Simon_Sinek_Start_with_Why__How.pdf
1.4 MB
. START WITH WHY
Simon Sinek
How great leaders inspire everyone to take Action!
ከመጽሐፉ አንድ የምወድለት አባባል አለ
'' Everyone knows what to do
Everyone knows how to do
But the don't know why to do!''
ተጋበዙልን!
@Excellentideas

Almost everybody wants a better life!
The same way almost anyone who is massively overweight would like to lose weight and have a healthier body, only those who make a decision & then follow through with consistent action will have the results.
If you want a better life, or at least improve in a certain area of your life, make a decision to change, then put a strategy in place whereby you can take daily action to reach your goals.

#ድሮና_ዘንድሮ
* ፕሮግራማቸውን ማዳመጥ መጽሃፍ የማንበብ ያህል እውቀትን የሚያስጨብጥ
* ከጋዜጠኝነትም በላይ እንደ ትልቅ ቤተ መጻፍት የሚቆጠሩ
*የታሪክ ቤተ መዛግብት የትላንታችን ማሳያ መስታዎቶች
* የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር ልኬቶች
#ጋዜጠኛ_መሃዛ_ብሩ እና #ጋዜጠኛ_ተፈሪ_አለሙ
የዋላው ከሌለ የለም የፊቱ

Spencer_Johnson_Who_Moved_My_Cheese__.pdf
1.8 MB
. Who Moved My Cheese
Dr. Spencer Johnson
One of the most successful business book ever.
አጭርና ጥሩ የቢዝነስ እንዲሁም ለማንኛውም ሰው ህይወቱን ለማስተካከል የሚረዳ መጽሐፍ
ተጋበዙልን!
@Excellentideas
@Excellentideas
Dr. Spencer Johnson
One of the most successful business book ever.
አጭርና ጥሩ የቢዝነስ እንዲሁም ለማንኛውም ሰው ህይወቱን ለማስተካከል የሚረዳ መጽሐፍ
ተጋበዙልን!
@Excellentideas
@Excellentideas
A gift is meant to be given, open & enjoyed.
You are a gift to this world!
Don't stay wrapped up in a corner for the rest of your life.
@Excellentideas
@Excellentideas
You are a gift to this world!
Don't stay wrapped up in a corner for the rest of your life.
@Excellentideas
@Excellentideas
በእጅ ያለ ወርቅ...
(በአሜን ዳንኤል)
ቀደምት እናት አባቶቻችን ይሄን ተረት ሲተርቱ በምን አጋጣሚ እንደሆነ ባላውቅም አሁን በሀገራችን ያለውን ነገር አይተው የተናገሩት በሚመስል ሁኔታ የዘመናችን ትውልድን ይወክለዋል ብዬ አስባለሁ።
ብዙዎቻችን በዉስጣችን ያለውን ውድ የሆነውን ተስጥኦ (Talent) ባለማወቃችን ምክንያት አውቀንም ይሁን ሳናውቅ ተሰጥኦቸውን ላወቁ ሰዎች መጠቀሚያ ሆነን እየኖርን ነው በመልካምም ሆነ በክፉ ማለት ነው።
በእጃችን ያለውን ወርቅ ትተነው ለምን ድንጋይ እንይዝበታለን? ሕንፃ የሚገነባ አቅም በዉስጣችን አስቀምጠን ለምን በሌሎች ጥሪ ሕንፃ እናፈርስበታለን? ለዛውም ካለአንዳች ትርፍና ጥቅም ታዲያ ከዚህ በላይ መጠቀሚያነት አለ? ሰውየው ምግቡን ሲያበስል እኛን ለምን ማገዶ ያደርገናል?
ስለዚህ ለሁሉም መፍትሔው በውስጣችን ያለውን ወርቅ አውቀነው ከዛም ቆፍረን አውጥተነው ከራሳችን አልፈን ለሌሎች ጥቅም ፣ ዕረፍት እንዲሁም በረከት መሆን ነው ያኔ እኛም በራሳችን ጉዳይ ስለተጠመድን ሁሉም የራሱን ሲያበስል ራሱን ማገዶ አድርጎ ራሱ መስዋዕትነት ከፍሎ ይሆናል!!
አመሰግናለሁ🙏

