🔶 "የቃል ሊቀ መኳስ" መጽሐፍ ነገ ይመረቃል
የገጣሚ ጌራወርቅ ጥላዬ "የቃል ሊቀ መኳስ" መጽሐፍ ነገ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ፤ም ከቀኑ 10:30 ጀምሮ በወመዘክር ይመረቃል።
በዕለቱም ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች ይገኛሉ። የዝግጅቱ መግቢያ በነፃ ነው።
"የቃል ሊቀ መኳስ" መጽሐፍ በ128 ገጽ ታትሞ በ300 ብር የጀርባ ዋጋ ለአንባቢያን ቀርቧል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1

❤8
🔶አርቲስት አበበ ባልቻ ከፕሪስቴጅ አዲስ ጋር
ፕሪስቴጅ አዲስ ከአርቲስት አበበ ባልቻ ጋር የሚያገናኝ ልዩ የውይይት መርሃ ግብር አዘጋጀ
ፕሪስቴጅ አዲስ (Prestige Addis) ከራዲያንት ፊልምስ እና በአዲስ አበባ ከሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ጋር በመተባበር፣ የታዋቂው አርቲስት አበበ ባልቻ ጋር ልዩ መርሃ ግብር ማዘጋጀቱን አስታወቀ።
ይህ መርሃ ግብር ማክሰኞ መስከረም 12ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በአሜሪካ ኤምባሲ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ሳችሞ ሴንተር እንደሚካሄድ የተገለጸ ሲሆን፣ ፍላጎት ያላቸው ተሳታፊዎች አስቀድመው በተዘጋጀው የመመዝገቢያ ሊንክ አማካይነት መመዝገብ እንደሚችሉ አዘጋጆቹ አስታውቀዋል።
🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://jazzio.land/register

❤12👍1
🔶የድምጻዊት ፌቨን ዮሴፍ አልበም ተለቀቀ
ድምጻዊት ፌቨን ዮሴፍ «አዲስ ምዕራፍ» የሚል ርዕስ የተሰጠውን አዲስ አልበሟን በራሷ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል በኩል ለአድማጮች አደረሰች።
በዚህ አዲስ አልበሟ ውስጥ ጥልቅ መልዕክት ያላቸው የተለያዩ ሥራዎች ተካተዋል።
በድምጻዊቷ «አዲስ ምዕራፍ» አልበም ውስጥ በአጠቃላይ 9 ዜማዎች የተካተቱ ሲሆን፣ ጥበብ፤ ኮብላይ ፤አለሁ፤ነይ ብራ፤ሀሳቤ፤ነፃነት ቁሳቁስ እና እናወሳስበው? የተሰኙ ርዕሶች የተሰጣቸው ሥራዎች ይገኙበታል።
የሙዚቃ ወዳጆችም በድምጻዊቷ ዩቲዩብ ቻናል በመግባት አልበሙን ማዳመጥ ይችላሉ።
አልበሟን ያድምጡ:-https://youtube.com/playlist?list=PLBoLT-QDY5uY&si=bjPScqvS0Hl4joIb

❤18👏3🔥2🏆2
Forwarded from Kelemat Ads
🚨 Update 🔥 ከቴምር ፕሮፐርቲስ
በ1.8 ሚሊዮን ብር ስንሸጥ የነበረው የንግድ ሱቅ ተሸጦ በማለቁ ለተከፋችሁ ደንበኞች አዲስ ዜና አለን::
ከ 2 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ያሉት የንግድ ሱቆች ሽያጭ በፍጥነት እየተከናወነ ነው::
በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ በየወሩ 1% እየከፈላቹ የንግድ ሱቆች ባለቤት መሆን ትችላላቹ::
በተጨማሪም በተመሳሳይ የአከፋፈል ሁኔታ
☕️ ለካፌ
🍽 ለሬስቶራንት
🛒 ለሱፐር ማርኬት
🏋️♂️ ለጂም
እና ለመሳሰሉት የሚሆኑ ሰፋፊ የካሬ አማራጮችም አሉን።
100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው
በተጨማሪም ለአፓርታማ በእነዚህ የክፍያ አማራጮች ቅድመ ክፍያ በመክፈል መግዛት ይቻላል:
📍መገናኛ ሳይት
100% ለከፈለ 35% በነፃ ነው
40/60 አከፋፈል አመቻችተናል
ቀሪ ክፍያ
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል
ስለ ሱቆቹም ሆነ ስለ መኖሪያ ቤቶች ሙሉ መረጃ ለማግኘት በ 0998878106 ይደውሉ።
እንዲሁም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ቴምር ፕሮፐርቲስ ውስጥ ስላሉት አማራጮች ይመልከቱ
👇🏽👇🏽👇🏽
http://t.me/realtorbisrat_bot/realtorbisrat

