አንድ ጊዜ ለውትድርና ዘመቻ ወታደሮች ይሄዳሉ እናም ከወታደሮቹ መካከል አንድ ክፉና አንድ መልካም ወታደር ይገኙበት ነበር። ከዛም በአንዱ ቀን ክፉውና ተንኮለኛው ወታደር በሌሊት ተነስቶ የተጸዳዳውን ቆሻሻ በመልካሙ ወታደር ኮፍያ ውስጥ ያስቀምጠዋል ከዛም ሰዓታቸው ደርሶ ታጥበው ለባብሰው እየወጡ መልካሙ ወታደር ኮፍያውን ሲያደርጉ የተቀመጠው ቆሻሻ በሙሉ ይፈስበታል ከዛም እንደገና አውልቆ ተጣጥቦ ይወጣና ከስልጠና በኋላ የተለያዩ ከረሜላ ቸኮሌትና የመሳሰሉትን ነገር ይገዛና ሌሊት ጠብቆ ክፉው ወታደር ኮፍያ ውስጥ ያስቀምጣቸዋል ከዛም ጠዋት ኮፍያውን ሲያደርግ ከረሜላዎች ቸኮሌት እላዩ ላይ ይፈስበታል ከዛም በጣም በመደነቅና በመፀፀት ወደ መልካሙ ወታደር ሄዶ ለምን እኔ ክፉ ሳደርግ በመልካም መለስክልኝ ሲለው መልካሙም ወታደር አንተም ያለኽን የሰጠኸኝ እኔም ያለኝን ነው የሰጠሁው አለው።
ሁልጊዜ ሰዎች እኛ ላይ የሚሰሩት በደል እኛን ወደነሱ ሊቀይረን አይገባም እነሱን ወደእኛ መመለስ እንጂ እነሱ ባረጉብን ልክ መመለስ አለመቻላችን ሞኝነት ወይም አቅመ ቢስነት አይደለም ነገርግን ክፉ ነገር እኛ ጋር ስለሌለ ነው ስለዚህ እነሱ ቆሻሻውን ሲሰጡን እኛ ከረሜላችንን እንስጣቸው፤ እነርሱ ክፉውን ሲሰጡን እኛ መልካሙን እንስጣቸው እነርሱም ያላቸውን እኛም ያለንን ሰጥተናልና!
አመሰግናለሁ!
አሜን ዳንኤል
@Excellentideas

አንተ ፈረስ አህያ እያልክ ሙታን ስትወቅስና ስትደግፍ በጎረቤት አገር ኬንያ የትምህርት ሸፋን 98% ደርሷል።
ወዳጄ የተበዳይነት ስሜት የሚመነጨው ከበታችነት ስሜት ነው።
እኔ ግርም የሚለኝ 85ቱም ብሔር ከተበደለ በዳይ ማነው ???
ጠ/ሚሩ እንዳለው ከውስጥ ሽኩቻ የተረፈን እከክ ነው ለዚህ ደግሞ ምስክሩ በመካከለኛው ምስራቅ ዜጎቻችን ምን ያህል እየተሰቃዩ እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው።
የአገሬ ሕዝቦች የጋራ ጠላታችን ድህነት ነው።

