Excellent Ideas
633 subscribers
475 photos
68 videos
38 files
59 links
''THINK-LIKE-THERE-IS-NO-BOX''

For any Ideas,Comment and Opinion @AmenNc

Don't hesitate to contact us we need your ideas!!


Before Leaving The Channel Tell us our Problem/ ከቻናሉ ከመውጣቶ በፊት ችግራችንን ይንገሩን🙏 @AmenNc
Download Telegram
ሰውን ሰው ያደረገው ምን ይመስላችኃል? ከአንድ መጽሐፍ ያነበብኩትን ላጋራችሁ፡፡ "ሰውን ሰው ያደረገው ሥራ አይደለም፤ አህያም ይሰራል፡፡ ሰውን ሰው ያደረገው ንግግር አይደለም፤ በቀቀንም ይናገራል፡፡ ሰውን ሰው ያደረገው መኖር መቻሉ አይደለም፤ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው፡፡ ሰውን ሰው ያደረገው ብልሐት አይደለም፤ ዶልፊንም ብልህ ነው፡፡ ሰውን ሰው ያደረገው ስለ ነገ ማሰቡ አይደለም፤ ጉንዳኖችም ስለ መጭወው ክረምት ያስባሉ፡፡ ሰውን ሰው ያደረገው ለዓላማ መፈጠሩ ነው፡፡" ይላል

@Excellentideas
@Excellentideas
ዛሬ 10:00 ሰዓት - ድምፃችን ለግድባችን!

ዛሬ በ 10:00 ጀምሮ በተጀመረው ሀገር አቀፍ ንቅናቄ በመላው ዓለም የምንገኝ የኢትዮጵያ ዜጎች በጋራ ሆነን ድምፃችንን ለግድባችን የምናሰማ ይሆናል።

በተለያዩ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች መንደር የምንኖር ፣ በስራ ቦታ ያለን፣ በተለያየ አጋጣሚ የምንገኝ ሁሉ ግድባችንን የሚገልፅ የተለያዩ ፅሁፎችን በማዘጋጀት ድምፃችንን በመላው ዓለም እናሰማለን።

ኢትዮጵያ ሀገራችን የብሄር ብሄረሰቦች ሀገር ናትና የባህላዊ አልባሳት ማግኘት የምንችል በባህል ልብሳችን በየቤታችን ተውበን ድምፃችንን የምናሰማ ይሆናል።

ማሳሰቢያ ፦ ሁላችንም በያለንበት ቦታ ሆነ ለታላቁ ህዳሴ ግድባችን ድምፃችንን ስናሰማ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ የጥንቃቄ ተግባራትን እንዳንዘነጋ አደራ ለማለት እንወዳለን።

አዘጋጆች : ሊፍት ኢትዮጵያና የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባባሪያ ፅ/ቤት

ሁላችንም ለግድባችን ያለንን ፍላጎት 8100 A ላይ በመግለፅና ይሄን መልዕክት ለሌሎች ሼር በማድረግ እንግለጽ!!

እኔም በExcellent Ideas ቤተሰቦቼ ስም ለ1 ወር በ8100 ላይ ለመላክ ቃል እገባለሁ! ከኔ ጋር አብሮ ለመላክ የሚወስን ከዛሬ እንጀምራለን!!!

ግድቡ የኔ ነው!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#ግድቡየኔነው
#itsmydam

@Excellentideas
@Excellentideas
አትሞኝ•••ችግኝ ብትተክል ለአገርህ፣ግድቡን ብትደግፍ ለአገርህ•••አገርህን ብትወድ ለራስህ•••አንድ በሚያደርገን ነገር ላይ እኩርፈህ/ድምጽህን አጥፍተህ በሚያለያየን ነገር ላይ ብቻ ምክንያት እየፈለግህ የምትጮህ ከሆነ እራስህን መርምር•••ስለችግኝ ሲወራ ስለፍትህ፣ስለ ግድብ ሲወራ ስለዳቦ፣ስለ ጤና ሲወራ ስለ ድንበር፣ስለ ልማት ሲወራ ስለቋንቋ እያወራህ ግራ አትጋባ።በዚህ መልኩ የተገነባ አገር የለም•••በየትኛውም አገር የፓለቲካ ልዩነቶች ይኖራሉ።በአገር ጉዳይ ግን የሚለያይ ለገዛ አገሩ ዳዎን ዳዎን የሚመኝ ከኛው ቤት ጉድ በስተቀር በታሪክ ተሰምቶ አያውቅም።

