Forwarded from Kelemat Ads
የቴሌግራም ቻናል ባለቤት ከሆኑ እና ከ850 በላይ ሰብስክራበር ካለዎት ማስታወቂያዎችን በቻናሎ ላይ በመልቀቅ በቀላሉ ገንዘብ ያግኙ።
ከ 120+ በላይ ቻናሎች አብረውን እየሰሩ ነው፡፡
only for Ethiopian Based Telegram Channels.
Payment With Telebirr
Register on kelemat Ads & Start immediately
Interested?
👉 Contact us for registration @temaripath

❤2
🔶የዕድሜ ደመራ መጽሐፍ ተመረቀ
የደራሲት፣ መምህርትና ጋዜጠኛ ውድአላት ገዳሙ ተሻለ የዕድሜ ደመራ መጽሐፍ በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በድምቀት ተመርቋል።
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የደራሲቷ የቅርብ ዘመዶች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና በርካታ የጥበብ ወዳጆች ተገኝተዋል። ይህ መጽሐፍ የውድአላት ገዳሙ ተሻለን የሕይወት ትውስታዎችንና የልጅነት ጉዞዎችን የሚዳስስ ነው።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1

❤8🙏1
🔶 ኢትዮጵያ ሆቴል ሊፈርስ ነው
ታሪካዊው ኢትዮጵያ ሆቴል ሙሉ በሙሉ ሊፈርስ እንደሆነ ፎርቹን ጋዜጣ ዘግቧል፡፡
እንደዘገባው በአሁኑ ወቅት ከሆቴሉ ጀርባ የሚገኙት ቦታዎችና ግንባታዎች በመፍረስ ላይ ሲሆኑ ሆቴሉ እስከሚቀጥለው ጥቅምት ፈርሶ የሚጠናቀቅ ይሆናል ተብሏል።
ይህ ሆቴል የሚፈርሰው በምትኩ ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ሊሰራበት ነው፡፡ የሆቴሉ ባለቤት የሆነው ቢኬ ግሩፕ ከመንግስት ከገዛው በኋላ የማስፋፊያ ስራ ወዲያውኑ የጀመረ ሲሆን ከይዞታው 4000 ካሬ ሜትር በተጨማሪ በ5500 ካሬ ሜትር ላይ ትልቅ ህንፃ የመገንባት እቅድ እንዳለው አስታውቆ ነበር፡፡
ከመነሻው እቅዱ ባለ63 ፎቅ ህንፃ የመገንባት ቢሆንም ...ተጨማሪውን ያንብቡ:-https://t.me/NorRadio1/309

😢22🤬5😭5❤4👍1
Forwarded from ይማሩ - Yimaru
እንግሊዝኛን መናገር በመቻልህ ብቻ ብዙ የውጪ ዕድሎች እያመለጡህ ነው!
በየቀኑ 10 ደቂቃ ብቻ ተለማመድ፣ የመናገር ችሎታህን አሻሽል እና በራስ መተማመን ጨምር።
ዛሬ ጀምር። ነገ በልበ ሙሉነት ተናገር!
✅ Free Video Lessons
✅ Free Conversation Practice
✅ Expert Guidance & Practice Materials
To download our app:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app
For any help and enquiries:
Call: 0946396655
Telegram: @yimarusup
Telegram channel: https://t.me/yimaru

❤3👏1🤔1
🔶"ለድምጽ ብክለት የሚጣለው ቅጣት ትንሹ 5 ሺህ ብር፤ ትልቁ ደግሞ 25 ሺህ ብር ነው"
አዲስ አበባ የድምጽ ብክለት በሚፈጥሩ ተቋማት ላይ ከበድ ያለ ቅጣት ልትጥል ነው
አዲሱ መመሪያ የበለጠ አስተማሪ እና አጥፊዎችን ቆንጠጥ የሚያደርግ ነው ተብሏል፡፡
በአሁኑ ወቅት ለድምጽ ብክለት የሚጣለው ቅጣት ትንሹ 5 ሺህ ብር፤ ትልቁ ደግሞ 25 ሺህ ብር ነው፡፡
በ2018 በጀት ዓመት 12,376 አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ የድምጽ ብክለት ቁጥጥር ተደርጓል፦
3,116 አገልግሎት ሰጪዎች የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል፣ 28 ታሽገዋል፣ ከተላለፈ የገንዘብ ቅጣት 140,000 ብር ተሰብስቧል፡፡
የቅጣት እርከኑን በአዲስ አበባ ለመተግበር የሚያስችለው አዲስ ረቂቅ መመሪያ ለከተማ አስተዳደሩ ፍትሕ ቢሮ መላኩን የሀገር ውስጥ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ ዘግቧል።

