Excellent Ideas
633 subscribers
475 photos
68 videos
38 files
59 links
''THINK-LIKE-THERE-IS-NO-BOX''

For any Ideas,Comment and Opinion @AmenNc

Don't hesitate to contact us we need your ideas!!


Before Leaving The Channel Tell us our Problem/ ከቻናሉ ከመውጣቶ በፊት ችግራችንን ይንገሩን🙏 @AmenNc
Download Telegram
ባለራዕዮች ሲወለዱ የሀገር ተስፋ ይለመልማል....
በዛሬዋ ቀን አንድ ታላቅ ባለራዕይ መሪ ተወልዷል ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ!
መሪያችን አንተ ወደዚህ በመምጣትህ በእጅጉ እግዚአብሔርን ከሚያመሰግኑ ሰዎች አንዱ ነኝ!
በዶ/ር አብይ ምክንያት በሀገሬ ላይ ተስፋ ማድረግ ጀምሪያለሁ!
በዶ/ር አብይ ምክንያት ያለኝንና ወደፊት የሚኖረኝን አቅም ሁሉ ሀገሬ ላይ Invest እንዳደርግ ወሰኛለሁ
በዶ/ር አብይ ምክንያት ሰፊ ባለራዕይነትን ተምሪያለሁ
በዶ/ር አብይ ምክንያት ትጉ ሰራተኝነትን ተምሪያለሁ

በጣም አመሰግናለሁ! በአንተ ውስጥ የወደፊቷን ኢትዮጵያን አይቻለሁ!
የምወድህ ፖለቲከኛ ስለሆንክ ሳይሆን ሀገሬን ስለምወድ ነው!

መልካም ልደት መሪያችን!!!

@Excellentideas
@Excellentideas
Amazing Song!
Amazing Message!
Amazing Production!


@Excellentideas
@Excellentideas
Watch "Meskerem Getu - መስከረም ጌቱ - Ejochishen Zergi | እጆችሽን ዘርጊ - New Ethiopian music 2020 (official Video)" on YouTube
https://youtu.be/8zbbE-ADrg0
The magic of thinking big ( PDFDrive.com ).pdf
12 MB
. The Magic of Thinking Big
David J. Schwartz. PhD.

Acquire the secrets of success...

@Excellentideas
@Excellentideas
“The key is not the more pursuit of wealth but changing your beliefs and attitudes about it.” –Anthony Robins

@Excellentideas
@Excellentideas
ዓላማህን ያወክ ጊዜ . . .

በልጅነትህ ገና መራመድ ስትጀምርና ተደናቅፈህ ስትወድቅ አብዛኛዎቹ ሰዎች፣ “እኔን” ብለው ሊደግፉህ የሞክራሉ፡፡ አድገህ የዓላማና የአቋም ሰው ከሆንክ በኋላ ግን ተደናቅፈህ ስትወድቅ አብዛኛዎቹ ሰዎች፣ “ምን ያደናቅፈዋል፣ እያየ አይሄም” ይሉሃል፡፡ በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት የመብሰልህ፣ የዓላማ ሰው የመሆንህን ጉዳይ ነው፡፡

ሁል ጊዜ ግን እንደ ልጅ አይዞህ ባይና ደጋፊ ብቻ ስትጠብቅ መኖር አትችልም - አያዛልቅህምና! ዓላማህን አውቀህና ወገብህን ታጥቀህ ወደፊት መራመድ አስፈላጊ ነው፡፡ የሕይወትህን ዓላማ ያወክ ጊዜ ሁለት ነገሮች መለየት ትጀምራለህ . . .

1. ለአንተ ግድ የሚለውን ደጋፊህንና ለአንተ ግድ የሌለውን ሰው ትለያለህ

ካለምንም ዓላማ ወዲህና ወዲያ ስትል የኖርክባቸውን ጊዜያት ብታስታውስ ብዙም የሚቃወምህ ሰውና የሚጋፋህ እንቅፋት እንዳልነበረ ታስተውላለህ ብዬ እገምታለሁ፡፡ ልክ ዓላማህን ማወቅ ስትጀምር፣ ወደ አንድ አቅጣጫ ለመጓዝ ስትቆርጥና የአቋምና የእርምጃ ሰው ስትሆን የሚቃወሙህና በአንተ ላይ ሃሳብን የሚያበዙ ሰዎች ብቅ ብቅ ማለት ይጀምራሉ፡፡ አይግረምህ፤ መንገድህን ቀጥል፡፡ ምንም ዓላማውን የማያውቅን ሰውና ምንም እንቅስቃሴ የማያረግን ሰው ማንም ሰው አይነካውም፡፡

2. ጠንካራ ጎንህንና ደካማ ጎንህን ትለያለህ

ከባድ ነገርን ለማንሳት ሙከራ እስክታደርግ ድረስ ምን ያህል ነገር ማንሳት እንደምትችል አታውቀውም፡፡ ረጅም ርቀት ለመጓዝ እንስካልሞከርክ ድረስ ምን ያህል ርቀት መጓዝ እንደምትችል አይገለጥልህም፡፡ አንድን የሞያ መስመር መከታተል እስከምትጀምር ድረስ ምን አይነት የእውቀት ዘርፍ እንደሚገለጥልህ አታውቀውም፡፡ ልክ በአንድ ዓላማ አቅጣጫ መራመድ ስትጀምር ብርቱ ጎንህና ደካማ ጎንህ ለራስህው መታየት ይጀምራሉ፡፡ ማድረግ የምትችለውንና የማትችለውን፣ የሚቀልህንና የሚከብድህን ነገር መለየት ትጀምራህ፡፡

ዶ/ር ኢዮብ ማሞ

@Excellentideas
@Excellentideas
"An Attitude of Positive Expectation is the Mark of the Superior Personality."
Have a Peaceful Day 😊 🙏

@Excellentideas
@Excellentideas
ጥሩ ያልሆነ አስተሳሰብ ይዘን ጥሩ ኑሮ መኖር አንችልም!

