሮ )የኦሮሚያ ጨፌ አባል የነበረ አሁን ግን የተሰናበተ በሽርካ ኦርቶኮክሳውያን ላይ ለተፈጸመው የዘር ፍጅት ቀዳሚ ተጠያቂ ናቸው።በእነዚህ ሰዎች መሪነት በተፈጸመው ፍጅት፦
👉በወረዳው 168 ኦርቶዶክሳውያን ተገድለዋል(ቤተሰብ እርም አውጥቶ የቀበራቸው)
👉ከ30 በላይ ኦርቶዶክሳውያን ደብዛቸው ጠፍቷል (ከታገቱ 2 ዓመት አለፋቸው)
👉በሺዎች የሚቆጠሩ  ኦርቶዶክሳውያን ወረዳውን ለቀው ተሰደዋል
👉ከሦስት ቀበሌዎች ብቻ 456 በላይ የኦርቶዶክሳውያን አባወራዎች ቤት በወሀቢያውና በሙስሊሙ ማኅበረሰብ ወድሟል
👉 በመቶ  ሺዎች ሄክታር የሚቆጠር የኦርቶዶክሳውያን መሬት ጦሙን አድሯል
👉ከኦርቶዶክሳውያን የጸዱ ብዙ ቀበሌዎች ተፈጥረዋል።

🔏የወረዳው አስተዳደሪ አቶ ጣሂር፦

👉ፍጅቱ ከመጀመሩ በፊት በጸጥታ መዋቅር ውስጥ ያሉና ህጋፊ ፈቃድ ያላቸው ገበሬዎች  ኦርቶዶክሳውያን ትጥቅ እንዲፈቱ አደረገ
👉  መከላከያ አጥፊዎችን ለማጥቃት ሲንቀሳቀስ  የተሳሳተ አቅጣጫ እንዲሰጣቸው ያደርግና ያስመታቸዋል
👉 ከሦስት ጊዜ በላይ ኦቢኤን(OBN)ሚዲያን  በመጥራት ኦርቶዶክሳውያን አልተገደሉም የሚል ማስተባበያ ሰጥቷል
👉የእስልምና እምነት አባቶችን ሰብስቦ እልቂታችንን እንዲያስተባብሉ አድርጓል
👉ካህናትንና ኦርቶዶክሳውያን ሽማግሎችን በማስገደድ ሽርካ ላይ  ኦርቶዶዶክሳውያን አልተገደሉም በኦቢ ኤን(OBN) ላይ ወጥተው  እንዲናገሩ አድርጓል

🔏 አቶ አብደላ አማን(አብደላ ማይክሮ)፦
👉   የወሀቢያ ታጣቂዎች ኦርቶዶክሳውያንን አግተው  ከሚቀበሉት ገንዘብ አብሮ ይጋራል

2   በኦርቶዶክሳውያን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ፍጅት ማስቆም ሲገባቸው ፍጅቱን የካዱ የሀገር ሽማሌዎች

1) ቃዲ ሐጂ አደም
2)ጣሃ አማኖ
3)ደታስ ዳዲ
4) ሙሐመድ ከድር
https://t.me/Eyo21e
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር ዜና
የባሕርዳር ዩኒቨርቲ ኦርቶዶክሳውያን ተማሪዎች የአርሲ ኦርቶዶክሳውያንን ፍጅት ተቃወሙ
👏145
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር ዜና
የባሕርዳር ዩኒቨርቲ ኦርቶዶክሳውያን ተማሪዎች የአርሲ ኦርቶዶክሳውያንን ፍጅት ተቃወሙ
24👏6👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጄኔራል ታደሰ ብሩ፣የጄኔራል ጃጋማ ኬሎ፣የራስ ጎበና ዳጬ ልጆች

Dhiigni Ortodoksoota Arsii Dhangala'ee Hin Hafu.Amantaa Abbootii Keenyaa Hin Nyaannuu.

የአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም። የሃባቶቻችንን ሃይማኖት አንበላም
5👏2