"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
2.9K subscribers
7.83K photos
1.82K videos
199 files
2.76K links
ወቅታዊ ሃይማኖታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ይዳሰሱበታል!
Download Telegram
ቤተ ክርስቲያን በዓለም አገልጋዮች ተውጣለች

የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ሙሉ አገልግሎቱ ከቤተ ክርስቲያንና ከአማኞቹ ላይ ነበር።

ዛሬ ላይ ቤተ ክርስቲያንን የማወይክሉ አገልጋዮች በቤተ ክርስቲያን እየኖሩ ቤተ ክርስቲያንን የማያዩ ሆኑብን።

ገዳማት ቢደፉሩ በእኛ አባቶች ዝምታ
የኦርቶዶክስ ደም ሁልጊዜ የሚፈስ በእኛ ሰዎች ቸልተኝነት
መናፍቃን የሚያፌዙብን በእኛ ለዘብተኞች
ሁሉ የሚደረግብን በእኛ ግብስባሶች አድርባይነት ብቻ ነው።
ከእኛ በቀር እኛን የሚጠብቁ ሌላ ጠባቂዎች
ስለሌሉን ስለእኛ ጠባቂ መላእክቶቻችን ወደ እግዚአብሔር ያመለክቱልን ዘንድ ወደእግዚአብሔር እናመልክት! እስከተቻለን ድረስ ራሳችንን እጠብቅ!
👍5
ይኽም ተመዝግቦ ይቀመጥ

ዛሬ መስቀላችንን ያቃጠሉ ሰዎች ነገ ደግሞ ወሀቢያ ሙስሊሞች እንደሚያደርጉት በአደባባይ እኛን ወደ ማቃጠል ያመራሉ

ይኽን ሁሉ የጥፋት ቡድን የሚያሰማራብን ጸረ ኦርቶዶሱ ሥርዐት ነው።አጥፊዎቹ እንዲሰለጥኑብን ያደረጉት ደግሞ በአባትነት ስም የተሰየሙ ምንደኞች ናቸው።
8😢6😱2
Forwarded from Eotc Task Force
ሰው እያሳረደና ቤተ ክርስቲያንን እያስጠፋ የሚደሰት የሙስሊሞች "አምላክ"።ይኽ እንዴት አምላክ ሊሆን ይችላል?
9🥰1
Forwarded from Eotc Task Force
እኛ ኢትዮጵያውን ያው በወሬ የታወቅን ነን ሰው "አትንገር"ብሎ የነገረንን ነገር እኛም ለ ሌላው ሰው "አትንገር"ብለን እንነግረዋለን።ይኽ ወፈፌነት ነው።ወሬ አለ መቋጠር ።የአርሲ ኦርቶዶክሳውያን አንዱ ድክመት ይኽው ነው። ከሁሉም ደግሞ ሽርካና አሰኮ ወረዳ። እባካችሁ ለወሬ አትቸኩሉ ወሬ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላልና።
በስፋት እመለስበታለሁ

አርሲዎች ዋሸሁ እንዴ?
የአኖሌ ጡት ቆረጣ ቅዠት

"ጡት ተቆረጥን "የ ሚሉት የአርሲ ሙስሊሞች ትርክታቸው ሐሰት መሆኑንና ጡት ቆራጮችም አንገት ቆራጮችም እነርሱ መሆናቸውን ከ1982ዓ.ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እየፈጸሙ ያሉት አረመኔያዊ ድርጊት እንዲሁም የሐረርጌንና የከሚሴ ሙስሊሞችን በLive ሳይቀር ማረዳቸው ይመስክርባቸዋል።
7👍3
Forwarded from Eotc Task Force
ይኽን እብሪት የተሞላ መግለጫ ተመልከቱ ይቅርታ መጠየቅ ሲገባቸው ጽንፈኞች እያሉ ይሳደባሉ።እኛን የሚያስከብረን ብቸኛው የመከራውን ግንዴ መቁረጥ ነው ።ግንዱ ከተቆረጠ  ቅርንጫፎቹን መቁረጥ አይከብድም።
😱31
በኢትዮጵያ ምድር ጀርመኖች በእሥራኤላውያን ላይ ሁቱዎች በቱትሲዎች ላይ ከፈጸሙት የከፋ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈጸመ ነው።
3👍1😢1
Forwarded from Eotc Task Force
ቤተ ክርስቲያኑን ከዘረፉት በኋላ በውስጡ ተጸዳዱ