❤12😁2🙏1
🔶የወዳጅነት ፓርክ
ባለፉት አራት ዓመታት 1 ቢሊዮን ብር ገቢ አገኘ
የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገቢ ማስገኘቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
በአዲስ አበባ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት ስምንት ዓመታት በመደመር መንግሥት ከተገነቡት የመጀመሪያዎቹ ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው የሕዝብ መገልገያ ቦታዎች አንዱ መሆኑን ዐቢይ አህመድ ጠቅሰዋል።
ፓርኩ ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ያስገኘ መሆኑን በመጥቀስ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሥራ ዕድሎችንና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ፈጥሯል ሲሉም አስፍረዋል።

❤10👎7🥴1
🔶3ኛው ‘አዲስ ኬክ እና ቤክ ኤክስፖ’ ይካሄዳል
በኤክስፖው ላይ ታዋቂ ካፌዎች፣ ዳቦ ቤት እና ኬክ ቤቶች እንዲሁም የኬክ ጥሬ ዕቃ አቅራቢዎች ይሳተፋሉ።
በተጨማሪም የተለያየ ባለሙያ ሼፎች ስለ ኬክ አሰራር እና የዘርፉን አዳዲስ ነገሮች ትምህርት እና ልምድ ይሰጣሉ።
እንዲሁም የተለያዩ ጌሞች፣ የሼፎች ውድድሮች እና ለታዳሚዎች የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ውድድሮች መዘጋጀታቸውን አዘጋጆቹ ለአራዳ አስታውቀዋል።
3ኛው ‘አዲስ ኬክ እና ቤክ ኤክስፖ’ addis cake and bake expo ከነሐሴ 15 እስከ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር ይካሄዳል።
መግቢያው በነፃ በመሆኑ ታዳሚዎች ይህን ልዩ ኩነት እንዲታደሙ ጥሪ ቀርቧል ሲል አራዳ ኤፍ ኤም ዘግቧል።

❤12🥰1
🔶ሀሰተኛው ሞትና የቀብር ሥነ-ሥርዓት
በቻይና ሁናን ግዛት ሰክሮ በማሽከርከሩ የሚጠብቀውን የሕግ ተጠያቂነት ለማምለጥ የሐሰት ሞትና የቀብር ሥነ-ሥርዓት ያዘጋጀው ወጣት በቁጥጥር ሥር ዋለ።
ሲ የተባለው ግለሰብ የሕግ ተጠያቂነትን ለማምለጥ ሲል ከቤተሰቡ ጋር በመተባበር የሐሰት የቀብር ሥነ-ሥርዓት መፈጸሙን ፖሊስ ይፋ አድርጓል።
ግለሰቡ ቀደም ሲል ያለ መንጃ ፈቃድ በስካር በማሽከርከር ሁለት ጊዜ የተያዘ ሲሆን፣ ለሦስተኛ ጊዜ በተመሳሳይ ጥፋት በመያዙ ምክንያት የሚጠብቀውን የእስራት ቅጣት በመፍራት በዋስ ከተለቀቀ በኋላ ከሀገር ለማምለጥ አቅዷል።
በመቀጠልም ሲ እና ቤተሰቦቹ አስቀድመው የሬሳ ሣጥን በመግዛት ዕቅዳቸውን መተግበር ጀምረዋል።
ፖሊስ እንዳወጣው መረጃ፤ አቶ ሲ በመድኃኒት መጠን ማለፍ ምክንያት እንደሞተ ለማስመሰል ባዶ የመድኃኒት ብልቃጦችን በቤቱ በመበተን፣ እስትንፋስን የመያዝ ልምምድ በማድረግና የሰውነት ሙቀትን የሚቀንሱ መሣሪያዎችን በመጠቀም የሐሰት ሞቱን አስመስሏል።
የቀብር ሥነ-ሥርዓቱ በተካሄደበት ዕለትም እናቱና አያቱ የሲ ፊት በመድኃኒቱ ምክንያት ተበላሽቷል የሚል ምክንያት በመስጠት ፊቱን በጨርቅ ሸፍነው ቀብሩን ፈጽመዋል። የቀብሩ ሥነ-ሥርዓት በሚከናወንበት ወቅት ግን ግለሰቡ ወደ ሌላ ግዛት በማምለጥ ላይ ነበር።
የፖሊስ አባላት ድራማውን በቀላሉ ሊደርሱበት የቻሉት የሬሳ ሣጥኑ ግለሰቡ ከመሞቱ በፊት በመገዛቱ፣ የሕክምና እርዳታ ወይም ፖሊስ ባለመጠራቱ፣ የሞት ምስክር ወረቀት ባለመኖሩና የክትትል ካሜራዎች እንዲሁም የባንክ እንቅስቃሴዎች ግለሰቡ በሕይወት መኖሩን በማረጋገጣቸው ነበር።
በክትትሉም ግለሰቡ በቁጥጥር ሥር ውሎ የ5 ወራት የእስራት ቅጣትና የ20 ሺህ ዩዋን የገንዘብ መቀጮ ተጥሉበታል።
©️ቻናል ዋን