Becoming A Leader - Monroe, Dr. Myles.pdf
696 KB
. BECOMING A LEADER
Dr. Myles Munroe
Discover the leader you were meant to be!
በጣም ጥሩ ለመሪነት የሚያዘጋጅ መጽሐፍ ነው።
ተጋበዙልን!
@Excellentideas
@Excellentideas
Dr. Myles Munroe
Discover the leader you were meant to be!
በጣም ጥሩ ለመሪነት የሚያዘጋጅ መጽሐፍ ነው።
ተጋበዙልን!
@Excellentideas
@Excellentideas
ራዕይና የሃሳብ ግፊት
ሃሣብ ለብዙ ድርጊቶች ጅማሬ ሆኖ በሰው ልጆች አዕምሮ ውስጥ ያለና በፍጥረታት መካከል ልዩ የሚያደርገን ባህሪ ነው።ሃሣብ ግለሰቡ እንደተቀመበት መንገድ ይወሰናል።
፩ኛው…አርቆ በማስተዋል ወይንም ሃሳቡን ለመፍትሔ የሚጠቀምበት ሰው ሲሆን ውጤቱም እጅግ ብዙ፤ለአንድ ባለራዕይ ሰው ዕቅድ መሣካት ቁልፍና ዋነኛው ነገር ነው።አንድ አርቆ ማስተዋል ያለው ሰው በዕውቀት፣በትኩረት ብሎም ጣዕም ባለው ስሜት (አመለካከት፣አስተሳሰብ) ወደ ትክክለኛው የህይወት አቅጣጫ መጓዝ ይችላል።
፪ኛው…ተንገጫጋጭ (የሚዋዥቅ) ሃሳብ ባለቤት የሆነ ሰው ነው።እንዲህ ያለው ሃሣብ ለተደጋጋሚ ውድቀቶች ይዳርጋል።አልፎም አዕምሮውን እራሱ ከሚጠቀምበት በይበልጥ ለሌሎች መጠቀሚያ እንዲሆን የሚፈቅድ፣በሚገጥሙትም ነገሮች በፍጥነት የሚማረክ፣ቋሚ የሆነ ሃሣብ የሌለው ተጠራጣሪ ሰው ነው።ይህን ሃሣብ የሚከተል ሰው ዘወትር ሃሣቡ በሚወልደው ህመም፣በቂም፣በተስፋ መቁረጥ፣በራዕይ አልባነት አረንቋ ውስጥ የወደቀ ነው።ይህም ለተጨማሪ ህመም፦ለአዕምሮ መቃወስ፣ጭንቀት እና የመዘንጋት በሽታ የመጋለጥ አቅሙ ከፍተኛ ነው።
በዚህ በሰለጠነው አለም ምን እየሰራን ነው? እና ምን እየሰራብን ነው? የሚለውን ጥያቄ አጥብቀን መለየት አስፈላጊ ነው። ይህን ለመለየት ደግሞ አምላክ የሰጠን አዕምሮ ውስጥ ያለውን ሃሳብ ማወቅ ዋነኛው ስራ ነው።ምንጊዜም ሃሳባችን እንዲመራን መፍቀድ የለብንም እኛው ራሣችን ሃሳባችንን መርተን ራዕያችንን ማሳካት መቻል አለብን።
ራዕያችንም በእነዚህ ሁለት የሃሳብ አይነቶች ላይ ሊመሰረት ይችላል።ልክ እንደ መጀመሪያው ሰው አርቆ ማስተዋል ካለን ራዕያችንን በጥበብና ባስቀመጥነው ቅደም ተከተል ማከናወን እንችላለን። በተለያየ አጋጣሚ የሚመጡ ውጣ ውረዶች፣ተስፋ የሚያስቆርጡ ክስተቶች እና አቋራጭ መንገዶችን አያስቆሙንም በተጨማሪም በዕድሜ እኩዬቻችን የሚቀርብልን መልካም የመሰለ ስንከተለው ራዕያችንን የሚያስጥል ሃሳብም በእኛ ዘንድ ቦታ አይኖረውም። ነገር ግን ለራዕያችን መሳካት የያዝነውን የሃሳብ ቅደም ተከተል በሌሎች ሃሳብ ለመቀየር መሞከር ራዕያችንን ከማስጣል አልፎ ወደ ተንገጫገጨ ሃሳብ ባለቤትነት ይወስደናል።ስለዚህ እኛ በዚህ ዘመን ያለን ሁላችን አርቀን በማስተዋልና ለችግሮች መፍትሔ ለመሆን በማሰብ ከተለያዩ ራዕያችንን ሊያስለቅቁን ከሚመጡ የሃሳብ ግፊቶችና መጥፎ አመለካከቶች በማምለጥ ተስፋን ባነገበ ሃሳብ እና ራዕይ እንጓዝ ስል ፅሁፌን አጠቃልላለሁ።
✍ሜላት