አትሞኝ••• አገርህን ውደድ፣ አገርህን ጠብቅ፣ያገባኛል ይመለከተኛል በል•••ያለበለዚያ ሁሉም ነገር እንደዋዛ በነበር ይቀራል!

@Excellentideas
@Excellentideas
"Most of us we wait for best time, good opportunity, right amount of capital to start. We live in what Brian Tracy call "someday island". We say things like, Someday I will start my own business etc. However,to achieve success we must have a crystal clear understanding of what we want and have a burning desire, a strong WHY which will inspire us. Let us be vigilant in seizing on opportunity. Don't wait for extraordinary opportunities-seize common occasions and make them great."

@Excellentideas
@Excellentideas
Anthony_Robbins_Awaken_the_Giant.pdf
1.6 MB
. Awaken the Giant Within:
Anthony Robbins


How to Take Immediate Control of Your Mental, Emotional, Physical and Financial Destiny!

@Excellentideas
@Excellentideas
ዛሬ የምንሰራው ትንሿ ነገር የነገ ታላቅነታችንን ትወስነዋለች!

@Excellentideas
@Excellentideas
"Realize you have nothing to prove to anybody but yourself and no word can be powerful then taking action on the course of what brings you true meaning in life. The less words you say the stronger your message becomes. Live by the code "words talk, actions walk".
Have a positively motivated time 💕🤗

@Excellentideas
@Excellentideas
Charles_Duhigg_Smarter_Faster_Better_.pdf
3.3 MB
. Smarter
Faster
Better

🖋Charles Duhigg

The Power of Habit
The Secrets of Being Productive in Life and Business

@Excellentideas
@Excellentideas
🌞🎨ፀሀይ ጋለሪ🎨:
ያገባኛል ይመለከተኛል ልዩ የጥበብ ኤግዚብሽን በቴሌግራም
🎭🎨🎨🎤🎤🎬🎬
👋👋
ውድ ተመልካቾቻችን እንደምን ሰነበታቹ?ፈጣሪ ይመስገን።🙏🙏
ዛሬ ለየት ባለ ዕርስ ነው ልገናኝ ያሰብኩት።
👉በአሁን ጊዜ ላይ እንደምንሰማው የአባይ ጉዳይ አሳሳቢ ንትርክ ላይ ነው ያለነው።ግን ምንም አይመጣም።

እንደምናየው የመጀመርያው የውሀ ሙሌት በድል ተጠናቌኣ እና እኳን ደሥ አላቹ ለማለት እፈልጋለው😍😍 እና ልላቹ የፈለኩት የሀገሪቷ ነዋሪዎች ለአባይ ያላበረከቱት ነገር የለም በቦንድ,በዘፈን,በስነ ጥበብ,በጉልበት,በእውቀት...በሌላም በሌላም ነገሮች።

ግን እኛስ በግላችን ምን አበረከትን?አስተዋፆአችንስ ምን ላይ ነው?ይሄ የሁላችን ጥያቄ ነው።ምክንያቱም የወንዙ ምንጭ ያልሆኑ ሀገራት ከትንሽ እስከ አዛውንቱ የራሳቸው ለማድረግ አስተዋፆ አድርገዋል ከእኛ በበለጠ።ንቅናቄን በመፍጠር።