😁12❤2😱1💯1
🔶ዓለም አቀፉ የወጣቶች ቀን በድምቀት ተከበረ
"የወጣቶች ቀን፣ የበጎ ፈቃደኝነት እና የተለያዩ እድሎች” በሚል መሪ ቃል በብሪቲሽ ካውንስል አዳራሽ የተዘጋጀው የ2026 ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።
በ'ስዊት ላይፍ ፎር ኦል' (Sweet Life For All) ዋና አዘጋጅነት፣ ከብሪቲሽ ካውንስል፣ ከኢትዮጵያ የብሪታንያ ኤምባሲ እና ከቲኤች group (TH Group) ጋር በመተባበር በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ታዳጊ ተማሪዎች ወጣቶች ተሳታፊ ሆነዋል።
መድረኩ ወጣቶች የሚማሩበት፣ የሚወያዩበት፣ ትስስር የሚፈጥሩበት እና ተስፋ የሚያንፁበት አጋጣሚን ፈጥሯል።
በበዓሉ አከባበር ላይ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከአዲስ አበባ ወጣቶች ስፖርት ቢሮ፣ ከብሪቲሽ ካውንስል እንዲሁም ከብሪቲሽ ኤምባሲ የተወከሉ እንግዶች እንዲሁም የሲቪል ማህበራት መሪዎች የተገኙ ሲሆን፣ የወጣቶች ድምፅ የፕሮግራሙ ዋና ማዕከል ሆኖ ውሏል።
በወጣቶች የበጎ ፈቃደኝነት አገልግሎት ዙሪያ ያተኮረ አሳታፊ እና አበረታች ውይይት ተካሂዷል።በስደት እና ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ገለፃ ተደርጓል።
በወጣቶች የተዘጋጁ ኤግዚቢሽኖች የቀረቡ ሲሆን፣ አወንታዊ የሥራ ትስስሮችም ተፈጥረዋል።ይህ መድረክ ወጣቶች ማህበረሰባቸውን የማገልገል እና ለማህበራዊ ችግሮች መፍትሔ የማፍለቅ ከፍተኛ አቅም እንዳላቸው በተግባር ያሳየ እንደነበር ተገልጿል።

😁8❤2
Forwarded from Kelemat Ads
. የቻናል ጥቆማ
የህይወት እይታዎን ማሻሻል ከፈለጉ ይህ ቦታ ለእርስዎ ነዉ፤ ይቀላቀሉ !
@Seidendre
የሚያጋጥሙንን ክስተቶች መወሰን እና መቆጣጠር ባንችልም ስሜታችንን እና አፀፋችንን መቆጣጠር ግን በእጃችን ነዉ።
Rise Daily — Where great minds are built through daily discipline !
📌 Join: @SeidEndre
🚀Share: @SeidEndre

