📌በእይታ ላይ የሚገኝ የሥዕል አውደርዕይ !
ሠዓሊ ትዕማር ተገኝ እና ሠዓሊ ፈትለወርቅ ታደሰን “Question & Assured Existence “ በሚል ርዕስ ያዘጋጁት የሥዕል ዓውደ ርዕይ ከየካቲት 10 ቀን 2017 ጀምሮ በገብረ-ክርስቶስ ደስታ ዘመናዊ ሙዚየም በእይታ ላይ ይገኛል።
በዚህ ሳምንት የተከፈተው የሥዕል ዓውደ ርዕይ ከሰኞ የካቲት 10 ቀን 2017 ዓ/ም እስከ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለአንድ ወር ለተመልካቾች ክፍት ሆኖ ይቆያል::
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1

📌"ማለዳ ደጃፍ ላይ" መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል
በደራሲ ኤደን ሀብታሙ የተዘጋጀው "ማለዳ ደጃፍ ላይ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ዛሬ አርብ የካቲት 14 ቀን 2017 ከቀኑ 10:00 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት መደብር ውስጥ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ይመረቃል።
"ማለዳ ደጃፍ ላይ" የድህረ ዘመናዊ ልቦለድ (post modernism writing style) የአጻጻፍ ቅርጽ የያዘ፣ በ277 ገጾች የተቀነበበ መጽሀፍ ሲሆን በቅርጹም ሆነ በአቀራረቡ ለየት ያለ መልክ ይዞ ለመምጣት የሞከረ የልቦለድ ስራ ነው።
“ማለዳ ደጃፍ ላይ” በ13 ምዕራፎች (በ13 ወራት በተወከሉ) በሥነቃል እና በሥነሥዕል የተሰነደ የልቦለድ ስራ ነው። አስራ ሶስቱ ታሪኮች ለብቻቸውም ሆነ አንድ ላይ በህብረት መቀናጀት የሚችሉ የተለያዩ ጉዳዮችን የሚዳስሱ አንኳር ገጸባህርያትን አቅፎ የያዘ ነው።
“ማለዳ ደጃፍ ላይ” በይዘቱ ከማህበራዊ፣ ጥበባዊ እና አሁናዊ (current affairs)፣ስነልቦናዊ እና ሰዋዊ (humanistic) ጉዳዮችን በጥልቅ የሚዳስስ ስራ ነው።
“ማለዳ ደጃፍ ላይ” አርብ የካቲት 14፣ ከቀኑ 10፡00 ሰአት ላይ የተለያዪ የክብር እንግዶች፣ የጥበብ ባለሞያዎች እና የመጽሐፍ አፍቃሪያን በተገኙበት በዋልያ መጽሐፍ መደብር ይመረቃል።

📌የአርብ ምሽቱ አርትስ ስፔሻል በትኩሱ ደርሷል !!
ዘውትር ሐሙስ በኤቨንት አዲስ ሚዲያ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲሰራጭ የቆየው "የሐሙስ መረጃዎች" ልዩ ጣዕም ጨምሮ በቴሌቪዥን መስኮት መተላለፍ ጀምሯል።
የሐሙስ መረጃዎችን ዘውትር አርብ "አርትስ ስፔሻል" በሚል ርዕስ ምጥን ፕሮግራሙን ወደ እናንተ ያደርሳል።
"የአርትስ ስፔሻል" ምጥን ፕሮግራም ዘውትር አርብ ከምሽቱ 1:00 እና በድጋሚ ከምሽቱ 4:00 ላይ በአርትስ ቴሌቪዥን የዜና ሠዓት ይተላለፋል።
በተጨማሪም በሚሊዮኖች ተከታይ ባለው በ"Arts tv World" የዩቲዩብ ቻናል ይሰራጫል።
በዚህ ሳምንት እነዚህን ጉዳዮች ታገኛላችሁ:
አርዕስት መረጃዎች:
1."እንጦጦ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ" ወደ ቀድሞ ሰሙ "ተፈሪ መኮንን ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ" ተብሎ ተመልሷል ።
2.በ13 ወራት የተወከሉ 13 ታሪኮችን የያዘው የደራሲ ኤደን ሀብታሙ "ማለዳ ደጃፍ ላይ" መጽሐፍ ለንባብ በቃ።
3."በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተራሮች ቆይታዬ" መጽሐፍ ሶስተኛ ክፍል ነገ ይመረቃል።
4.ከፍተኛ ውጪ እንደወጣበት የተነገረውና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ የተዘጋጀው "አባ መልካ" ፊልም እይታ ሊበቃ ነው።
5."የ1966 ሕዝባዊ አብዮት እና መኢሶን አንዳንድ ማስታወሻ" የተሰኘ መጽሐፍ ላይ እሁድ ውይይት ይካሄዳል።
6.ዓለምአቀፉ የሬጌ አቀንቃኝ አልቦሮሲ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ዝግጅቱን ሊያቀርብ ነው።
"አርትስ ስፔሻል"ዝግጅታችንን ይመለከቱ:
https://youtu.be/g7fKBrVde34?si=cj0ncJ24szpqAWFz
📌መልካም ምሽት

