"ሺ ዊንስ" የተሰኘ በአይነቱ ልዩ የሆነ የእግር ኳስና የሴቶችን አቅም ማጎልበት ላይ ያተኮረ ፕሮግራም መካሄድ ጀመሯል፡፡
የኢንግሊዝ ኤምባሲ፣ ከአዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ እና ኤን ዜድ ኮምኒኬሽንስ ጋር በመሆን ለዚህ ፕሮጀክት እውንነት በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡
ለአምስት ቀናት በሚካሄደው በዚህ ፌስቲቫል በአዲስአበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ ያሉ ወጣት ሴቶችን በማሰባሰብ በእግር ኳስ ውድድሮች ፣በአመራርነት፣ራስን በማብቃት ላይ ስልጠና ይሰጣል በተያያዘም የስልጠና ሞጁል ለሰልጣኞች በአማርኛ ተዘጋጅቶ ተስጥቷል፡፡
አርአያ የሚሆኑ ሴቶችም ተሞክሯቸውን የሚያካፍሉ ይሆናል፡፡ በዚህ ፕሮጀክት ከ10ሺህ በላይ ሴቶችን ለመድረስ ታቅዷል፡፡
በዚህም የአመራር ብቃታቸው እንዲጎለብት፣ በራስ መተማመናቸው እንዲጨምር በማድረግ በግልና በስራ ህይወታቸው አዲስ በሮች እንዲከፈቱ የሚያደርግ ይሆናል።
የእግኳስ ውድድሩ ስምንት ቡድኖችን የሚያካትት ሲሆን በዚህ አሰልጣኞች ባለተሰጠኦችን እንዲለዩ የሚያስችላቸው ይሆናል፡፡ ቡድኖቹ የአስፈላጊ ቁሳቁስ ልገሳ የሚደረግላቸውም ይሆናል፡፡
ለዚህም ዓላማ ከሀገረ እንግሊዝ በ2013 ከዊጋን አትሌቲክ ጋር የኤፍ.ኤ ካፕ ሻምፒዮን በሆነው ኤመርሰን ቦይሴ የተመራ 3 ኢንተርናሽናል የአሰልጣኞች ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል።
የአሰልጣኝነት ስልጠናዎችን ይካሄዳሉ፣ ከ17 አመት በታች ያሉ ወጣት ሴት ባለተሰጥኦዎችን የመለየት ስራም የሚካሄድ ይሆናል፡፡
ሺ ዊንስ እሷ ስታሸንፍ እኛም እናሸንፋለን በማለት በኢትዮጵያ የጾታ እኩልነት ፣ የወጣቶች አቅም መጎልበትና የሴቶች ስፖርት እድገት ቁርጠኝነት ላይ አበክሮ ይሰራል፡፡
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1

❤2👍1
📌 በ50 ብር 50 ፊልሞችን ይመልከቱ
የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል መካሄድ ጀምሯል።
በዚህ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ የፌስቲቫሉ ዳይሬክተር ይርጋሸዋ ተሾመ ባስተላለፉት መልዕክት የዘንድሮው ፌስቲቫል"50 ፊልም፣በ50 ብር" በሚል መርሐግብር የሚሰናዳ ሲሆን፣ አንድ ሰው በ50 ብር ከቴሌ ብርና ዳሽን ሱፐር አፕ በሚቆርጠው አንድ ቲኬት ብቻ 50 ፊልሞችን መመልከት የሚችልበት ምቹ የጥበብ ድግስ ነው፡፡
በፌስቲቫሉ ላይ ከሚሳተፉ ፊልሞች መካከል ቀንጃ፣ጀቢና፣ ማንዘንድ፣ዳናሽ ፣እንዴት ልሁን ገመሀልያ ፣ ታስፈልገኛለህ ፣ጭረት ፣አለሁ፣የቀለም ጨዋታ፣ከባድ ማፍያ ፣ሣማ
እና ቀያይ ቀምበጦች ናቸው ።
ፊልሞችን መመልከት የሚፈልጉ ተመልካቾች ፍላሚጎ በሚገኘው አዲሱ የህፃናትና ወጣቶች አርት ኮምፕሌክስ በመገኘት መመልከት ይችላሉ።