👎4💯4❤1
🔶አሻም ቲቪ በፍርድ ቤት ክርክር ተሸነፈ
አሻም ሚዲያ ትሬዲንግ የሰራተኞቹን የ4 ወር ያልተከፈለ ደሞዝ ሳይከፍል ተቋሙን መዝጋቱን ተከትሎ፣ የቀድሞ ሰራተኞቹ ባቀረቡት ክስ ፍርድ ቤት የሰራተኞቹን አሸናፊነት የሚገልፅ ውሳኔ አስተላልፏል።
ሰራተኞቹ መብታቸውን ለማስከበር ላለፉት 6 ወራት በፍርድ ቤት በጽናት ሲከራከሩ የቆዩ ሲሆን፣ ፍርድ ቤት ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረትም ተቋሙ ለሠራተኞቹ ያልከፈላቸውን ደሞዝ እና ተያያዥ ጥቅማጥቅሞች እንዲከፍል የሚያስገድድ ውሳኔ ወስኗል።
ይህ ውሳኔ በሚዲያ ዘርፉ ውስጥ የሚሰሩ ባለሙያዎችን የሰራተኞችን መብትና ጥቅም ለማስከበር ትልቅ ማሳያ የሚሆን ሲሆን፣ ተቋማት የፋይናንስ ፈተና ቢገጥማቸው እንኳ የህግና የውል ግዴታቸውን መወጣት እንዳለባቸው ግልፅ መልእክት አስተላልፏል።

❤20👍7
🔶የቅዳሜ ገበያ ባዛር ጥሪ
ዚ አርባን ሴንተር (The Urban Center) በቅርቡ በሚያዘጋጀው "ቅዳሜ ገበያ" በተሰኘው የባዛር መርሃ ግብር ላይ ምርትና አገልግሎታቸውን ማቅረብና መሸጥ የሚፈልጉ ባለሙያዎችና ነጋዴዎች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቀረበ።
በዚህ ባዛር ላይ በእጅ የተሰሩ የጥበብ ስራዎች፣ የፋሽንና የጌጣጌጥ ውጤቶች፣ የምግብና የመጠጥ ዓይነቶች፣ የውበትና የጤና መጠበቂያዎች፣ የቤት ውስጥ ጌጣጌጦች እንዲሁም መጻሕፍት፣ ስዕሎች፣ እፅዋትና የጽሕፈት መሣሪያዎችን የሚያቀርቡ አካላት መሳተፍ ይችላሉ።
ለአንድ ሙሉ ቀን የጠረጴዛ ኪራይ ክፍያ 3,000 ብር ሲሆን፣ ፍላጎቱ ያላቸው ተሳታፊዎች እስከ ሰኞ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም (August 24) ድረስ መመዝገብ እንደሚችሉ ታውቋል።
ፍላጎት ያላቸው ነጋዴዎችና አቅራቢዎች
https://forms.gle/mwcJSuxg55pGpHjr8
በሚለው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ።

❤2😁1
🔶በመኰንን ሸገኔ ስም ሽልማት ሊሰጥ ነው
በርካታ ተማሪዎችን ባፈሩት ፣ ከ 50 አመት በፊት ሕይወታቸው ባለፈው በመምህር መኮንን ሸገኔ ስም ሽልማት ሊሰጥ ነው።
የአርአያ ሰው ሽልማት ፋውንዴሽን ፕሬዚዳንት ዲያቆን ፍሬው ሰይፉ ለተወዳጅ ሚድያ እንደተናገሩት በየዓመቱ በሚሰጠው የአርአያ ሰው ሽልማት ላይ ዘንድሮ የፊታችን ነሐሴ 16 2018 ዓ.ም በሚደረገው ሥነ ሥርዓት ሽልማቱ መታሰቢያ የተደረገው ለመምህር መኮንን ሸገኔ ነው ብለዋል። በተጨማሪም በየአመቱ 'የመኮንን ሸገኔ ሽልማት' በሚል ዘርፍ ለተለያዩ ሰዎች እውቅና እንደሚሰጥ ታውቋል።
የአባቷን ታሪክ በማፃፍና ለቁምነገር እንዲበቃ በማድረግ የአንበሳውን ድርሻ የተወጣችው ልጃቸው ካቢው መኮንን ሸገኔ ስትሆን የዛሬ አመት በሰኔ 2017 መኮንን ሸገኔ የሀገር ባለውለታ" የሚል መጽሐፍ በዕዝራ እጅጉ ተፅፎ መመረቁ ይታወቃል።