ትናንት ነሐሴ 19/2018ዓ.ም በሽርካ ወረዳ ጀዊ ዋጬ ቀበሌ የጃዊ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች ጥቃት ተፈጸመበት።አክራሪዎቹ የቤተ ክርስቲያኑን በር ሰብረው ከገቡ በኋላ በውስጡ ተጸዲድተዋል።ይህ ቤተ ክርስቲያን እንዲህ ዓይነት ጥቃት ሲፈጸምበት ለሁለተኛ ጊዜው ነው።በወርኃ የካቲት ላይ ሰብረው ገብተው በውስጡ ከጨፈሩ በኋላ ተጸዳድተውበት ነበር ወጥተው የሄዱት።
🤔3👎2
Forwarded from Eotc Task Force
ቤተ ክርስቲያን ላይ ጥቃት ተፈጸመ

በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ጀዊ ዋጬ ቀበሌ ትናንት 19/12/2018ዓ.ም የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች ጥቃት ተፈጽሞታል።ታጣቂዎቹ የቤተ ክርስቲያኑን በር ሰብሮ በመግባት በውስጡ ያሉትን ንዋያተ ቅዱሳት ከዘረፉ በኋላ በውስጡ ተጸዳድተዋል።ይህ ቤተ ክርስቲያን እንዲህ ዓይነት ጥቃት ሲፈጸምበት ለሁለተኛ ጊዜው ነው።በወርኃ የካቲት ላይ ሰብረው ገብተው በውስጡ ከጨፈሩ በኋላ ተጸዳድተውበት ነበር ወጥተው የሄዱት። አከባቢው ሙሉ በሙሉ ከኦርቶዶክስ ጸድቷል።እዚሁ ቀበሌ ላይ ከወርኃ የካቲት ጀምሮ በተፈጸመ ጥቃት 32 ኦርቶዶክሳውያን የተገደሉ ሲሆን 50 ቤቶች ተቃጥለዋል ከ40 በላይ የሚሆኑት ፈራርሰዋል ከ2000 በላይ የሚሆኑ ኦርቶዶክሳውያን ተሰደዋል።

ይኽ በእንዲህ እንዳለ በሚታና ሰኬ  ቀበሌ ኦርቶዶክሳውያኑ ሙሉ በሙሉ የተሰደዱ ሲሆኑ የእርሻ መሬታቸው በሙስሊሞች ተወርሷል።በሚታና ጋዶ ቀበሌ ከመስከረም ጀምሮ የተሰደዱት ወደ 2000 የሚጠጉ ኦርቶዶክሳውያን እስካሁን ወደ ቦታቸው እንዳልተመለሱ ከቦታው የደረሱ መረጃዎች ያመላክታሉ።

በዚሁ ወረዳ በ13/12/2018ዓ.ም የደብረ ታቦርን በዓል አክብረው ሲመለሱ   አካላቸው በሜንጫ የተቆራረጠ ኦርቶዶክሳውያን  ወደ ዞኑ ከተማ ሪፈር ቢጻፍላቸውም የከፋ ጉዳት ስለደረሰባቸው ከፍተኛ  የህክምና ወጪ ተጠይቀው ለመክፈል መቸገራቸውን የአይን እማኞች ተናግረዋል።

በዚህ ተጠያቂው ማን ነው?

፩ ከቀበሌ ጀምሮ እስከ ፈዴራል ድረስ ያለው የሥርዐቱ መዋቅር
፪ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ፣ጠቅላይ ቤተ ክህነት እና ፓትርያርኩ
፫ መጅሊስ
፬ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ
፭ የሲቪክ ማኅበራት

ፎቶና ቪድ፦በጃዊ ዋጬ ቀበሌ የተቃጠለ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን የእህል መጋዘንና የኦርቶዶክሳውያን ቤት