Excellent Ideas
632 subscribers
475 photos
68 videos
38 files
59 links
''THINK-LIKE-THERE-IS-NO-BOX''

For any Ideas,Comment and Opinion @AmenNc

Don't hesitate to contact us we need your ideas!!


Before Leaving The Channel Tell us our Problem/ ከቻናሉ ከመውጣቶ በፊት ችግራችንን ይንገሩን🙏 @AmenNc
Download Telegram
Losers are those whose words are bigger than actions. Winners are those whose actions are bigger than words.
Have a blessed day 😊 🙏 @Excellentideas @Excellentideas
📍 አጉል ተናጋሪ ነው ካሉህ እነሱ መናገር የማይደፍሩትን አንተ እያልክላቸው ነውና ደስ ይበልህ
📍 አጉል ታማኝ ነኝ ይላል ካሉህ እንዳያታሉ አርገሀቸዋልና ኩራ!
📍 ምነው ፈጠን ፈጠን አለ ካሉህ ከነሱ ቀድመህ ሄደሀልና በራስህ ተደነቅ
📍 እዩኝ እዩኝ አበዛ ካሉህ ባለህበት ቦታ ንቁ ተሳታፊ ነህና በርታ

የነሱ የትችት ድንጋይ ሞኙን ይፈነክተዋል ጠቢቡ ግን ድንጋዩን እየተቀበለ ቤቱን ይሰራበታል
እናንተ የትኛው ናቸሁ? ጠቢቡ ግንበኛ ወይስ ሞኙ ወሬ ሰሚ?

አንተ ውስጥህ ንፁህ ከሆነና በቅን ልብ ከሰራህ ለሰው ትችት መልስ አትስጥ ስራህ መልስ ይስጥ፤ ስራህ መልስ የሚሰጥ ከሆነ ደግሞ አይደለም 1 ሰው 100 ሚሊየን ሰው ቢተችህ ስራህ ያሳፍራቸዋል!!

አድናቆትንም፣ ትችትንም፣ ምክርንም በእኩል ስሜት ተቀበል ከዛ እንደ ጠቢቡ ግንበኛ ቤትህን ስራበት!!

@Excellentideas
@Excellentideas
ሮበርት ብሩስ የእንግሊዝ ንጉሥ ነበር ፡፡ የእሱ ጦር በሌላ የእንግሊዝ ንጉስ ቀዳማዊ ኤድዋርድ ላይ ደጋግሞ ተሸነፈ ፡፡ ለ ‹ስድስት ጊዜ) ተሸንፎ ፣ ተስፋውን ሁሉ አጣ ፡፡ አንድ ቀን በተደበቀበት ቦታ ቁጭ ብሎ የደረሰበትን መጥፎ አጋጣሚ እያሰላሰለ ነበር ፡፡ ድንገት አንዲት ሸረሪት ድሯን ለማጠናቀቅ በሸረሪት ክርዋ ጣራውን ለመድረስ ስትሞክር አስተዋለ ፡፡ ሸረሪቷ ደጋግማ ሞከረች። ፤ ግን በእያንዳንዱ ጊዜ ወደቀች ፡፡ በሸረሪቷ የተደረጉ ስድስት ሙከራዎች አንድ በአንድ ከሽፈዋል ፡፡ ግን አሁንም ትግሉን አልተወችም። ሙከራዋን ቀጠለች ፡፡ ብሩስ ሸረሪቱን በከፍተኛ ፍላጎት ተመልክተው ሰባተኛው ሙከራ እንደተሳካ አየ ፡፡ የሸረሪቷ ጽናት ብሩስን አበረታተው ፡፡ የተስፋ ጨረር አየ ፡፡ በአዲስ ተስፋ ተሞልቶ የተበተነ ኃይሉን በአንድ ላይ በማሰባሰብ ጠላቶቹን በታደሰ ኃይል እንደገና ገጠማቸው ፡፡ በዚህ ጊዜ ጠላቶቹን በማሸነፍ ተሳካለት ፡፡

@Excellentideas
@Excellentideas
👉 Don’t impressed by:
- Money
- Followers
- Degrees
- Titles