❤3👍3🤣3
🔶የሰላም ሚኒስትሩ የመከላከያ ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ
የሰላም ሚኒስትር የነበሩት አቶ መሐመድ እድሪስ የመከላከያ ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ አቶ መሐመድ እድሪስ የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት ቀረበው በሙሉ ድምፅ ጸድቋል።
እንዲሁም ላለፉት ዓመታት የ«ኢትዮ ቴሌኮም» ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት ወ/ሮ ፍሬሕይወት ታምሩ፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ......ተጨማሪ ያንብቡ:-https://t.me/NorRadio1/327

🤣43😁11🤔2❤1🔥1👏1
🔶የስራ ቅጥር ማስታወቂያ: ለጋዜጠኞችና ለአርት ባለሞያዎች በ0 ዓመት !
"Geez voice AI" በሁሉም ዓይነት የአማርኛ ቋንቋ ዘዬ አቀላጥፈው ማንበብ እንዲሁም መፃፍ የሚችሉ ጋዜጠኞች ወይም በአርት እንዲሁም ተዛማች ሙያተኞችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን ብሏል።
የትምህርት ደረጃ - ዲግሪ ወይም ከዛ በላይ
ፆታ :- አይለይም
ብዛት :- 10
የሥራ ልምድ :- 0 ዓመት
አድራሻ :- አዲስ ኣበባ
የቅጥር ሁኔታ :- ቋሚ
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የሚከተለውን ማስፈንጠርያ በመጫን [ https://t.me/ATAaddis2026 ] ቴሌግራልም ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ።
መስፈርቱን ያሟላሉ ለምትሏቸው ሰዎች ይሄንን መልዕክት ያጋሯቸው።

❤2👍2
በአዲስ መንፈስ በቅርቡ እንመለሳለን !
የኤቨንት አዲስ ቤተሰቦች ዝግጁ ናችሁ?
የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችንን ሼር ያደረጉልን !
Telegram: https://t.me/EventAddis1
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100083170462851

👍9❤5🔥5👏5
የሥራ ማስታወቂያ : ለካሜራማን፤ ሲኒማቶግራፈር
ማያ የፕሬስ ሥራዎች የፊልምና ማስታወቂያ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
1. የሥራ መደብ: ካሜራ ኦፕሬተር
ልምድ : ከሁለት ዓመት በላይ ልምድ ያለው
ብዛት: 3
ፆታ: አይለይም
2.የሥራ መደብ: ሲኒማቶግራፈር
ልምድ : ከሁለት ዓመት በላይ ልምድ ያለው
ብዛት : 3
ፆታ: አይለይም
ስለሆነም ከላይ ባለው ክፍት የሥራ መደብ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ (ከጥቅምት 3 እስከ ጥቅምት 13 2019 ዓ.ም) ከስር በተቀመጠው ኢሜል እና በቴሌግራም የትምህርት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምዳችሁን ማስገባት ትችላላችሁ።
https://t.me/mayamedia_official mayamedia.ethio@gmail.com

