Excellent Ideas
633 subscribers
475 photos
68 videos
38 files
59 links
''THINK-LIKE-THERE-IS-NO-BOX''

For any Ideas,Comment and Opinion @AmenNc

Don't hesitate to contact us we need your ideas!!


Before Leaving The Channel Tell us our Problem/ ከቻናሉ ከመውጣቶ በፊት ችግራችንን ይንገሩን🙏 @AmenNc
Download Telegram
the-autobiography-of-nelson-mandela.pdf
3.9 MB
. Long Walk To Freedom
Nelson Mandela

The Autobiography of Nelson Mandela

በሕይወታችን ውስጥ ማከናወን የምንፈልጋቸው ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ትልቁ ጥያቄ እዚያ ለመድረስ ዋጋውን ለመክፈል ፈቃደኛ እንሆናለን ወይ ነው? ከገመትነው በላይ ብዙ ጊዜ የሚወስድስ ከሆነ እሱን ለመከተል ፈቃደኞች ነን? ለምሳሌ ይህ ጀግና ሰው የታገለለትን ጉዳይ ውጤት ለማየት በትንሹ 27 ዓመት ከሕይወቱ መስዋዕት አድርጓል!

እስቲ ተጋበዙልን

@Excellentideas
@Excellentideas
ትልቅ አባባል ነው!💯

@Excellentideas
@Excellentideas
ግዜ
(ኤሽታ)

በፍጥረተ ዓለሙ ውስጥ ለሁሉም ያለማነስና ያለ መብዛት እኩል የተሰጠን ግዜ ነው። በኔ እሳቤ ግዜ አይፈጥንምም ፤ አይዘገይም። አርስቶትል ሲገልፀው ደሞ "ግዜ የቁጠሮች መለዋወጥ ኡደት ነው።" ይለናል። ግዜ ምናባዊ አይደለም ያለ ግን የማይታይ ነው፤ እንደየአጠቃቀማችን ምናብቃቃው ስጦታችን ነው።

ሳይላበስ እንደሚለው "ሁሉም ነገዎቻችን የመጨረሻችን ናቸው።" በሚለው አውድ ግዜን ስናይ ያልተጠቀምንበትን ግዜ፤ የባከነብን ሰዓት እንዲቆጨን ህሊናችን ላይ ያቃጭልብናል። ግዜ ጥንት፣ ድሮ፤ ባለፎ፤ ትላንት፤ ቅድም ፤ ዛሬ፤አሁን፤ በኋላ፣ ነገና ወደፊት እያልን የከፋፈልነው ግን ደሞ ዘላለም ለመባል የሚፈጥን ቅፅበት ነው። ሳይላበስን ተከትዬ እኔ ደሞ ሁሉም አሁኖቻችን የመጨረሻዎቻችን ናቸው እላሁ ምክንያቱም ካልደረስክበት በኋላ ያለህበት አሁን ለማናችንም ትልቅ ትርጉም አለው።

#ያልሰራህበትንና_ያባከንከውን_ግዜ_ተቆጭተህና_አብሰልስለህ_አትመልሰውም

@Excellentideas
@Excellentideas
Make_Your_Bed_Little_Things_That_Can_Change_Your_Life_And_Maybe.pdf
860.3 KB
. MAKE YOUR BED
🖋 Admiral William H. McRaven
(U.S. Navy Retired)

Littlr things that can changr your life.... And maybe the world

በጣም አሪፍና አጠር ያለ መጽሐፍ

ተጋበዙልን!

@Excellentideas
@Excellentideas
ማመን አለብህ!!

ዛሬ ሰዎችን ከማሸነፍ የሚከለክላቸው ቁጥር አንድ ችግር በራሳቸው ላይ እምነት ማጣታቸው ነው። በቂ በሆነ ፅናት ካመንክና እምነትህን መሰረት ካደረግክ የምትፈልገውን ሁሉ መሆን ትችላለህ፤ ምክንያቱም አእምሮ የያዘውንና ያመነበትን ነገር ሁሉ ሊያሳካው ይችላል።

በውስጥህ አይቻልም የሚባል ነገር የሌለበት ቦታ ማግኘት አለብህ!!!