እናም እኔም ልላችሁ የፈለኩት በስነ ጥበብ ንቅናቄ እንፍጠር ነው እምላቹ።በእያንዳችን ልብ ወስጥ አባይ ለእኛ ምን ማለት እንደሆነ የተለለያየ ትርጉም እና አመለካከት አዝሏል ብዬ አስባለው።ያን ያዘልነውን ነገር ደግሞ ስነጥበብ ላይ አውርደን ያገባኛል ይመለከተኛል እያልን ድምፃችንን እናሰማ።ንቅናቄ የያስፈልገናል ቤተሰቦቼ።
እናም በሥነፅሁፍ እና በሥነጥነብ ማለትም
👉በሥእል
👉በሞዝይክ ሥራ
👉በቅርፃቅርፅ
👉በግጥም
👉በወግ
👉በመነባንብ
👉እና በሌሎችም የጥበብ ሥራዎች ሀሣባቹን ግለፁ እና ባላቹ ሙያ አሻራችሁን አሣልፉ ይሄ ጊዜ ሢያልፍ የማየልፈውን ሥራችንን በትውሥታ እናነሣዋለን

በምንሰራውም ስራ ራሳችንን መፈተሽ ጭምር ነው።አቅማችንን አውቀን ማጠናከር።ከዚ በፊት ከሰራናቸው ስራዎች በላይ ጥራት ያለው ስራ ሰርተን ራስን አንድ ደረጃ ላይ ማብቃት።ቤተሰብ ለውጥ እና ሰላማዊ ነውጥ ከአሁኑ አንጀምር።ሀገር ትፈልገናለች።

ለመሣተፍ ፈቃደኛ የሆናቹ ይሄን ግሩፕ ተቀላቀሉ ሀሣቡን ከወደዱት ሼር አድርጉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GTgzpBXZHO6sZy4O0pThWQ
ለሥራችን ረዘም ያለ ጊዜ ሥለሚያሥፈልገን
ምዝገባው የሚቆየው እሥከ ነሀሤ 5 ብቻ ነው ከዛ በዋላ የሚመጣ አናሥተናግድም


በዚ ግሩፕ እያንዳንዱ ጥያቄያችንን እያነሣን እየተወያየን እሥከ ሥራችን መጨረሻ የምንቀጥልበት ነው የሚሆነው
ለበለጠ መረጃ @tseyegeta ያናግሩ



@tsesrowing
@Tsedrowing
🌼We all say Good Morning to others. Do you know the meaning of "GOOD MORNING" ?

G Get up.
O Open your heart.
O Open your mind.
D Dedicate your day to God.

M Meditate on Gods word.
O Optimise your faith & hope.
R Rebuke all evils.
N Never doubt Gods love.
I Inspire someone
N Nothing should scare you .
G Go out with joy. 🌹

Have a amazing day!

@Excellentideas
@Excellentideas
የከረረ ነገር ሁሉ መበጠሱ አይቀርም....
ለዚህ ነው በልክ እና በአግባብ የሚባለው ቃል የተፈጠረው!
ዝምድና በልክ.....ገንዘብ በልክ.....ወዳጅነት በልክ. ....ስራ በልክ. ...ምኞት በልክ. ....ፍቅር በልክ. ...
#የእለቱ_ኑዛዜ
ሀና ሀይሉ

@Excellentideas
@Excellentideas
Jen_Sincero_You_Are_a_Badass__How.pdf
1.4 MB
. You are a Badass
Jen Sincero

How to stop doubting Your Greatness and star living an Awesome Life

@Excellentideas
@Excellentideas
That's Investment...💪

@Excellentideas
@Excellentideas
#እኔ_ለእናንተ_እናንተ_ለእኔ!!!