መልካም ልደት
በፈታኝ ጊዜ የመጡ የሀገራችን ዕንቁ
የዶ/ር ሊያን ልደት በማስመልከት በመጠኑ ለማስተዋወቅ ያህል
የዛሬ 44 ዓመት ሸገር አዲስ አበባ የተወለዱት ሊያ ወላጆች የተመለከትን እንደሆነ፤ አባታቸው ኤንቶሞሎጂስት (የሥነ እንስሳት፣ነፍሳትና የተለያዩ ዝርያዎች ጥናት ባለሙያ) ሲሆኑ እናታቸው ደግሞ መምህርት ናቸው። ሊያ የህክምና ትምህርት ፍቅሩም ያደረባቸው ገና ከልጅነታቸው ነበር።
ሊያ ለዐቅመ ትምህርት ሲደርሱ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ ምስካየ ህዙናን መድኃኔዓለም ገዳም ትምህርት ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በእቴጌ መነን ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማግኘት ጂማ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ትምህርት ክፍልን ተቀላቀሉ። በመቀጠልም በአዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል በፅንስ ክትትል፣ የወሊድ እና የማህፀን በሽታዎች ህክምና ስፔሻላይዝ አደረጉ።
የድኅረ ምረቃ ድግሪያቸውን ከአሜሪካው ዬል እና ከጂማ ዩኒቨርሲቲ
በጤና አጠባበቅና ሆስፒታል አስተዳደር አግኝተዋል።
ወደ ስራ ዓለምም በመግባት በፖሊስ ኃይሎች ሆስፒታል በማህፀን ሃኪምነት፣ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሆስፒታል ከምክትል ፕሮቮስት እስከ ዋና ስራ አስፈፃሚነት፣ በጄፓይጎ ኢትዮጵያ የወሊድና ሕድገተ ሕፃናት ፕሮግራም ዳይሬክተርነት፣በአሜሪካ ሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ የሥነ ተዋልዶ ዓለም አቀፍ ማዕከል በፕሮግራም ዳይሬክተርነት፣ የኢትዮጵያ የሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር ምክትል ፕሬዚዳንትነት፣ በጤና ሚኒስቴር በሚንስትር ዲዔታነት ያገለገሉ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅትም የሃገራችን ጤና ሚንስትር በመሆን በከፍተኛ አመራር ሰጪነት፣ታታሪነትናብቃት በማገልገል ላይ ይገኛሉ።
መልካም ልደት መልካም የስራ ዘመን!

ብርቱ ሴት ውብ ናት
ብርቱ ሴት ዋጋዋን ጠንቅቃ ታውቃለች፡፡
ራሷን በቁስ አትተምንም፡በመሰናክል አትበገርም፣ፅኑ ናት፡፡ ከመንገዷ የሚገታት አንዳች ሀይል የለም፡፡ ክህደት ፣ አሉባልታ፣ ትችት አያዝሏትም፡፡ ህልመኛ ናትና ህልሟን ለመኖር ሰርክ ትተጋለች፡፡ ከእውነት ጋር ትጓዛለች እንጂ በነፈሰበት አትነፍስም፡፡
ከብዙ ስህተቶቿ ብዙ የተማረች ፣ በፈተና የተሞረደች ናት....ብርቱ ሴት፡፡
ብዙ ያነባች ብትሆንም... ፈገግታ ጌጧ ነው፡፡ እርሷ ላመነችበት ቆራጥ ፣ ለወዳጆቿ ሟች ናት፡፡

#Amazing_Fact_about_Ethiopia
There are 924 species of birds found in Ethiopia, making Ethiopia a bird-watchers paradise. Of these, 23 species are endemic to Ethiopia.

አንብብ አዕምሮህ ከባህር ይሰፋል ፤ ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎች ወደ አንተ ይመጣሉ።ማንበብ ጉድለትህን እንድታዉቅ ያደርግሃል፤ ባወቅህ ቁጥርም ለመሙላት ማንብበን ልማድህ ታደርጋለህ።ስታነብ ኋላ ቀር አስተሳሰብን ትተህ ብሩህ አዕምሮን ትካናለህ። አንብብ በሰዎች ዘንድ በተጓዝህ ቁጥር እኩልነትን ፤ አንድነትን ፤ ፍቅርን ፤ መተሳሰብን ታሰፍናለህ።አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻና ብቻ ነው። ድንቁርናን ለማስቀረት ጠንክረህ አንብብ።
@Excellentideas
@Excellentideas
@Excellentideas
@Excellentideas
#Amazing_Fact_about_Ethiopia
There are 175 species of fish found in Ethiopia, 40 of which are endemic.