❤5👍3
🔶"የኢንተርቴይንመንት ቢዝነስ ወርክሾፕ"
በኪነጥበብና በኢንተርቴይንመንት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች ክህሎታቸውን ወደ ስኬታማ የንግድ ሥራ እንዲቀይሩ የሚያግዝ "የኢንተርቴይንመንት ቢዝነስ ወርክሾፕ" በፒያሳው ክሬቲቭ ሀብ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ።
ከነሐሴ 25 እስከ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በፒያሳው ክሬቲቭ ሀብ (Creative Hub) በሚካሄደው በዚህ የአምስት ቀናት የሥልጠና መርሃ ግብር ላይ
ተፎካካሪነትን ማሳደግና ዕድሎችን ማስፋፋት፣ ታለንትን ወደ ተዋጣለት ቢዝነስ መለወጥ፣ የራስን የጥበብ ብራንድ መገንባት፣ ከስፖንሰሮችና ከአጋር ድርጅቶች ጋር ውጤታማ የሥራ ግንኙነት መፍጠር በሚሉና በሌሎች መሠረታዊ የዘርፉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ተደርጎ ሥልጠና የሚሰጥ ይሆናል።
በሥልጠናው ላይ ለመሳተፍና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ፍላጎት ያላቸው አካላት በስልክ ቁጥር 0911 36 55 96 በመደወል መመዝገብ እንደሚችሉ አዘጋጆቹ አስታውቀዋል።

❤3
Forwarded from Kelemat Ads
የኤቲኤም (ATM)፣ የመታወቂያ እና የሌሎች ካርዶችዎ ብዛት ኪስዎን እያጨናነቀው ተቸግረዋል?
💳 ካርዶችዎን በቀላሉ አውጥተው ለመጠቀም
🔓 ኤቲኤምዎን ከዲጂታል ስርቆት (RFID) ለመጠበቅ
💯 ለማንኛውም ኪስዎ ተስማሚና ቀጭን ሆኖ የተሰራ
💪 ከጠንካራ አልሙኒየም የተመረተ
🎁 ለወዳጅዎ ስጦታ አድርገው ቢሰጡት የሚያኩራዎ
ዘመናዊ፣ ቀጭን እና ደህንነቱ የተጠበቀ — ለዕለታዊ አጠቃቀም የተሰራ ፕሪሚየም ዋሌት
💰 ዋጋ: 1,499 ብር
📩 ለትዕዛዝ እና ለተጨማሪ መረጃ:
📞 ስልክ: +251939593929
📲 ቴሌግራም: @Jaysonder
"አዳዲስ ዎሌቶች ሲገቡ ቶሎ እንዲደርስዎት በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ"
ይቀላቀሉን: @foldandcarry

❤7🤣5👏3
Forwarded from Kelemat Ads
በእንቅስቃሴ ውስጥ ደስተኛ እንሁን፤ እየተንቀሳቀስን እንተዋወቅ!
የስፖርት፣ ሩጫ እና የሰውነት እንቅስቃሴ events የሚመቾት ከሆነ ይቀላቀሉን፤ አብረን ዘና እያልን ጤንነታችንን እንጠብቅ፣ በዛውም አዳዲስ ሰዎችን እንተዋወቅ!
ለበለጠ መረጃ የፕሮግራሙን አዘጋጆች ያግኙ፡
📲 በቴሌግራም ይቀላቀሉን፡ @wellcircle
🌐 ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ wellcircle.et

• https://www.instagram.com/vahetilbian
• https://www.instagram.com/boleburners/
• https://www.instagram.com/satenaw_runclub/
📞 0947537473 (ብርቱሰው)
📲 በቴሌግራም ይቀላቀሉን፡ @wellcircle
🌐 ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ wellcircle.et
❤5
Forwarded from Kelemat Ads
🚨 ARE YOU READY, ADDIS ABABA? 🎓
Only 2 DAYS LEFT to explore Amity University scholarship opportunities and Bachelor’s degree programs!
📅 August 22 & 23 (የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ)
📍 Harmony Hotel, Addis Ababa
Explore programs in:
💻 Computer Science & IT
⚙️ Engineering
✈️ Aerospace
🏛 Architecture
💼 Business
🧬 Biotechnology
🧠 Psychology
➕ And more!
⚠️ Don’t miss your chance to explore your scholarship options in person!
🔗 Register now: https://forms.gle/6LfD4Zhx4oUvbYfcA
🔥 August 22 & 23. Be there!

👏1