@Excellentideas
@Excellentideas
Forwarded from Amen Daniel
Are you happy with the content being posted on this channel? / በዚህ ቻናል በሚለቀቁት ነገሮች ደስተኛ ናችሁ?
Anonymous Quiz
98%
Absolutely
2%
Not at all
I am not a product of my circumstances. I am a product of my decisions.
Stephen Covey

Have a Good Day!😊

@Excellentideas
@Excellentideas
Perspective

'Perspective' የሚለውን ቃል ወደ አማርኛ ለመቀየር ትንሽ ቢከብደኝም ከመዝገበ ቃላት እንዳገኘሁት 'እይታ' ይለዋል ነገርግን 'ነገሩን የምናይበት መነፅር/ሁኔታ' የሚለው ትንሽ የሚገልፀው ይመስለኛል።

ከላይ በምስል እንደምታዩት አንዱን ዛፍ ሲያዩት አንዳንዱ ወንበርና ጠረጴዛ ይመለከታል አንዳንዱ ጣውላ አንዳንዱ ማገዶ ሲያይ ሌላው ደግሞ ከዛፉ ያለፈ ምንም አይታየውም

በዓለማችን ብዙ ነገሮች ከባድ አይደሉም ግን ነገሩን የምናይበት መነፅር እንዲከብደን ያደርገዋል። አንድን ዝንብ በማጉያ መነፅር (Microscope) ካያናት በጣም ግዙፍ ትሆንብናለች በተቃራኒው ደግሞ አንድን ዝሆን አርቆ በሚያሳይ መነፅር ስናየው የቅድሟን ዝንብ ያክላል እንዲሁ በፊታችን የገጠመንን ችግር የምናይበት መነፅር እንዲከብድም እንዲቀልም ያደርገዋል።

አንዳንድ ብልህ ሰው በቃ አለቀለት ከሚያስብል ችግር ውስጥ የሚያገኘውን ትርፍና ጥቅም ያስተውላል አንዳንዱ ደግሞ ከመልካም ነገር ውስጥ መጥፎውን ማውጣት ይቀለዋል።

ስለዚህ ዛሬ በፊታችሁ ያሉትን ችግሮችም ሆነ መልካም ነገሮች የምታዩበትን መነፅር ምረጡ እስቲ ለምሳሌ ዛሬ የኮሮና ቫይረስ ያመጣውን ችግር የምናይበትን መነፅር እንለውጠው...

''አንዳንድ ነገሮች ትልልቅ መስለው የሚታዩን ተቀምጠን ስለምናያቸው ነው!''

አሜን ዳንኤል

@Excellentideas
@Excellentideas
born a crime by trevor noah.pdf
3.8 MB
. BORN A CRIME
Trevor Noah


Stories from a South African Childhood
# 1 New York times bestseller

@Excellentideas
@Excellentideas
“Faith is taking the first step even when you don’t see the whole staircase” –Martin Luther King Jr.

@Excellentideas
@Excellentideas
Opportunity Alert
Don't miss out on this opportunity to receive financial support for your innovation: creative ideas that could benefit many in the field of sanitation and hygiene.

To apply & participate in the competition: https://t.co/nWFcSaKbcL

@Excellentideas
@Excellentideas
Not everything that's worth knowing is chalked up on boards or maybe, not yet.
#work #success
#grind #working #successful
#motivational

@Excellentideas
@Excellentideas
Your thoughts are powerful. They create the world inside of you, dictate your actions, and ultimately create the world around you.

If you change your thoughts and line them up with the truth, you will change your world.
Via moral revolution

@Excellentideas
@Excellentideas
ባለራዕዮች ሲወለዱ የሀገር ተስፋ ይለመልማል....
በዛሬዋ ቀን አንድ ታላቅ ባለራዕይ መሪ ተወልዷል ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ!
መሪያችን አንተ ወደዚህ በመምጣትህ በእጅጉ እግዚአብሔርን ከሚያመሰግኑ ሰዎች አንዱ ነኝ!
በዶ/ር አብይ ምክንያት በሀገሬ ላይ ተስፋ ማድረግ ጀምሪያለሁ!
በዶ/ር አብይ ምክንያት ያለኝንና ወደፊት የሚኖረኝን አቅም ሁሉ ሀገሬ ላይ Invest እንዳደርግ ወሰኛለሁ
በዶ/ር አብይ ምክንያት ሰፊ ባለራዕይነትን ተምሪያለሁ
በዶ/ር አብይ ምክንያት ትጉ ሰራተኝነትን ተምሪያለሁ

በጣም አመሰግናለሁ! በአንተ ውስጥ የወደፊቷን ኢትዮጵያን አይቻለሁ!
የምወድህ ፖለቲከኛ ስለሆንክ ሳይሆን ሀገሬን ስለምወድ ነው!