🔶ማለዳ ፎም እና ሰው መሆን ፊልምስ
ማለዳ ፎም ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከሰው መሆን ፊልምስ ጋር በመተባበር "እረፍት እንዲሳካ" የተሰኘ ሀገር አቀፍ የግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ በይፋ ማስጀመሩን አስታወቀ።
የማለዳ ፎም መስራች፣ ባለቤት አቶ ሙሀባ አክመል እንደተናገሩት፤ የዘመቻው ዋና ዓላማ ትክክለኛ እና በቂ እረፍት ለትምህርት፣ ለጤና፣ ለግል ሥራ አፈጻጸም፣ ለምርታማነት፣ ለቤተሰብ ደህንነት እና ለሀገር ልማት ያለው ከፍተኛ ጠቀሜታ ላይ የማኅበረሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ ነው።
የማለዳ ፎም ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አብዱ ኡመር በበኩላቸው፤ በንቅናቄው ወቅት የውይይት መድረኮች፣ የድርጅታዊ ማኅበራዊ ኃላፊነት ፕሮግራሞች፣ የእረፍት ፌስቲቫል፣ ኤግዚቢሽን፣ የጎዳና ላይ ትዕይንቶች እና የማኅበረሰብ ተሳትፎ መርሃ-ግብሮች እንደሚከናወኑ አብራርተዋል።
ይህ ሀገራዊ ዘመቻ በተለይም ታዳጊ ወጣቶችን ለመድረስ እና ሰዎች ለትክክለኛ እረፍት ጊዜ መመደብ ስላለው አስፈላጊነት በጥልቀት እንዲያስቡ ለማድረግ ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
በተጨማሪም ዘመቻው ትኩረቱን ረጅም ርቀት በሚጓዙ አሽከርካሪዎች፣ መምህራን እና የሕክምና ባለሙያዎች ላይ የሚያደርግ ሲሆን፤ በእነዚህ የሙያ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ወገኖች በሥራቸው መካከል ተገቢውን እረፍት የሚያደርጉበት የማረፊያ ስፍራዎች እንደሚዘጋጁላቸው ተመላክቷል።
ይህንን ሀገራዊ ንቅናቄ በስፋት ለማስረጽም የማኅበራዊ ሚዲያ እንቅስቃሴዎችን (የቲክቶክ ውድድርን ጨምሮ)፣ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ማስታወቂያዎችን፣ የህዝብ መድረኮችን እና አጫጭር ፊልሞችን ያካተቱ የተለያዩ የቅስቀሳ ሥራዎች እንደሚከናወኑ ተገልጿል።

❤5
Forwarded from Kelemat Ads
🤔 AIን ፎቶ ለመስራት ብቻ እየተጠቀምክበት ነው?
ጥያቄ ለመጠየቅ፣ ጽሑፍ ማስተካከል፣ መረጃ መፈለግ… እነዚህን ሁላችንም እየሠራን ነው
ግን AIን ተጠቅመህ ሶፍትዌር መገንባትና የ business ችግሮችን መፍታትስ? 👀
ይህም የAI ሌላ ገጽታ ነው
እነዚህን ክህሎቶች ለራስህ ፕሮጀክቶች ወይም ለደንበኞች የሚያገለግሉ መፍትሔዎችን ለመገንባት መጠቀም ትችላለህ
🚀 Oriix AI — 3ኛ ዙር ስልጠና
➤ በAI ሶፍትዌርና ድረ-ገጾችን build ማድረግ ተማር
➤ የገነባኸውን እንዴት ለደንበኞች ማቅረብና ዋጋ ማውጣት እንደምትችል ተማር
📅 ምዝገባው እስከ October 30, 2026 ክፍት ነው።
👉 ዝርዝሩን እዚህ ተመልከት፦ https://oriix.net/?utm_source=kelemat&utm_medium=referral&utm_campaign=thirdcohort
📞 0957323634

