Excellent Ideas
633 subscribers
475 photos
68 videos
38 files
59 links
''THINK-LIKE-THERE-IS-NO-BOX''

For any Ideas,Comment and Opinion @AmenNc

Don't hesitate to contact us we need your ideas!!


Before Leaving The Channel Tell us our Problem/ ከቻናሉ ከመውጣቶ በፊት ችግራችንን ይንገሩን🙏 @AmenNc
Download Telegram
ባሳለፍነው ሰኞና ማክሰኞ ለተከታታይ 2 ቀናት ለንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ሰራተኞች Building Customer Centric Culture በሚል ሀሳብ ላይ ጥሩ የስልጠና ጊዜ አሳልፈናል።

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሰራተኞችና አመራሮቹን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
7
በጃፓን ጦርነት ወቅት የወንድሙን ሬሳ (አስክሬን) በጀርባው አዝሎ በጥልቅ ስሜት ሊቀብር ይሄድ የነበረውን ታዳጊ ሕጻን ያስተዋለ አንድ ወታደር!

"ለምን እራስህን ታደክማለህ የሕጻኑን እሬሳ ጥለኸው ብትሄድ እኮ ድካምህ ይቀንስልህ አልነበር?" ሲል ጠየቀው::

ሕጻኑም ሲመልስ እንዲህ አለ:- "ወንድሜ ነው እኔን አይከብደኝም" አለው::

ያን ጊዜ ጥያቄውን ያቀረበው ወታደር ራሱን መቆጣጠር አልቻለም ... ስሜቱ በጣም ተነካ ... ዓይኖቹ በዕንባ ታጠቡ::

ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በጃፓን ይህ ምስል ... የወንድማማችነት፣ የአንድነት ተምሳሌት ሆነ::

እናም ... የሕይወት መርሃችን እንዲህ ቢሆንስ:-

ወንድሜ ነው እኔን አይከብደኝም !
እህቴ ናት እኔን አትከብደኝም !
ወንድምህ ቢወድቅ አንሳው !
እህትህ ብትደክም ከጉኗ ቁም !
ወንድምህ ቢስት በየውሃት መንፈስ አቅናው !
እህትህ ስህተት ብትሰራ ይቅርታህን አትንፈጋት ።
12🔥1
ባሳለፍነው ረቡዕ ሙሉ ቀን ከአንበሳ ኢንሹራንስ ዋና መስሪያ ቤት ሰራተኞች ጋር የደንበኛ አገልግሎት ልህቀት በሚል ሀሳብ ላይ ጥሩ የስልጠና ጊዜ አሳልፈናል።

አንበሳ ኢንሹራንስ ሰራተኞችና አመራሮቹን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
2
Tetelestai: The Final Word That Changed Everything

The word Tetelestai might be unfamiliar at first glance, but its meaning carries the weight of eternity. It was the last word Jesus spoke on the cross, recorded in John 19:30, just after He had endured the full measure of suffering, sin, and death on behalf of all humanity. Translated simply, Tetelestai means “It is finished.” But in its original Jewish and cultural context, it means far more than the end of something—it declares a powerful victory.

In Jewish society, Tetelestai had two major uses, each filled with profound significance:

1. The Debt is Fully Paid
In ancient Jewish custom, when someone owed a debt, a notice would often be posted with the words “Debtor” to shame them publicly. But once the debt was paid in full, a new notice was issued, boldly stamped with the word Tetelestai—meaning “Paid in full.” This was not just a receipt—it was a declaration that no one could accuse or shame the person any longer. The debt no longer existed.

In the same way, Jesus declared with His final breath that our spiritual debt—every sin, every failure—was fully paid. Nothing more is owed. No one, not even the devil, has the right to shame or condemn us anymore.

2. The Enemy is Defeated
Military generals also used Tetelestai. When an enemy surrendered, especially a rival general, they would be brought before the king and the people. The conquering king would declare Tetelestai—a public announcement that this enemy was no longer a threat. Victory was complete.

This tells us something incredible: Satan is no longer a threat to those in Christ. His power to accuse, enslave, or intimidate us was broken at the cross. Jesus didn’t just finish His mission—He finished the enemy’s power over us.

So when Jesus said Tetelestai, He wasn’t whispering a sad farewell. He was shouting a declaration of triumph—your sin is paid in full, your enemy is disarmed, and your freedom is secure.

As Romans 8:1 boldly declares, “There is now no condemnation for those who are in Christ Jesus.”
If anyone is in Christ, he is a new creation. The old is gone, the new has come.
No more shame. No more fear. We are free.

Tetelestai—it is finished, forever.
2
Forwarded from ዳጉ-ጆርናል/Dagu-Journal (True)
ካቦድ ማርኬቲንግ ሶሉሽን   የመኖሪያ ቤት እጥረት መቅረፍ ያስችላል የተባለለትን ለሶስት ቀን የሚቆይ ኤክስፖ አዘጋጀ

ካቦድ ማርኬቲንግ ሶሉሽን ላለፉት 20 ዓመታት  የሪል እስቴት ቢዝነሶቹን በማደራጀት፣ በሽያጭ ፣ ገዢዎችን ከሻጮች በማገናኘት ፣ለሽያጭ ባለሙያዎች ነጻ ስልጠናዎችን በመስጠት የስራ እድል በመፍጠር የተለያዩ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱ የካቦድ ማርኬቲንግ ሶሉሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ወ/ሮ ኤዶም ዳምጠው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