"ማለዳ ደጃፍ ላይ" መጽሐፍ ተመረቀ
በደራሲ ኤደን ሀብታሙ የተዘጋጀው "ማለዳ ደጃፍ ላይ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ አርብ የካቲት 14 ቀን 2017 አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት መደብር ውስጥ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተመርቋል።
በመጽሐፍ ምርቃት ሥነሥርዓቱ ላይ በሕይወት እምሻው እና እሱባለው አበራ የመጽሐፍ ዳሰሳ የቀረበ ሲሆን አዜብ ወርቁ፣ ቸርነት ወ/ገብርኤል፣ ግሩም ተበጀ እና በሁሉም አለበል ከመጽሐፉ የውስጥ ገጾች ለታዳሚያን አንብበዋል።
በምርቃት ሥነሥርዓቱ ላይ የደራሲ ኤደን ሀብታሙ የአስረኛ ክፍል የአማርኛ መምህሯ በክብር እንግድነት ተገኝተዋል። መጽሐፉንም በክብር መርቀዋል።
"ማለዳ ደጃፍ ላይ" የድህረ ዘመናዊ ልቦለድ የአጻጻፍ ቅርጽ የያዘ፣ በ277 ገጾች የተቀነበበ መጽሀፍ ሲሆን በቅርጹም ሆነ በአቀራረቡ ለየት ያለ መልክ ይዞ ለመምጣት የሞከረ የልቦለድ ስራ ነው።
“ማለዳ ደጃፍ ላይ” በ13 ምዕራፎች (በ13 ወራት በተወከሉ) በሥነቃል እና በሥነሥዕል የተሰነደ የልቦለድ ስራ ነው። አስራ ሶስቱ ታሪኮች ለብቻቸውም ሆነ አንድ ላይ በህብረት መቀናጀት የሚችሉ የተለያዩ ጉዳዮችን የሚዳስሱ አንኳር ገጸባህርያትን አቅፎ የያዘ ነው።
“ማለዳ ደጃፍ ላይ” በይዘቱ ከማህበራዊ፣ ጥበባዊ እና አሁናዊ ፣ስነልቦናዊ እና ሰዋዊ ጉዳዮችን በጥልቅ የሚዳስስ ስራ ነው።