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአረንጓዴ አሻራ ቀን በአዲስአበባ በአንድ ጀምበር ሁለት ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሃግብር
የፊታችን እሁድ ሐምሌ 26 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ
እሁድ እንገናኝ!
#አርንጓዴ_ዐሻራ
#Ashaara_Magariisa
#ሓምለዋይ_ዓሸራ
#GreenLegacy
#አዲስ_አበባ

(ከኤልያስ መሠረት ገፅ)
እንዴት አደራችሁ!
ዛሬ ሀምሌ 25 ነው። ላለፉት ስምንት ወራት እንዳደረግነው ወር በገባ በ25 ሶሻል ሚድያ ላይ የተለያዩ መልእክቶችን እናስተላልፋለን።
ለዚህ ወር የተመረጠው ርእስ "በሀገራችን ተስፋ አንቆርጥም" የሚል ነው። ከቅርብ ግዜ ወዲህ በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎቻችን አንድ ግዜ በብሄር፣ ሌላ ግዜ በሀይማኖት፣ ሲቀጥል በፖለቲካ እንዲቃቃሩ ሲደረግ እየታዘብን ነው።
ለበርካታ አመታት ተከባብሮ የኖረው ህዝብ በፖለቲከኛው፣ በሚድያው፣ በጦማሪው፣ የሀይማኖት ተቋም ወካይ ነኝ በሚለው፣ በተንታኙ፣ በዲያስፖራው እንዲሁም በምሁሩ በሚነዙ እንቲያ ሰላንታዎች እና እሰጥ አገባዎች መጠራጠር ውስጥ እንዲገባ እና ይዞት የቆየው አብሮ የመኖር እሴት እንዲጠፋ እያደረጉት ይገኛል።
ይህ እሴታችን ጨርሶ እንዳይጠፋ ድምፃችንን እናሰማ!
#በኢትዮጵያተስፋአንቆርጥም #በሀገራችንተስፋአንቆርጥም
ሼር ወይም ኮፒ/ፔስት በማድረግ መልእክቱን እናዳርስ።

"Never be a Prisoner of your past, be the designer of your future. Be careful who you open up to. Only a few people actually care, the rest are just curious"
Have a positively motivated day 💕 😊🙏 🤗 ❤ 👍
@Excellentideas
@Excellentideas
Have a positively motivated day 💕 😊🙏 🤗 ❤ 👍
@Excellentideas
@Excellentideas
ሰውን ሰው ያደረገው ምን ይመስላችኃል? ከአንድ መጽሐፍ ያነበብኩትን ላጋራችሁ፡፡ "ሰውን ሰው ያደረገው ሥራ አይደለም፤ አህያም ይሰራል፡፡ ሰውን ሰው ያደረገው ንግግር አይደለም፤ በቀቀንም ይናገራል፡፡ ሰውን ሰው ያደረገው መኖር መቻሉ አይደለም፤ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው፡፡ ሰውን ሰው ያደረገው ብልሐት አይደለም፤ ዶልፊንም ብልህ ነው፡፡ ሰውን ሰው ያደረገው ስለ ነገ ማሰቡ አይደለም፤ ጉንዳኖችም ስለ መጭወው ክረምት ያስባሉ፡፡ ሰውን ሰው ያደረገው ለዓላማ መፈጠሩ ነው፡፡" ይላል
@Excellentideas
@Excellentideas
@Excellentideas
@Excellentideas
ዛሬ 10:00 ሰዓት - ድምፃችን ለግድባችን!
ዛሬ በ 10:00 ጀምሮ በተጀመረው ሀገር አቀፍ ንቅናቄ በመላው ዓለም የምንገኝ የኢትዮጵያ ዜጎች በጋራ ሆነን ድምፃችንን ለግድባችን የምናሰማ ይሆናል።
በተለያዩ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች መንደር የምንኖር ፣ በስራ ቦታ ያለን፣ በተለያየ አጋጣሚ የምንገኝ ሁሉ ግድባችንን የሚገልፅ የተለያዩ ፅሁፎችን በማዘጋጀት ድምፃችንን በመላው ዓለም እናሰማለን።
ኢትዮጵያ ሀገራችን የብሄር ብሄረሰቦች ሀገር ናትና የባህላዊ አልባሳት ማግኘት የምንችል በባህል ልብሳችን በየቤታችን ተውበን ድምፃችንን የምናሰማ ይሆናል።
ማሳሰቢያ ፦ ሁላችንም በያለንበት ቦታ ሆነ ለታላቁ ህዳሴ ግድባችን ድምፃችንን ስናሰማ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ የጥንቃቄ ተግባራትን እንዳንዘነጋ አደራ ለማለት እንወዳለን።
አዘጋጆች : ሊፍት ኢትዮጵያና የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባባሪያ ፅ/ቤት
ሁላችንም ለግድባችን ያለንን ፍላጎት 8100 A ላይ በመግለፅና ይሄን መልዕክት ለሌሎች ሼር በማድረግ እንግለጽ!!
እኔም በExcellent Ideas ቤተሰቦቼ ስም ለ1 ወር በ8100 ላይ ለመላክ ቃል እገባለሁ! ከኔ ጋር አብሮ ለመላክ የሚወስን ከዛሬ እንጀምራለን!!!
ግድቡ የኔ ነው!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#ግድቡየኔነው
#itsmydam