❤7👍2
📌የልጆች ንባብ ፌስቲቫል በድሬድዋ!
ኢትዮጵያ ሪድስ ከፈረንሳይ ኤምባሲና ከአሊያንስ ኢትዮ- ፍራንሲስ ጋር በመተባበር እንደ ከ ዚህ በፊቱ የልጆች ንባብ ፌስቲቫል በድሬደዋ ከተማ አካሄደ ፡፡
"የልጆች ንባብ ላይ እና ሁለንተናዊ ዕድገት ላይ በማተኮር የተሻለ ትውልድ እንፍጠር " በሚል መሪ ቃል ለሁለት ተከታታይ ቀናት አሊያንስ-ኢትዮ ፍራንሲስ ድሬደዋ ግቢ ዉስጥ የተካሄደው የልጆች ንባብ ፌስቲቫል በልዩ ልዩ ሁነቶች የደመቀ ሲሆን ልጆች በታዋቂዋ አለም ጸሃይ ወዳጆ የተጻፈዉን ጣይቱ ብጡል የተሰኘውን መጽሃፍ ጨምሮ ሌሎች የተለያዩ መጥሃፍትን በማንበብ ፣ ያነበቡትን መልሶ በመተረክ እና በመወያየት፣ሥዕል በመሳል ፣ ተረት እን የተለያዩ ታሪኮችን በማድመጥ ፣ ግጥም በማንበብ ፣ የጥያቄ እና መልስ ውድድር በማድረግ እና በተለያዩ ንባብን በሚያበረታቱ እና በሚያዝናኑ ክንዋኔዎች አሳልፈዋል፡፡
አሸናፊ ተማሪዎች የተለያዩ መጽሃፍቶችን በአሊያንስ ድሬዳዋ እና በኢተዮጵያ ሪድስ ተሸልመዋል፡፡
በቦታው ከ10 የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ተማሪዎች የተገኙ ሲሆን በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የልጆች ካራክተር የሰራው ታዋቂው ኮሜዲያን አስረስ በቀለ ልጆችን እንዲያነቡ የሚመክር እና የሚያዝናኑ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን አቅርቧል፡፡

❤5
📌"ላለመኖር መወለድ" መጽሐፍ ለንባብ በቃ
በደራሲ ጥበቡ አወቀ የተጻፈው "ላለመኖር መወለድ" የተሰኘ ልቦለድ መጽሐፍ ዛሬ ሕዳር 17 2018 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ ለአንባቢያን ቀርቧል።
"ላለመኖር መወለድ" መጽሐፍ ረጅም ልቦለድ ሲሆን በ162 ገፆች ተቀንብቦ በ400 ብር የጀርባ ዋጋ ለገበያ ቀርቧል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
በደራሲ ጥበቡ አወቀ የተጻፈው "ላለመኖር መወለድ" የተሰኘ ልቦለድ መጽሐፍ ዛሬ ሕዳር 17 2018 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ ለአንባቢያን ቀርቧል።
"ላለመኖር መወለድ" መጽሐፍ ረጅም ልቦለድ ሲሆን በ162 ገፆች ተቀንብቦ በ400 ብር የጀርባ ዋጋ ለገበያ ቀርቧል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
👍13🥰1
📌"በያይነት" የኪነጥበብ ዝግጅት
"በያይነት" የተሰኘ የኪነጥበብ ዝግጅት የፊታችን ሐሙስ ሕዳር 18 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት አሸናፊ ከበደ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
በዝግጅቱ ላይ ግጥም፣ ወግ፣ሙዚቃ፣ ሞኖሎግ፣መልቲሚዲያ ቴአትር፣ ላይቭ ፔንቲንግ ይቀርባሉ።
ድምፃዊ አረጋኸኝ ወራሽ፣ አርቲስት ዳንኤል ተገኝ እንዲሁም ሰአሊና ቀራፂ በቀለ መኮንን የክብር እንግዳ በመሆን ተገኝተው ልምዳቸውን ያካፍላሉ።
ዝግጅቱ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የቴአትር እና ፊልም ጥበባት ፣ የያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት እና የአለ ስነ የጥበብ እና ዲዛይን ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው።