በሰዎች ተፈላጊ መሆን ከፈለክ . . .
ሰዎች እንዲፈልጉህና ወደ አንተ እንዲመለሱ ከፈለክ የትም የማያገኙትን አቅርቦት ይኑርህ፡፡ ሰዎች የትም የማያገኙትን ነገር የሚያገኙት አንተ ጋር ብቻ ከሆነ ዞረው ዞረው ወደ አንተ መምጣታቸው አይቀርም፡፡ ሰዎች ከአንተ የሚያገኙትን ነገር የትም ቦታ ሄደው በቀላሉ የሚያገኙት ከሆነ ደግሞ ወደ አንተ አይመለሱም፡፡
ለምሳሌ፣ እንደ ሃገር ዜጋ ዞረን ዞረን ወደ ሃገራችን የመመለስ ፍላጎት የሚኖረን ለዚህ ነው፡፡ የትም የማናገኘውን ነገር እዚህ ስለምናገኝ ነው፡፡ በተቃራኒው ወደሌላ ሃገር የመሄድና እዚያ የመቆየት ፍላጎት ያላቸው ሰዎች እዚህ የማያገኙትን እዚያ ስላገኙት ነው፡፡
ሃሳቡን ወደታች ስናወርደው፡-
የቤተሰብ አባል ከሆንክ፣ የትም የማይገኝ ቤተሰባዊ ሰላምን ከፈጠርክ ቤተሰብህ የትም አይሄዱም፡፡
የትዳር አጋር ከሆንክ(ሽ)፣ የትም የማይገኝን ፍቅርን ለአጋርህ(ሽ) ከሰጠህ(ሽ) አጋርህ(ሽ) የትም አትሄድም (አይሄድም)፡፡
ነጋዴ ከሆንክ፣ የትም የማይገኝ አቅርቦትን፣ የአገልግሎት ጥራትንና ጨዋነት ካቀረብክ ገበያተኛው የትም አይሄድም፡፡
ሰራተኛ ከሆንክ፣ የትም የማይገኝ እውቀትንና ሞያን ከታማኝነት ጋር ከሰጠህ መስሪያ ቤትህ የትም እንድትሄድበት አይፈልግም፡፡
ከላይ በተዘረዘሩትና በመሰል መስኮች ውስጥ ለሰዎች የትም የማያገኙትን የተሻለና ከአንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አድርገህና አቅርበህም ቢሆን አንዳንድ ሰዎች የማፈንገጣቸው እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ በማንኛውም ዘርፍህ ውስጥ አንተ ጋር ብቻ የሚገኝን መልካም ነገር ከመልካም ዓላማ ጋር ባቀረብክ ቁጥር ሰዎች ከአንተ እንዳይርቁ፣ ከሄዱም እንዲመለሱ ታደርጋቸዋል፡፡
Dr. Eyob Mamo

WHY SOME DO NOT SUCCEED:
They set no goals.
They make excuses.
They don’t work hard enough.
They don’t have the staying power.
They don’t understand the value of time.
They have self imposed limitations.
They procrastinate.