መልካም ልደት መሪያችን!!!

@Excellentideas
@Excellentideas
Amazing Song!
Amazing Message!
Amazing Production!


@Excellentideas
@Excellentideas
Watch "Meskerem Getu - መስከረም ጌቱ - Ejochishen Zergi | እጆችሽን ዘርጊ - New Ethiopian music 2020 (official Video)" on YouTube
https://youtu.be/8zbbE-ADrg0
The magic of thinking big ( PDFDrive.com ).pdf
12 MB
. The Magic of Thinking Big
David J. Schwartz. PhD.

Acquire the secrets of success...

@Excellentideas
@Excellentideas
“The key is not the more pursuit of wealth but changing your beliefs and attitudes about it.” –Anthony Robins

@Excellentideas
@Excellentideas
ዓላማህን ያወክ ጊዜ . . .

በልጅነትህ ገና መራመድ ስትጀምርና ተደናቅፈህ ስትወድቅ አብዛኛዎቹ ሰዎች፣ “እኔን” ብለው ሊደግፉህ የሞክራሉ፡፡ አድገህ የዓላማና የአቋም ሰው ከሆንክ በኋላ ግን ተደናቅፈህ ስትወድቅ አብዛኛዎቹ ሰዎች፣ “ምን ያደናቅፈዋል፣ እያየ አይሄም” ይሉሃል፡፡ በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት የመብሰልህ፣ የዓላማ ሰው የመሆንህን ጉዳይ ነው፡፡

ሁል ጊዜ ግን እንደ ልጅ አይዞህ ባይና ደጋፊ ብቻ ስትጠብቅ መኖር አትችልም - አያዛልቅህምና! ዓላማህን አውቀህና ወገብህን ታጥቀህ ወደፊት መራመድ አስፈላጊ ነው፡፡ የሕይወትህን ዓላማ ያወክ ጊዜ ሁለት ነገሮች መለየት ትጀምራለህ . . .

1. ለአንተ ግድ የሚለውን ደጋፊህንና ለአንተ ግድ የሌለውን ሰው ትለያለህ

ካለምንም ዓላማ ወዲህና ወዲያ ስትል የኖርክባቸውን ጊዜያት ብታስታውስ ብዙም የሚቃወምህ ሰውና የሚጋፋህ እንቅፋት እንዳልነበረ ታስተውላለህ ብዬ እገምታለሁ፡፡ ልክ ዓላማህን ማወቅ ስትጀምር፣ ወደ አንድ አቅጣጫ ለመጓዝ ስትቆርጥና የአቋምና የእርምጃ ሰው ስትሆን የሚቃወሙህና በአንተ ላይ ሃሳብን የሚያበዙ ሰዎች ብቅ ብቅ ማለት ይጀምራሉ፡፡ አይግረምህ፤ መንገድህን ቀጥል፡፡ ምንም ዓላማውን የማያውቅን ሰውና ምንም እንቅስቃሴ የማያረግን ሰው ማንም ሰው አይነካውም፡፡

2. ጠንካራ ጎንህንና ደካማ ጎንህን ትለያለህ

ከባድ ነገርን ለማንሳት ሙከራ እስክታደርግ ድረስ ምን ያህል ነገር ማንሳት እንደምትችል አታውቀውም፡፡ ረጅም ርቀት ለመጓዝ እንስካልሞከርክ ድረስ ምን ያህል ርቀት መጓዝ እንደምትችል አይገለጥልህም፡፡ አንድን የሞያ መስመር መከታተል እስከምትጀምር ድረስ ምን አይነት የእውቀት ዘርፍ እንደሚገለጥልህ አታውቀውም፡፡ ልክ በአንድ ዓላማ አቅጣጫ መራመድ ስትጀምር ብርቱ ጎንህና ደካማ ጎንህ ለራስህው መታየት ይጀምራሉ፡፡ ማድረግ የምትችለውንና የማትችለውን፣ የሚቀልህንና የሚከብድህን ነገር መለየት ትጀምራህ፡፡

ዶ/ር ኢዮብ ማሞ

@Excellentideas
@Excellentideas