❤10👍3
📌የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን "ያለፈውን በማክበር የተሻለ ነገን ማለም" በሚል መሪ ቃል እያከበረ ነው።
ባለ ብዙ ታሪኩ ዩኒቨርሲቲ ባለፉት 75 አመታት በብዙ ዘርፎች በርካታ ምሁራንን አበርክቷል::
ዩኒቨርስቲው የሚያከብረውን የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን የስፖርት ውድድር፣ የአካዳሚክ ሴሚናሮች፤ የፓናል ውይይቶች፣ የበጎ ፈቃድ ሥራዎች፣ የቤተሰብና የአጋሮች ቀንን ጨምሮ በተለያዩ ሁነቶች እንደሚያከበር ተጠቁሟል።
ዩኒቨርሲቲው በዓለም ውስጥ ላሉት የዕውቀት ልጆች 75ኛ አመት የአልማዝ እዮቤልዩ በዓሉን በጋራ እንዲያከብሩ ጥሪ ቀርቧል::
ተማሪዎቹ ከታህሳስ 18-24 ወደ እውቀት ቤታቸው እንዲመጡ ተጋብዘዋል::

❤14
📌አዶናይ ከአየር ኃይል ማስጠንቀቂያ ተሰጠው
ቲክቶከር አዶናይ ከሰሞኑ የአየር ሀይል አባላትን ሰግጡ በማለት ቦታዉ ድረስ ሔዶ ንግግር ማድረጉን ተከትሎ በጋበዙት አመራሮች ላይ ምርመራ ተጀምሯል።
ቲክቶከሩም ከአየር ሀይሎች ጋር ያደረገውን የንግግር ቪዲዮና ምስል ከማህበራዊ ገጾቹ እንዲያወርድም ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
ቲክቶከር አዶናይ ከሰሞኑ የአየር ሀይል አባላትን ሰግጡ በማለት ቦታዉ ድረስ ሔዶ ንግግር ማድረጉን ተከትሎ በጋበዙት አመራሮች ላይ ምርመራ ተጀምሯል።
ቲክቶከሩም ከአየር ሀይሎች ጋር ያደረገውን የንግግር ቪዲዮና ምስል ከማህበራዊ ገጾቹ እንዲያወርድም ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
😁40👏11❤7🤣6🤔4🕊1
📌"የኔ ቆንጆ ኑሪ" በሚለው ዘፈኑ የሚታወቀው አብርሃም አየለ ሙሉ የዘፈን አልበም ሊለቅ እንደሆነ ሀገር ይወቅልኝ አለ።
አብርሃም አየለ የሚለቀው አልበም ከ4 ሚሊየን ብር በላይ እንደፈጀ የተናገረ ሲሆን ይህ "ዱዳሌብ" የተሰኘ የዘፈን አልበም የፊታችን ማክሰኞ ህዳር 23 እንደሚለቀቅም አስታውቋል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
አብርሃም አየለ የሚለቀው አልበም ከ4 ሚሊየን ብር በላይ እንደፈጀ የተናገረ ሲሆን ይህ "ዱዳሌብ" የተሰኘ የዘፈን አልበም የፊታችን ማክሰኞ ህዳር 23 እንደሚለቀቅም አስታውቋል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
🤣29😭9👍3❤2😱1
📌ጣና ነሽ ፪ ጀልባ አገልግሎት መስጠት ጀመረች
በመጨረሻም ጣና ነሽ ፪ ጀልባ የመጀመሪያውን የመንገደኞች ማጓጓዝ ስራዋን ከባሕር ዳር ወደ ደልጊ እና ደቅ በማድረግ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀምራለች።
188 ተሳፋሪዎችን የማጓጓዝ አቅም ያላት ጣናነሽ ፪ በአስደማሚው የጣና ሐይቅ የተፈጥሮ ከባቢ የሚደረገውን ጉብኝት እና ወደ ጎርጎራ ኢኮ ሎጅ የሚደረገውን ጉዞ ይበልጥ ምቹ አድርጋው ሰንብታለች።
አሁን ደግሞ ጣና ነሽ ፪ ጀልባ የመጀመሪያውን የመንገደኞች ማጓጓዝ ከባሕር ዳር ወደ ደልጊ እና ደቅ በማድረግ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመሯን የክልሉ ኮሙኒኬሽን አስታውቋል።