📌 "ተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ" ተባለ
ሚያዝያ 19 1917 ዓ.ም ተመርቆ የተከፈተውና በኢትዮጵያ የዘመናዊ ትምህርት ሥልጠና ታሪክ ቀደምት ሥፍራ ካላቸው ተቋማት ውስጥ የሚመደበው የተፈሪ መኮንን ትምህርት ከ1976 ዓ.ም ጀምሮ ስሙ ወደ እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተቀይሮ ሲጠራበት ቆይቷል።
እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በመስራቹና በቀድሞ ስያሜው አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን ስም ድጋሚ እንዲሰይም የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ሲደረጉ እንደነበር ተነግሯል።
"እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ"ስያሜ የተቋሙን ታሪክና ቦታ የማይወክል በመሆኑና ዘንድሮ የሚከበረውን የትምህርት ቤቱን መቶኛ ዓመት አስመልክቶ ስያሜውን በዚህ ሳምንት ወደ"ተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ" ተብሎ እንዲመለስ እንደተደረገ አርትስ ስፔሻል ከተቋሙ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
ትምህርት ቤቱ ባስቆጠረው አንድ መቶ ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ዜጎች በማስተማርና በማሠልጠንም፣ ኢትዮጵያ በተለያዩ ወቅቶች ለነበሯት የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና የማኅበራዊ ጉዳዮች ምላሽ የሚሰጡ ባለሙያዎችንም ያፈራ ነው፡፡
በናትናኤል ደበና

📌“አባ መልካ” የተሰኘ ፊልም ተመረቀ
በአፋን ኦሮሞ የተዘጋጀው “አባ መልካ” የተሰኘ ፊልም በብሔራዊ ቴአትር አዳራሸ ለምርቃት በቃ፡፡
ፊልሙ የተመረቀው ታዋቂ አርቲስቶች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የፊልም አፍቃሪዎች በተገኙበት ነው።
"አባ መልካ" ፊልም በከፍተኛ ጥራት በአባለታ የትወና ማዕከል ሰልጣኞች ተሳትፎ የተሰራ መሆኑም ተጠቁሟል።
ፊልሙ በኦሮሞ ፊልም ኢንዱስትሪ እና በፊልም እድገት ውስጥ ትልቅ ሚና እንዳለውም ተገልጿል።
የፊልሙ ይዘት በኦሮሞ ህዝብ እውቀት፣ ባህልና ወግ ላይ ያተኮረ ነውም ተብሏል።
በ"አባ መልካ" ፊልም ከ100 በላይ ባለሙያዎች መሳተፋቸውም ተገልጿል።
መረጃው የFMC ነው።

📌መቅደስ ደበሳይ እና ኢቢኤስ ቲቪ ተለያዩ
በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ በመሆን ስትሰራ የቆየችውና ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ከቴሌቪዥን ጣቢያው ድንገት የጠፋችው መቅደስ ደበሳይ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የነበራት ቆይታ ማብቃቱን ኤቨንት አዲስ ሚዲያ ከአቅራቢዋ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
መቅድስ ደበሳይ በራሷ ሚዲያ ለመምጣት ማሰቧንም ሰምተናል:
ዝርዝሩን በድምጻችን ይስሙ:
https://vm.tiktok.com/ZMkTxNXG4/

📌ድምጻዊው አብዱ ኪያር "ፈተናው እየበዛብኝ ነው ሁላችሁም በፆማችሁ እና በፀሎታችሁ አስታውሱኝ" ሲል መልዕክቱን አስተላለፈ።
ድምጻዊው አብዱ ኪያር ከቀናት በፊት ሊፍት ውስጥ ባጋጠመው ድንገተኛ አደጋ ጉዳት እንደደረሰበትና ህክምና ሲደረግለት እንደቆየ መገለጹ የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ወላጅ እናቱን በሞት እንዳጣቸው በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።
ዝርዝሩን በድምጻችን ይሰሙ:
https://vm.tiktok.com/ZMkTQykvA/