ካቦድ ማርኬቲንግ ሶሉሽን እና እህት ኩባንያው የሆነው ዶክሳ ቢዝነስ ትሬዲንግ የሪል እስቴቶችን ኤክስፖ በዓይነቱ ለየት ባለ መልኩ  የሚዘጋጅ  እንደሚሆን እና   ቤት ለገዢው ሱቅ ለነጋዴው በሚል መሪ ቃል  መዘጋጀቱ ነግረውናል።

ካቦድ ማርኬቲንግ በኮሪደር  ልማት ላይ የተገነቡ  ሱቆችን ለነጋዴዎች ያቀርባል ተብሏል። ኤክስፖ ዓላማውን ያደረገው   ሪል እስቴቶች ትክክለኛ ስራቸው እንዲያሳዩ  ቤት ፈላጊዎች ደግሞ የሚፈልጉት መርጠው ቤተሰብ እንዲሆኑ በማሰብ ነው ።

በተጨማሪም  የረጅም ጊዜ አከፋፈል እና ጥራት ያላቸው ቤቶችን ለመምረጥ ትልቅ እድል ይከፍታል ተብሏል። የኤክስፖው አዘጋጅና አስተባባሪ አቶ አሜን ዳንኤል እንደተናገሩት ካቦድ ሪልእስቴት 2025  ለሶስት ቀናት ማለትም ከሰኔ27 እስከ 29  የሚቆይ ሲሆን ቴምር ሪልእስቴት፣ፕራይም ሪል እስቴት፣ ካቮድ ኮሜርሺያል፣ ፓልም ሪል እስቴት ፣ጌት አስ ሪል እስቴት ፣ኦቪድ ሪልእስቴት፣  ላይፍ ታይም ፕሮፐርቲስ ፣ ቤዝ ሪል እስቴት  ይገኙበታል ተብሏል ።

በኤክስፖ ላይ ከሚገኙት ሪል እስቴቶች ፓልም ሪል እስቴት 10 በመቶ ቅናሽ ካቮድ ኮሜርሻል ከ 1.2 እስከ 1.4 ሚሊዮን ብር ቅናሽ ፣ ቴምር ሪልእስቴት ደግሞ ሙሉ ክፍያ ለሚከፍል 25 በመቶ  ቅናሽ እንደሚያደርግ ሌሎችም  ለደንበኞች ያዋጣል ያሉትን ቅናሽ  እደሚያቀርቡ የካቦድ ማርኬቲንግ ሶሉሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ኤዶም ዳምጠው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል ።

ይህ አይነት የሪል እስቴት ኤክስፖዋች የማማከር የማሰልጠን እንዲሁም በከተማው ውስጥ ያለውን የመኖሪያ ቤት እጥረት መቅረፍ የሚቻልበት ነው ተብሏል።

በኤደን ሽመልስ
#ዳጉ_ጆርናል
5
1
ከ "ሀሰተኛ" ወዳጅ ይጠብቃችሁ !
መልካም ሰንበት !

ውጤትህ ሲያምር አብረውህ ሊደምቁ፣ ስምህ ሲጠራ አብረውህ ሊጠሩ የሚሽቀዳደሙ ብዙ ናቸው። ነገር ግን ገና በጨለማ ውስጥ ስትዳክር፣ ተስፋ ስትቆርጥና ስትወድቅ አብረውህ አቧራ የሚልሱት ግን ጥቂቶች ናቸው።

ያለፍክበትን መከራና የከፈልከውን መስዋዕትነት የማያውቁ ሰዎች፣ የድልህን ፍሬ ለመቅመስ ብቻ ሲመጡ ሊያስገርምህ አይገባም። "እውነተኛ ወዳጅ" ማለት ገና 'ማንነትህ' ሳይታወቅ የወደዱህ፤ ውጤቱ ሳይታይ 'ጥረትህን' ያገዙህ፤ በጭብጨባው ወቅት ብቻ ሳይሆን በለቅሶህ ጊዜ አጠገብህ የቆሙት ናቸው።

ፍፁም ንጉሴ
8
- If nobody sees you as an enemy, you're not important.
- If nobody talks behind your back, you're not relevant.
- If somebody tries to take advantage of you, it means you have value.
- If somebody tries to put you down, it means you are already above them.

Hate only comes from below, never from above.
1
ዶክሳ ቢዝነስ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ከአቶ አሜን ዳንኤል ጋር በይፋ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ!!

ይህ ስምምነት በኢትዮጵያ እንዲሁም በአፍሪካ ደረጃ የቢዝነስ እና የልማት ዘርፍ ላይ ትልቅ አሻራ የሚያሳርፉ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በጋራ ለመስራት ያለመ ሲሆን፤ ዋና ዋናዎቹም፦

• ሀገራችን የምታስተናግደውን 36ኛው የአፍሪካ ሪል ስቴት ሶሳይቲ ኮንፈረንስ፣
• በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው ሀገር አቀፍ ታላቅ የሪል እስቴት ኤግዚቢሽን፣
• የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር 1ኛ ዓመት ክብረ በዓል እና ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ፤
• በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እንዲሁም በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አነሳሽነት የሚከናወነው የደህንነቱ የተጠበቀ የመንጃ ፈቃድ ክህሎት ፕሮግራም የማብሰሪያ ፕሮግራም ይገኙበታል።

ይህ አጋርነት ከዚህም ባለፈ በስልጠና እና በማማከር ስራዎች ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን፤ የሰው ኃይልን በማልማት፣ ተቋማትን በማጠናከር እና ለዘላቂ ተፅዕኖ ሙያዊ መመሪያዎችን በመስጠት ረገድ በጋራ ይሰራል፡፡
8