👍6❤2😁1🙏1
📌የኤርታሌ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ ጭስ ቻይና ደረሰ
ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በአፋር ክልል የሚገኘው የኤርታሌ እሳተ ገሞራ ድጋሚ ከፈነዳ በኋላ የፍንዳታው ጭስ ቀይ ባህርን ተሻግሮ ቻይና ደርሷል።
በፍንዳታው ወቅት ጭስ እና ሰልፈር ዳይኦክሳይድ እስከ 14 ኪሎሜትር ከፍታ ድረስ የወጣ ሲሆን ጭሱ ቀይ ባህርን ተሻግሮ ሰሜን ምዕራብ ህንድ ከደረሰ በኋላ የህንድን አየር ክልል በመልቀቅ ወደ ቻይና እያመራ ነው ተብሏል።
ጭሱ በሰዓት ከ120-130 ኪሎሜትር በሆነ ፍጥነት እየሄደ እንደሆነ የተገመተ ሲሆን ወትሮውንም በመጥፎ አየር ለምትታወቀው ዴሊህ ከተማም ስጋት ሆኗም ነበር።
የሜትሮዎሎጂ ባለሙያዎች ግን ጭሱ ከ25,000-45,000 ጫማ ከፍታ ውስጥ እየተጓዘ በመሆኑ መሬት ላይ የአየር ብክለት ተፅዕኖው እምብዛም አይደለም ሲሉ ገልጸዋል።
የህንድ የሜትሮዎሎጂ ተቋምም የጭሱ ተፅዕኖ በዴሊህ ከተማ ላይ ብዙም አይቆይም ሲል አስታውቆም ነበር።
በዚህው የኤርታሌ ፍንዳታ ጭስ የተነሳም በርካታ በረራዎች ተሰርዘው የቆዩ ሲሆን ጭሱ የሳተላይት ተግባራትንና የበረራ ስራዎችን በጊዜያዊነት ተስተጓጉለዋል።
ኤይር ኢንዲያ፥ በጭሱ የተነሳ 11 በረራዎችን ሲሰርዝ የህንድ የሲቪል አቪየሽን ተቋምም አብራሪዎች ከጭሱ ጋር በተያያዘ የገጠማቸው ነገር ካለ ሪፖርት እንዲያደርጉ ጠይቆ፤ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶም ነበር።
የፍንዳታው ጭስም የህንድ የአየር ክልልን ሙሉ ለሙሉ በመልቀቅ ወደ ቻይና እንዳመራ የህንድ የሜትሮዎሎጂ ተቋም ገልጿል።