👉 Be impressed by:
- Integrity
- Generosity
- Humility
- Kindness

@Excellentideas
@Excellentideas
አንበሳን የጫካ ንጉስ ያደረገው ግዝፈቱ አይደለም በግዝፈትማ እነ ዝሆን የት ሄደው??
አይደለም ፍጥነቱ ነው ካልከኝም እንደ ቺታ ፈጣን አይደለም
በብዙ መስፈርት የሚበልጡት በጫካው ውስጥ አሉት ነገር ግን
የጫካው ንጉስ ያደረገው ለራሱ ያለው አስተሳሰብ ነው።
#አንበሳ_ዝሆንን_ሲያየው_ፐ_ምሳዬን_አገኘሁ_ነው_የሚለው
#ዝሆን_አንበሳን_ሲያየው_ግን_እንዴት_እንደሚያመልጥ_ነው
ማንም ስላንተ በሚናገረው ወይም በሚያስበው እራስህን አታሳንስ።
ማድረግ ትችላለህ፣ መለወጥ ትችላለህ፣ ከባዶ መጀመር ትችላለህ፣ ብቻ ለራስህ ያለህን እይታ ቀይር።
እንደ አንበሳው ምሳ እንዳገኘህ ማሰብም
እንደ ዝሆንም እንደምትበላ ማሰብ ትችላለህ ምርጫው ያንተ ነው።

@Excellentideas
@Excellentideas
If you don't come from Rich family, A Rich family must come from you!

@Excellentideas
@Excellentideas
መመራመር እንጂ ማማረር ዋጋ ቢስ ነው ፤ ማሰብ እንጂ ማሳበብ አይጠቅምም ፤ መረጃ እንጂ መራጃ አያዛልቅም ፤ ማንሰላሰል እንጂ መብሰልሰል አያተርፍም ፤ ማጥለል እንጂ መንጠላጠል አያድንም ።
ዶ/ር አብይ አህመድ

@Excellentideas
@Excellentideas
Congrats Ethiopia!!!
Letesenbet Gidey smashes the 5000m WORLD RECORD in Valencia.
“I dreamed about this record for six years. I want to thank Valencia for giving me this chance.” - Letesenbet Gidey 😍 @Excellentideas @Excellentideas
Before you speak, THINK.

T- Is it true?
H - Is it helpful?
I - Is it inspiring?
N - Is it necessary?
K - Is it kind?

@Excellentideas
@Excellentideas
#ድንቅ_መልዕክት......
'እኔ እንግዲህ ከሀገሬም አልፌ በመላው አለም በደንብ የታወቅሁ ሰው ነኝ። በአለም ደረጃ ዝነኛ ነኝ። ይሁን እንጂ ከሀገሬ ወጥቼ ሰው ሀገር ስሄድና አውሮፕላን ልሳፈር ስሰለፍ " ኢትዮጵያ " የሚለውን ፓስፓርቴን አውጥቼ ሳሳይ ወደ መጨረሻው ረድፍ ሂድ ነው የሚሉኝ። መጀመርያ አሜሪካኖቹን፣ እንግሊዞቹን፣ የበለጸጉትን ሀገራት ዜጎች አስገብተው ሲጨርሱ ነው እኔ ምገባው። ድሮ ከመጀመሪያው ሰልፍ የነበረችው ሀገራችን አሁን መጨረሻ ቀርታለች። ከሀገር ስንወጣ ያው የዚችው የደሀዋ ሀገር ዜጎች ነን። የኛ አማራ ነኝ፣ ኦሮሞ ነኝ ወላይታ ነኝ ፉክክር ምንም አይፈይደንም። ይህን የሚያውቅልንም የለም። ይልቅ ቶሎ ቶሎ በርትተን ሰርተን ተለውጠን በአለም ፊት የቆሸሸውን የሀገራችንን ስም ብናጸዳ ነው የሚጠቅመን።'

© ሻለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ

@Excellentideas
@Excellentideas
Do not store dreams in your eyes, they may roll down with tears...
Store them in your heart, each heart beat will inspire you to fulfill them.

@Excellentideas
@Excellentideas
Have a nice day!😊

@Excellentideas
@Excellentideas
A Positive mind finds opportunity in everything, A Negative mind finds faults in everything.

@Excellentideas
@Excellentideas
Good Morning Ethiopiaዬ😊

@Excellentideas
@Excellentideas
Forwarded from Excellent Ideas (Amen Daniel)
"ብዙ ሰዎች ለመስራት ኃይል አላቸው፤ ራዕይ ግን የላቸውም፡፡ ለወጣት የሚያስፈልገው ኃይል ሳይሆን ራዕይ ነው፡፡ ራዕይ የሌለበት ጉብዝና ከንቱ ጉብዝና ነው፡፡ መኪና ኃይል አለው፡፡ ኃይሉን ጠቃሚ የሚያደርገው ግን መሪው ነው፡፡ ለትልቁ መኪና ፍፃሜውን የሚወስንለት መሪ እንጂ ኃይል አይደለም፡፡ ዛሬም ለኛ ትውልድ መልካም ግብ ከኃይል ይልቅ ራዕይ አስፈላጊ ነው፡፡"

@Excellentideas
@Excellentideas