📌ድምፃዊ ታሪኩ ጋንጋሲ ወይንም ዲሽታ ጊና የሰላም አምባሳደር በሚል እውቅና ተሰጠው፡፡
ይህንን እውቅና የሰጠው የትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ነው፡፡ ሽልማቱን ለመቀበል ትላንት ወደመቀሌ የተጓዘው ድምፃዊ ታሪኩ ከአውሮፕላን ማረፊያ ጀምሮ ደማቅ አቀባበል እንደተደረገለት ሰምተናል፡፡
በዛሬው እለት የክብር ሽልማቱን በተቀበለበት ወቅት ካባ እንዲለብስ የተደረገ ሲሆን የትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊው ዶክተር አፅብሀ ገብረ እግዚአብሄር ‹‹በትግራይ ላይ ጦርነት ሲታወጅ በአደባባይ ሰላምን የሰበከ ነው›› በሚል አወድሰውታል፡፡
የሰላም አምባሳደር በሚል እውቅናና ሽልማት ካበረከቱለት በኋላም የሰላም ተቆርቋሪነቱን እንዲቀጥል አሳስበውታል፡፡ በዛሬው ዝግጅት ላይ ቢሮው ከድምፃዊው በተጨማሪም አምባሳደር መንገሻ ረዳን የራያን ባህል በማስተዋወቅ ላደረጉት አስተዋፅኦ በሚል የክብር ሽልማትና የአንድ መቶ ሺ ብር ስጦታ አበርክቶላቸዋል፡፡
መረጃ የ ዘሀበሻ ነው።

📌ሙዚቀኛ ዳዊት ቸርነት በማዕረግ ተመረቀ
የፓስተር ቸርነት በላይ(ቸሬ) የኩር ልጅ የሆነው ሙዚቀኛ ዳዊት ቸርነት ከሰሞኑ በማዕረግ ተመርቋል።
ፓስተር ቸሬ ስለልጁ "እንኳን እግዚአብሔር ረዳ የበኩር ልጄ ዳዊት ቸርነት(ዴቮ) ሁልጊዜም እኔ አባትህ በአንተ እንደኮራው እና እንደተማመንኩኝ ነው። ይህው ዛሬም
አመሰግናለው"ብሏል።
ድምጻዊ ዳዊት ቸርነት "ህይወት" ሰው ክፍል ሁለት " የተሰኘና ከዚህ ቀደም "ሰው" ክፍል አንድ ሞት" የተሰኘ የሙዚቃ አልበሞችን ለአድማጮች ማድረሱ ይታወሳል።

📌"ከራሚ ከራማ" የግጥም መድብል ለንባብ በቃ
በገጣሚ ዳንኤል ወዳጄ የተዘጋጀው ፤ 96 ግጥሞችን 242 ገጽ የያዘው "ከራሚ ከራማ" በውስጡ በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ስንኞችን አካቶ ለንባብ በቅቷል።
ገጣሚው እንደሚለው "ከራሚ "የሚለው ቃል ግዕዝም አማርኛም አንድምታ አለው። "ግዕዙ ወይን ጠጅ ጠማቂ ማለት ሲሆን ፣ አማርኛውም አልፋን ኦሜጋንም ያጠቃለለ ነው"ይለናል።
በመግቢያው በደንብ እንደተጠቀሰውም የገጣሚው ምኞት በሥራው ኦሜጋ መሆን ነው። በተለያዩ ግጥሞቹም ይህ አልፎም የመታወስ ምኞት ተንፀባርቋል።
በሌላ በኩል "ከራማ የሚያጠናግረው ክፉው አውሊያ ሳይሆን ቅኔን ለአበው የሚነግረው መንፈስ ነው"ም ይለናል።
"ከራሚ ከራማ " ሐሙስ ማለትም በ27/06/2017 ዓም በዋልያ መጻሕፍት ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት እንደሚመረቅም ገጣሚው አስታውቋል።
መጽሐፉ ጃፋር (ለገሐር) እና ኤዞፕ(ፒያሳ) መጻሕፍት መደብር ላይ ይገኛል።

📌"ዓድዋና ኪነጥበብ" የተሰኘ ውይይት ነገ ይካሄዳል
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነ ጥበበት ማዕከል 129ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያን ምክንያት በማድረግ "ዓድዋ እና ኪነጥበብ" የተሰኘ ልዩ ሙያዊ የውይይት መድረክ ሐሙስ የካቲት 20 2017 ዓ.ም. በ10:00 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እሸቱ ጮሌ አዳራሽ አሰናድቷል።
ውይይቱን ዕውቁ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሽፈራሁ በቀለ ይመሩታል።ሰአሊና ቀራጺ በቀለ መኮንን (ዓድዋና ሥነጥበብ)፣ትዕግሥት ዓለማየሁ - (ዓድዋና ቴአትር እና ሲኒማ፣ እንዳለጌታ ከበደ (ዶ/ር) - (ዓድዋና ሥነጽሑፍ) ሰርጸ ፍሬስብሃት - (ዓድዋና ሙዚቃ)በየዘርፋቸው መወያያ ሐሳቦችን ያጋራሉ።