አትሞኝ•••ችግኝ ብትተክል ለአገርህ፣ግድቡን ብትደግፍ ለአገርህ•••አገርህን ብትወድ ለራስህ•••አንድ በሚያደርገን ነገር ላይ እኩርፈህ/ድምጽህን አጥፍተህ በሚያለያየን ነገር ላይ ብቻ ምክንያት እየፈለግህ የምትጮህ ከሆነ እራስህን መርምር•••ስለችግኝ ሲወራ ስለፍትህ፣ስለ ግድብ ሲወራ ስለዳቦ፣ስለ ጤና ሲወራ ስለ ድንበር፣ስለ ልማት ሲወራ ስለቋንቋ እያወራህ ግራ አትጋባ።በዚህ መልኩ የተገነባ አገር የለም•••በየትኛውም አገር የፓለቲካ ልዩነቶች ይኖራሉ።በአገር ጉዳይ ግን የሚለያይ ለገዛ አገሩ ዳዎን ዳዎን የሚመኝ ከኛው ቤት ጉድ በስተቀር በታሪክ ተሰምቶ አያውቅም።
አትሞኝ••• አገርህን ውደድ፣ አገርህን ጠብቅ፣ያገባኛል ይመለከተኛል በል•••ያለበለዚያ ሁሉም ነገር እንደዋዛ በነበር ይቀራል!
@Excellentideas
@Excellentideas
አትሞኝ••• አገርህን ውደድ፣ አገርህን ጠብቅ፣ያገባኛል ይመለከተኛል በል•••ያለበለዚያ ሁሉም ነገር እንደዋዛ በነበር ይቀራል!
@Excellentideas
@Excellentideas
"Most of us we wait for best time, good opportunity, right amount of capital to start. We live in what Brian Tracy call "someday island". We say things like, Someday I will start my own business etc. However,to achieve success we must have a crystal clear understanding of what we want and have a burning desire, a strong WHY which will inspire us. Let us be vigilant in seizing on opportunity. Don't wait for extraordinary opportunities-seize common occasions and make them great."
@Excellentideas
@Excellentideas
@Excellentideas
@Excellentideas
Anthony_Robbins_Awaken_the_Giant.pdf
1.6 MB
. Awaken the Giant Within:
Anthony Robbins
How to Take Immediate Control of Your Mental, Emotional, Physical and Financial Destiny!

"Realize you have nothing to prove to anybody but yourself and no word can be powerful then taking action on the course of what brings you true meaning in life. The less words you say the stronger your message becomes. Live by the code "words talk, actions walk".
Have a positively motivated time 💕🤗
@Excellentideas
@Excellentideas
Have a positively motivated time 💕🤗
@Excellentideas
@Excellentideas