❤6😱5👍1
📌ቅዳሜ ከሰዓትን በቁም ነገር ያሳልፉ
ሱስ መዳን የሚችል በሽታ ነው!
ህዳር 20 ከቀኑ 8:30 ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
ጉድ ላክ የሱስ ማገገሚያ በጎ አድራጎት ድርጅት 4ኛ አመት የምስረታ በዓሉን 22 አካባቢ በሚገኘው ካፒታል ሆቴል እና ስፖ ያከብራል።
በዕለቱም የተለያዩ ፕሮግራሞች ተዘጋጅቷል
እርሶም እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
ጉድ ላክ የሱስ ማገገሚያ የበጎ አድራጎት ድርጅት የተመሰረተው በድርጅቱ መስራች ባለ ራእይና ስራ አስኪያጅ በሆነው እድለኛው ዮናታን ሊዮን ሲሆን እራሱም ለ22 አመታት በአልኮል ሱስ የነበረ በዓሁን ሰዓት ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ የሆነ ብርቱ ባለራዕይ ነው።
ለበለጠ መረጃ:- 0924881562

❤8👍4👏1
📌የድምጻዊ ሮቤል ሚዲቅሳ አልበም ተለቀቀ
ድምጻዊ ሮቤል ሜዲቅሳ ለዓመታት ሲያዘጋጀው የቆየውና "ከበር-አፍ" የተሰኘ ርዕስ የሰጠውን ሙሉ የሙዚቃ አልበሙን ህዳር 19 2018 አመሻሽ ላይ ዋልያ ኢንተርቴይመንት ዩቲዩብ ቻናል ጨምሮ በተለያዩ ዓለምአቀፍ የሙዚቃ ማሰራጫ መተግበሪያዎች በኩል ለአድማጮች አቅርቧል።
"ከበር-አፍ" የተሰኘው የሙዚቃ አልበም ብዙ አዳዲስ ነገሮችን የሞከረበት እንደሆነም ድምጻዊው ተናግሯል።
አልበሙ በጣም ብዙ የተለፋበት አዳዲስ ድምፆች እና የአዘፋፍን ስልቶች አሉት። ወደ ቀድሞዋ ኢትዮጵያ በፍቅር እንመለስ ብለው በትዝታ ሊመልሱን ተዘጋጅተዋል።
የአልበሙ መጠሪያ "ከበር-አፍ" ይሰኛል።
በውስጡ 12 ወጥ ስራዎች አሉት። በሙዚቃ ስልቱ ዘመናዊውን ሙዚቃ ከጥንታዊቷ ኢትዮጵያ ባህል ጋር ያዋሃደ ሲሆን አንጋፋ ሙዚቀኞችም ተሳትፈውበታል።
ቀረፃ፣ የድምፅ ውህደት እና ማስተሪንግ ፡ ኤርሚያስ ፍቃዱ (12 ሙዚቃዎች)
የዜማ ደራሲ፡ ኤርሚያስ ፍቃዱ (11 ሙዚቃዎች)
የግጥም ደራሲ ፡ ኤርሚያስ ፍቃዱ (10 ሙዚቃዎች)
የግጥም ደራሲ ፡ ፀጋዬ ደቦጭ (1 ሙዚቃ)
የግጥም ደራሲ ፡ ብሌን ዮሴፍ (1 ሙዚቃ)
የዜማ ደራሲ ፡ ሮቤል ሚደቅሳ (1 ሙዚቃ)
የዜማ ደራሲ ፡ ሮቤል ሚደቅሳ (1 ሙዚቃ)
ሮቤል ሚደቅሳ ከዚህ ቀደም ትዝታችን ፣ ወዳኝ ፣ ክነፍ ክነፍ የተሰኘ ርዕሶች የተሰጣቸውን ሙዚቃዎች ጨምሮ በተለያዩ ነጠላ ሙዚቃዎች ይታወቃል።

❤10
📌ብሩክ ኒውስ አሸንፏል
የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የኢንፎርማቲቭ አሸናፊ ብሩክ ኒውስ (ብሩክ ጫላ) ሆኗል።

👏24❤8👎7🤔4