📌በኢትዮጵያ ዕይታዊ ጥበባት ወዳጆች ማህበር የተሰናዳ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ዝግጅት ቅዳሜ ይካሄዳል።
በኢትዮጵያ ዕይታዊ ጥበባት ወዳጆች ማህበር የተዘጋጀውና በሠዓሊና ቀራጺ "የሚያጤሰው ጠረጴዛ " የሥነጥበብ ሥራ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የምክክር መርሐግብር እና በሠዓሊ እና የአለ የሥነጥበብ እና ዲዛይን ት/ቤት መስራች የክቡር አለ ፈለገሰላም ህሩይ አንድ መቶኛ ዓመት የልደት በዓል መታሰቢያ ዝግጅት የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በአለ የሥነጥበብ እና ዲዛይን ት/ቤት ውስጥ ይካሄዳል።
ኢትዮጵያ ዕይታዊ ጥበባት ወዳጆች ማህበር በ2007 ዓ.ም ጥቅምት ወር ላይ ጀምሮ በዕይታዊ ጥበባት ዘርፎች ላይ ተቆርቋሪ በሆኑ ከተለያየ ሙያ የተውጣጡ የጥበብ ወዳጆች አንድ የጋራ መድረክ እንዲፈጠር ለማስቻል የተመሠረተ ማህበር ነው።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
በኢትዮጵያ ዕይታዊ ጥበባት ወዳጆች ማህበር የተዘጋጀውና በሠዓሊና ቀራጺ "የሚያጤሰው ጠረጴዛ " የሥነጥበብ ሥራ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የምክክር መርሐግብር እና በሠዓሊ እና የአለ የሥነጥበብ እና ዲዛይን ት/ቤት መስራች የክቡር አለ ፈለገሰላም ህሩይ አንድ መቶኛ ዓመት የልደት በዓል መታሰቢያ ዝግጅት የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በአለ የሥነጥበብ እና ዲዛይን ት/ቤት ውስጥ ይካሄዳል።
ኢትዮጵያ ዕይታዊ ጥበባት ወዳጆች ማህበር በ2007 ዓ.ም ጥቅምት ወር ላይ ጀምሮ በዕይታዊ ጥበባት ዘርፎች ላይ ተቆርቋሪ በሆኑ ከተለያየ ሙያ የተውጣጡ የጥበብ ወዳጆች አንድ የጋራ መድረክ እንዲፈጠር ለማስቻል የተመሠረተ ማህበር ነው።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
📌የአርብ ምሽቱ አርትስ ስፔሻል በትኩሱ ደርሷል !!
ዘውትር ሐሙስ በኤቨንት አዲስ ሚዲያ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲሰራጭ የቆየው "የሐሙስ መረጃዎች" ልዩ ጣዕም ጨምሮ በቴሌቪዥን መስኮት መተላለፍ ጀምሯል።
የሐሙስ መረጃዎችን ዘውትር አርብ "አርትስ ስፔሻል" በሚል ርዕስ ምጥን ፕሮግራሙን ወደ እናንተ ያደርሳል።
"የአርትስ ስፔሻል" ምጥን ፕሮግራም ዘውትር አርብ ከምሽቱ 1:00 እና በድጋሚ ከምሽቱ 4:00 ላይ በአርትስ ቴሌቪዥን የዜና ሠዓት ይተላለፋል።
በተጨማሪም በሚሊዮኖች ተከታይ ባለው በ"Arts tv World" የዩቲዩብ ቻናል ይሰራጫል።
በዚህ ሳምንት እነዚህን ጉዳዮች ታገኛላችሁ:
አርዕስት መረጃዎች:
1.24 ዓመታት በኢትዮጵያ ቆይታ ባደረገ ጃፓናዊ የባህል ጥናት ተመራማሪ የተጻፈ መጽሐፍ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ።
2.በዝነኛዋ አርቲስት መስከረም አበራ ፕሮዲዩስ የተደረገ ተውኔት ለመድረክ ሊበቃ ነው።
3.ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ እጩ በመሆን የቀረበበት ትሬስ የሙዚቃ ሽልማት ተካሄደ።
"አርትስ ስፔሻል"ዝግጅታችንን ይመለከቱ:
https://youtu.be/nMWNd8zY-ls?si=KjgVmy8IQ5luu-Lb