✅ ፕሬዝዳንቱ ከባለቤታቸው ጋር ወደ መዝናኛ ስፍራ ለመሄድ በቤት መኪናቸው ጉዞ ላይ ናቸው ፤ ወይዘሮዋ ባጋጣሚ በመስታዎት ወደ ውጭ ስትመለከት የድሮ ፍቅረኛዋን ከአንድ ካፌ አስተናጋጅ ሆኖ መጠጥ እያቀረበ ታየዋለች። እሷም ዞር ብላ ለፕሬዝዳንቱ "ተመልከት ያ ልጅ እኮ ነበር የድሮ ፍቅረኛዬ" ብላ ነገረችው፤ ፕሬዝዳንቱም እንደመሳቅ ብለው "አዬሽ እሱን ብታገቢ ኖሮ የአስተናጋጅ ሚስት ነበር የምትሆኚው።" ሲሉ አፌዙባት፤ እሷም ቀበል በማለት "አይ ተሳስተሀል! እሱ እኔን ቢያገባ ኖሮ ፕሬዝዳንት ይሆን ነበር።" ስትል አስደናቂ መልስ ሰጠችው።
#እናም_ጭብጡ_ምን_መሰላቹ!
ምንግዜም ቢሆን ለራሳችን ጥሩ አመለካከት ሊኖረን ይገባል። እኛን ለመተቸትና አሳንሶ ለማየት በዙሪያችን ያሉ ሰዎች ይበቃሉ። ለራሳችን ክብር እስካልሰጠን ድረስ ማንም ሊያከብረን አይችልም። ስለራሳችን ጥሩ እናስብ፤ ያኔ በራስ መተማመንና ችግርን በቀላሉ መፍታት የሚያስችል አቅም ይኖረናል።
@Excellentideas
@Excellentideas
#እናም_ጭብጡ_ምን_መሰላቹ!
ምንግዜም ቢሆን ለራሳችን ጥሩ አመለካከት ሊኖረን ይገባል። እኛን ለመተቸትና አሳንሶ ለማየት በዙሪያችን ያሉ ሰዎች ይበቃሉ። ለራሳችን ክብር እስካልሰጠን ድረስ ማንም ሊያከብረን አይችልም። ስለራሳችን ጥሩ እናስብ፤ ያኔ በራስ መተማመንና ችግርን በቀላሉ መፍታት የሚያስችል አቅም ይኖረናል።
@Excellentideas
@Excellentideas
#Amazing_Fact_about_Ethiopia
Ethiopia adopted Christianity in the 4th century, making it one of the oldest Christian nations in the world.
Islam also appeared early in Ethiopia, during the time of Mohammed, when his followers fled persecution in Arabia and sought refuge in Ethiopia.

ብዙዎቻችን ጋር ያሰብነው ቦታ እንዳንደርስ እቅዳችን እንዳይሳካ ፍላጎታችን እንዳይሟላ ያረገ አንድ በሽታ አለ አልችልም የሚል!
አልችልም ሰነፍ ነው አዕምሮን ጨምቆ ይዞ አርፈህ ቁጭ በል ይልሀል
አልችልም ራስወዳድ ነው ሆድህን ብቻ እንድትሞላና ካንተ ዉጪ ለሌሎች እንዳትኖር አስሮ ይይዝሃል
አልችልም ስስታም ነው አንተ ውስጥ ያለና ለብዙዎች መፍትሔ የሚሆን ነገርን እንዳታወጣና እንዳታካፍል ያደርግሃል
አልችልም ጨለማ ነው ከፊትህ ያለውን ብሩህ ተስፋ እንዳታይ ያደርግሃል
አልችልም እስርቤት ነው አዕምሮህን ተጭኖ አሳምኖ ወደራዕይህ አንድ እርምጃ እንኳን እንዳትራመድ ያደርግሃል
አልችልም ፈሪ ነው ከዚህ ነገር ካለፍክ ያለህንም ነው የምታጣው እያለ ቁጭ ያደርግሃል
ስለዚህ ዛሬ ከአልችልም ቀንበር ራስህን አላቅ አንተ ላትችለው ወደአንተ ሕይወት የመጣ ነገር የለም! እንችላለን እናደርገዋለን እናሸንፋለን!!!
ተራ ፉከራ እንዳይመስላችሁ ማድረግ የምትችሉት ነገር ነው። በርቱ ዳይ አልችልም ብለኸው ወደ ነበረው ስራ!

እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል፡፡
እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል፡፡
ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ይለወጣል
በህይወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምን አልባት አንተ ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ጊዜ ግን ካንተ የበለጠ ጉልበተኛ ነው
አስብ አንድ ዛፍ መቶ ሺ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሺ ዛፎችን ታቃጥላለች፡፡አንድ መጥፎ ስራም ብዙ መልካም ነገሮችን ታጠፋለች፡፡ ዋናው ነገር በአስተሳሰብ መልካም ሁን ረጋ ብለህ አስብ ለሁሉም ጊዜ አለው
አትጨነቅ !