🎁 ተጨማሪ ጥቅሞች
• የግል one to one mentorship
• የ20,000+ የኢትዮጵያ ቢዝነሶች ዝርዝር
• ለፕሪሚየም AI tools በብር የመክፈያ አማራጭ
📅 ምዝገባው እስከ October 30, 2026 ክፍት ነው።
👉 ዝርዝሩን እዚህ ተመልከት፦ https://oriix.net/?utm_source=kelemat&utm_medium=referral&utm_campaign=thirdcohort
📞 0957323634
❤5🥰1
🔶«ምን እግር ጣላት?!» መጽሐፍ ነገ ይመረቃል
በደራሲ ደሳለኝ ግርማ (ዲደስ) የተዘጋጀው «ምን እግር ጣላት?!» የተሰኘ አዲስ የልብወለድ መጽሐፍ ነገ ቅዳሜ፣ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም. በይፋ እንደሚመረቅ ተገለፀ።
በአዲስ አበባ በሚገኘው በወመዘክር (የብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ባለስልጣን) አዳራሽ በሚካሄደው በዚህ የመጽሐፍ ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ ደራሲና መምህር ኃይለመለኮት መዋዕል፣ አርቲስት ሥዩም ተፈራ እንዲሁም ንግሥት ሙለጌታን ጨምሮ በርካታ የስነ-ጽሁፍ አፍቃሪያን፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የጥበብ ሰዎች እንደሚታደሙ ተገልጿል።
ከሰዓት በኋላ ከ8፡30 እስከ 10:00 በሚቆየው በዚህ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ የመጽሐፉ ምረቃ ከማካሄዱ ባሻገር ታዋቂው ሠዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ የሚዘከር ሲሆን፣ ከአኩስቲክ ባንድ ጋር የተቀናጀ የሙዚቃና የጥበብ ዝግጅት ለታዳሚዎች እንደሚቀርብ ታውቋል።
ለተጨማሪው:
Telegram: https://t.me/EventAddis1
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100083170462851
በደራሲ ደሳለኝ ግርማ (ዲደስ) የተዘጋጀው «ምን እግር ጣላት?!» የተሰኘ አዲስ የልብወለድ መጽሐፍ ነገ ቅዳሜ፣ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም. በይፋ እንደሚመረቅ ተገለፀ።
በአዲስ አበባ በሚገኘው በወመዘክር (የብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ባለስልጣን) አዳራሽ በሚካሄደው በዚህ የመጽሐፍ ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ ደራሲና መምህር ኃይለመለኮት መዋዕል፣ አርቲስት ሥዩም ተፈራ እንዲሁም ንግሥት ሙለጌታን ጨምሮ በርካታ የስነ-ጽሁፍ አፍቃሪያን፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የጥበብ ሰዎች እንደሚታደሙ ተገልጿል።
ከሰዓት በኋላ ከ8፡30 እስከ 10:00 በሚቆየው በዚህ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ የመጽሐፉ ምረቃ ከማካሄዱ ባሻገር ታዋቂው ሠዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ የሚዘከር ሲሆን፣ ከአኩስቲክ ባንድ ጋር የተቀናጀ የሙዚቃና የጥበብ ዝግጅት ለታዳሚዎች እንደሚቀርብ ታውቋል።
ለተጨማሪው:
Telegram: https://t.me/EventAddis1
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100083170462851
🔶 "ወመዘክር" የስያሜ ማሻሻያ አደረገ
"የኢትዮጵያ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት" በሚል ስያሜ ሲጠራ የቆየው ወመዘክር ስሙን ወደ "የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት ባለሥልጣን" ቀይሯል።
ይህም የተቋሙ ስም እና መዋቅራዊ አደረጃጀት በዐዋጅ ቁጥር 1440/2019 መሠረት እንደፀደቀ ተቋሙ አስታውቋል።
የስያሜው ለውጥ ተቋሙ የነበረውን የአሠራር ወሰን በማስፋት፣ መዋቅሩን እስከ ታችኛው የሥራ ክፍል ድረስ ለማዘመን እና ለማጠናከር ምቹ ሁኔታን እንደሚፈጥር ተገልጿል።
ሕጋዊ ሥልጣንን፣ መዋቅርን፣ ሠራተኛን፣ ማንነትን፣ ዲጂታል ሥርዓትን እና ከአጋሮች ጋር ያሉ ስምምነቶችን እንዲሁም ውሎችን ኹሉ በአንድ ጊዜ የሚነካ ለውጥ ነው ተብሏል።