@Excellentideas
@Excellentideas
የ20 አመቱ አርጀንቲናዊው ገብርኤል ሁለት እጅ የለውም ነገር ግን እውቅ ፀጉር ቆራጭ ነው፣የመጀመሪያ አመታት ብርጭቆ በማቀበል ነው የተለማመድኩት ብሏል

አያችሁ ሁልጊዜ ጉድለትህን ብቻ እየፈለክ ላለመለወጥ ሰበብ አትፈልግ ይልቁንም ጉድለት የመሰለህን ነገር እንደትልቅ ዕድል ተጠቅመህ ንገስበት
ምንም ከአንተ/ቺ አቅም በላይ የሆነ ፈተና የለም!!

@Excellentideas
@Excellentideas
#12/12/12

"አንድን ዛፍ ለመቁረጥ ስድስት ሰዓት ብትሰጠኝ አራቱን ሰዓት መጥረቢያዬን በመሳል
አጠፋዋለሁ"

— አብራሃም ሊንከን

@Excellentideas
@Excellentideas
ኢ/ር ታከለ ኡማ ከከንቲባነት በመነሳት የማዕድንና የነዳጅ ሚንስትር ሆነዋል!

Thank You Engineer Takele Uma Banti for your Great Leadership! We really miss you as a mayor!
መቼ የት እንደምንሄድ ስለማናውቅ ባለን ጊዜ ሁሉ መልካምን ነገር እናድርግ!!
#ThanksTakele

@Excellentideas
@Excellentideas
The_Miracle_Morning_The_Not_So_Obvious_Secret_Guaranteed_to_Transform.pdf
1.1 MB
. THE MIRACLE MORNING
Hal Elrod


- The Not-So-Obvious Secret to transform your life BEFORE 8AM
- Bestselling Author of Taking Life head on!

@Excellentideas
@Excellentideas
@inspiringbooks_Michael_Hyatt_Your_Best_Year_Ever_A_5_Step_Plan.epub
15 MB
. YOUR BEST YEAR EVER
MICHAEL HYATT

''A simple program backed by the best modern research to reach your dreams''

@Excellentideas
@Excellentideas
የስኬታማዎችና የስኬተ-ቢሶች ልዩነት

በአንድ ዘርፍ አቅጣጫ ስኬታማ ሰዎች ስኬታማ ከሆኑበት ምክንያቶች አንዱ ስኬተ-ቢሶቹ አንዳንድ ጊዜ የሚያደርጉትን ነገር እነሱ ሁልጊዜ በማድረጋቸው ምክንያት ነው፡፡ እኔና አንተ አንዳንድ ጊዜ እንሮጥ ይሆናል፣ ይህ የአንዳንድ ጊዜ ሩጫችን ግን በሩጫ ውድድር ስኬታማ አያደርገንም፡፡ እነዛኞቹ ግን በየቀኑ በመሮጣቸው ምክንያት በሩጫው መስክ ወደስኬታማነት አልፈው ይሄዳሉ፡፡

አንዳንደ ጊዜ በሚያነቡትና ዘወት በሚያነቡት ሰዎች መካከል፣ አንዳንድ ጊዜ በሚሞክሩትና ዘወትር አዳዲስ ነገር ከመሞከር በማያርፉት መካከል፣ አንዳንድ ጊዜ ለጤንነታቸው በሚጠነቀቁትና ዘወትር በሚጠነቀቁት መካከል፣ ከፍቅረኛቸው ጋር አንዳንድ ጊዜ በሚወያዩትና ውይይወትን የዘወትር ልምምዳቸው ባደረጉ ሰዎች መካከል . . . ያለው ልዩነት አንዳንድ ጊዜ ከማድረግ የሚመጣ ደካማ ውጤትና ዘወትር ከማድረግ የሚመጣ ብርቱ ውጤት ነው፡፡

ስኬታማ ለመሆን የመትፈልግበትን የሕይወትህን መስክ በሚገባ አጢነውና ተግባሮችህን ምን ያህል እየደጋገምካቸው እንደምታደርጋቸው አስበው፡፡ ሳትሰለች በምትደጋግማቸው ነገሮች ላይ ስኬታማ ነህ ወይም ስኬታማ መሆንህ አይቀርም፡፡ አንዳንድ ጊዜ በምታደርጋቸው ነገሮች ላይ ደግሞ ስኬተ-ቢስ ሆነህና ዘወትር፣ “ለምን?” እያልክ እንደጠየክ ትኖራህ፡፡

ዶ/ር ኢዮብ ማሞ

@Excellentideas
@Excellentideas
"Communication is a Skill that you can Learn. If you are Willing to Work at it. You can Rapidly Improve the Quality of Every Part of Your Life."
Have a peaceful night😊

@Excellentideas
@Excellentideas
Don't be afraid...💯

@Excellentideas
@Excellentideas
Thought Of The Day:
"Almost every Successful Person Begins with Two Beliefs... The Future can be Better than the Present & 'I HAVE THE POWER' to Make it So."

@Excellentideas
@Excellentideas
My Favorite Quote

የቻሉ ያግዙናል ፤ ያልቻሉ ይተውናል ያልገባቸው ይተቹናል ፤ ያልፈለጉን ይቃወሙናል ፤ እኛ ግን ወገባችንን ጠበቅ አድርገን የጀመርነውን ጨርሰን ሪቫን እንቆርጣለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፡፡

ጠ/ሚ አብይ አህመድ

@Excellentideas
@Excellentideas
👆👆👆💯💯

@Excellentideas
@Excellentideas