አንድ ሰው ከሰውነቱ ክፍል ውስጥ አብልጦ የሚንከባከበው የለውም፡፡ሁሉንም በእኩል ደረጃ ይንከባከባል ይወዳል ይጠብቃል፡፡ከሰውነቴ ቆዳ የማልወዳት ክፍል አለች ብሎ ቆዳውን ቅባት የማይቀባ እና የማያጥብ የለም፡፡ይኸንን ቢያደርግ የማይወዳት ክፍል ችግር ለሚወደው መትረፋ አይቀርም፡፡
ለእኔም ይሁን ለእናንተ የኢትዮጵያ ህዝቦቹ ውበታችን ክብራችን ከፍታችን እንጂ ጠላቶቻችን አይደሉም ኦሮሞም አማራም ትግሬም ጉራጌም አፋርም የደብብ ህዝብም ሐረሪም ሶማሌም ወ.ዘ.ተ ሁሉም ለእኛ የከፍታችን የውበታችን እና የማደጋችን ምክንያት ናቸውና ሁሉንም ማክበር መውደድ መቀበል የበጉ ሰው አመለካከት መለኪያ ነው፡፡
ነገር ግን የአንዱ ሞት የሌላው ሞት የአንዱ ጥፋት የሌላው ጥፋት የአንዱ ስደት የሌላው ስደት የአንዱ ችግር የሌላው ችግር ሆኖ ካልተሰማው እና ግለኝነትን ብቻ የምናስብ እና የምናስቀድም ከሆነ የማንፈልገው እና የማንወደወ ክፍል ችግር እንወደዋለን የእኛ ነው ለምንለው መትረፋ አይቀርም ስለእዚህ እኔ ለአንተ ለእናንተ የደስታ የክብር የከፍታ ምክንያት እናንተም ለእኔ የደስታ የከፍታ የውበት ምክንያት መሆን ነው ያለብን፡፡

@Excellentideas
@Excellentideas
[Anne_Frank]_Anne_Frank_The_Diary_of_a_Young_Girl(b-ok.xyz).pdf
1.1 MB
. ANNE FRANK
Edited by Otto H. Frank & Mirjan Presser

The Diary of a Young Girl

በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት Anne Frank የተሰኘውን መጽሐፍ ወደ እናንተ አቅርበነዋል።

ተጋበዙልን!

@Excellentideas
@Excellentideas
"Remember, today is the tomorrow you worried about yesterday." - Dale Carnegie

Have a success-filled day🙏😊

@Excellentideas
@Excellentideas
#"ከዝጎራ ላይ የተወሰደ"

አሜሪካ ተምሮ በአሜሪካ ሆስፒታሎች የተራቀቀ የልብ ሰርጅን ልጅ ከምታወጣ ይልቅ በፎገራ ሜዳና በኦሞ ሸለቆ ለሚኖሩ ሕዝቦች የወባ ንዳድን ኪኒን ሰጥቶ የሚያክም ነርስ ለኢትዮጲያ ብታወጣ የበለጠ ይጠቅማታል።

የአሜሪካ ጠፈር ምርምር ናሳ ዉስጥ የአስትሮ ፊዝክስ ሊቅ ልጅ አውጥተህ <ትውልደ ኢትዮጵያዊ> ከሚባል ይልቅ ውኃ ከከርሰ ምድር አውጥቶ የከብት ጭራ ተከትሎ የሚንከራተተዉን አፋር ወይም ሶማሌ ጥም የሚቆርጥ መለስተኛ ቴክኒሻን ብታበረክት ርዳታህ ከፍ ያለ ነዉ።

@Excellentideas
@Excellentideas
Robin_S_Sharma_The_Monk_Who_Sold.pdf
1.3 MB
The Monk Who Sold his Ferrari
By Robin Sharma

@Excellentideas
@Excellentideas
"Some People are Old at 18 & some are Young at 90. Time is a Concept that Humans Created."
Have a Great Day 😀😊

@Excellentideas
@Excellentideas
Sugar & Salt
may be mixed together, But ants reject the salt and carry away only sugar.
So select the right people in life and make your life sweeter...
"Two simple lines" Don't make any close relation without full understanding And Don't break any close relation with small Misunderstanding!

@Excellentideas
@Excellentideas