😁6❤4🤡3🥰1👏1🤔1👌1
Event Addis Media
Photo
🔶አደይ ኮንቴምፖራሪ የጥበብ ሽልማት ተካሄደ
በኢትዮጵያ የኮንቴምፖራሪ ጥበብን ለማበረታታትና ለባለሙያዎች ዕውቅና ለመስጠት የተዘጋጀው "አደይ ኮንቴምፖራሪ የጥበብ ሽልማት" የመጀመሪያ ዙር የሽልማት ሥነ ሥርዓት ፤ ጥቅምት 7 2019 ዓ፣ም በዓድዋ ድል መታሠቢያ ሙዚየም ተካሄደ።
በ19 ዘርፎች ለጥበብ ባለሙያዎች እውቅና ተሰጥቷል።ከዋናው የሽልማት ዝግጅት በተጨማሪም የሥዕል ዐውድርዕይ፤ የሰርከስ ትርዒት፤የፋሽን ሾውን ጨምሮ የተለያዩ ትርዒቶች ለታዳሚያን ቀረበዋል።
የመጀመሪያው “አደይ ኮንቴምፖራሪ አርት አዋርድ” የሽልማት ሥነ-ሥርዓት አሸናፊዎች እና የህይወት ዘመን ተሸላሚዎች ሙሉ ዝርዝር
👉በምርጥ የሙዚቃ አቀናባሪነት አሸናፊ -ዲጄ ደስ
👉በምርጥ የሴት ዘፋኝ ዘርፍ አሸናፊ -ሳሌሚያ
👉በምርጥ የወንድ ዘፋኝ ዘርፍ አሸናፊ -ሳሞን ዜማስ
👉 በምርጥ ዲጄ ዘርፍ አሸናፊ -ዲጄ ቲተም
👉በምርጥ ባለራዕይ ሙዚቀኛ ተሸላሚ -ሃዲንቆ
2 በኮቴንፖራሪ ቪዧል አርት/ ዕይታ ጥበብ ዘርፍ (3 ንዑስ ዘርፎች)
👉በምርጥ ሰዓሊ ዘርፍ አሸናፊ - እያዩ ገነት
👉በምርጥ ቀራፂ ዘርፍ አሸናፊ - ተፈሪ መኮንን
👉በምርጥ ራዕይ ሽልማት አሸናፊ - ያቡ አርትስ
3)በኮንቴምፖራሪ ሰርከስ ዘርፍ (በ 5 ንዑስ ዘርፎች)
👉በምርጥ ሰርክስ ዳይሬክተር ዘርፍ አሸናፊ -ፍፁም መሳይ
👉በምርጥ ሰርከስ አሰልጣኝ ዘርፍ አሸናፊ -በሃይሉ ዮሴፍ
👉ምርጥ ሴት ሰርከስ ትርዒት አቅራቢ ዘርፍ አሸናፊ -ቤተልሔም ዳዊት
👉ምርጥ ወንድ ሰርከስ አቅሪቢ ዘርፍ -ዳግም አይተንህ
👉የሰርከስ ዘርፍ የህይወት ዘመን ተሸላሚ -አወቀ እምሩ
4. በኮንቴምፖራሪ ፋሽን ዘርፍ (በ4 ንዑስ ዘርፎች)
👉በምርጥ ባለራዕይ ሞዴል ተሸላሚ - ሩት ይርጋለም
👉በምርጥ ሴት ሞዴል ዘርፍ አሸናፊ -ሰላማዊት ፅሩይ
👉በምርጥ ወንድ ሞዴል ዘርፍ አሸናፊ -ዘላለም ተድላ
👉በምርጥ ዲዛይነር ዘርፍ አሸናፊ - ፍቅርተ አዲስ
5 )በኮንቴምፖራሪ ዳንስ ዘርፍ (በ5 ንዑስ ዘርፎች)
👉በምርጥ ዳንስ ኬሮግራፈር ዘርፍ አሸናፊ -ሲሳይ ተካልኝ (ሲስኮ)
👉በምርጥ ሴት ተወዛዋዥ ዘርፍ አሸናፊ -መቅደስ ደሳለኝ
በምርጥ ወንድ ተወዛዋዥ ዘርፍ አሸናፊ - ኤልያስ ሽኩር (ኤርሚ ላስታ)
👉የዳንስ ዘርፍ የህይወት ዘመን ተሸላሚ - ታደሰ ወርቁ
👉ምርጥ ባለራዕይ ኬሮግራፊ ተሸላሚ -ልጅ ተመስገን መለሰ
6 ) በኮንቴምፖራሪ አጭር ፊልም ዘርፍ
በምርጥ አጭር ፊልም ዘርፍ አሸናፊ -ሲሳይ መለሰ
7. የአደይ ኮንቴምፖራሪ አርት አዋርድ የህይወት ዘመን ተሸላሚዎች
👉ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን
👉የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ
👉መርሄ ተውኔት ጋሽ አባተ መኩርያ

❤2
🔶"ምስጠት - The Listening Room"
የሥነ-ጽሑፍ፣ የሙዚቃ እና የኪነ-ጥበብ አፍቃሪያንን የሚያገናኝ "ምስጠት - The Listening Room" የተሰኘ አዲስ መድረክ ተዘጋጅቷል።
በዚህ ዝግጅት ላይ ማሎ ተጋባዥ እንግዳ ሲሆን መካኒሳ ሲዶ ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ጃዝ ኮፊ ጥቅምት 11 2019 ዓ.ም ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ ይካሄዳል።
የመግቢያ ዋጋው 400 ብር መሆኑ ተገልጿል።