❤1
📌ሆሊውድ መንደር ተንቀጠቀጠ
ትናንት ምሽት፣ የካቲት 23/ 2017 ዓ.ም የኦስካር ሽልማት በተካሄደባት ሆሊውድ መንደር የርዕደ መሬት ተከስቶ እንደነበር ተዘገቧል።
ርዕደ መሬቱ የተከሰተው የኦስካር ሽልማትን ተከትሎ ታዋቂው ቫኒቲ ፌይር መጽሄት በሚያዘጋጀውና በርካታ ታዋቂ ሰዎች ድግስ ላይ ተሰባስበው በነበረበት ወቅት ነው ተብሏል።
3.9 ሬክተር ስኬል የተመዘገበው ርዕደ መሬት ስላደረሰው ጉዳት የተገለጸ ነገር የለም።
በፊልሙ ዘርፍ ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጠውን የኦስካር ሽልማትን በሆሊውድ ይዘግቡ የነበሩ የቢቢሲ ጋዜጠኞች ድንገተኛው የመሬት ርዕደ መሬት ሲከሰት በስፍራው ላይ የነበሩ ሲሆን፤ በርካቶች በድንጋጤ መጮሃቸውን በዘገባቸው ላይ ጠቅሰዋል።
#Arts

📌የገጣሚ ዳንኤል ወዳጄ "ከራሚ ከራማ" የግጥም መጽሐፍ የፊታችን ሐሙስ ይመረቃል።
የገጣሚ ዳንኤል ወዳጄ "ከራሚ ከራማ " የተሰኘ መጽሐፍ የፊታችን ሐሙስ የካቲት 27 2017 ዓም ከቀኑ 10:30 ጀምሮ በአራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ልዩ ልዩ እንግዶች በተገኙበት ይመረቃል።
በገጣሚ ዳንኤል ወዳጄ የተዘጋጀው 96 ግጥሞችን 242 ገጽ የያዘው "ከራሚ ከራማ" መጽሐፍ በውስጡ ልዩ ልዩ ጉዳዮችን ይዟል።
ገጣሚው እንደሚለው "ከራሚ "የሚለው ቃል ግዕዝም አማርኛም አንድምታ አለው። "ግዕዙ ወይን ጠጅ ጠማቂ ማለት ሲሆን አማርኛውም አልፋን ኦሜጋንም ያጠቃለለ ነው"ይለናል።
መጽሐፉ ጃፋር (ለገሐር) እና ኤዞፕ(ፒያሳ) መጻሕፍት መደብር ላይ ይገኛል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
የገጣሚ ዳንኤል ወዳጄ "ከራሚ ከራማ " የተሰኘ መጽሐፍ የፊታችን ሐሙስ የካቲት 27 2017 ዓም ከቀኑ 10:30 ጀምሮ በአራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ልዩ ልዩ እንግዶች በተገኙበት ይመረቃል።
በገጣሚ ዳንኤል ወዳጄ የተዘጋጀው 96 ግጥሞችን 242 ገጽ የያዘው "ከራሚ ከራማ" መጽሐፍ በውስጡ ልዩ ልዩ ጉዳዮችን ይዟል።
ገጣሚው እንደሚለው "ከራሚ "የሚለው ቃል ግዕዝም አማርኛም አንድምታ አለው። "ግዕዙ ወይን ጠጅ ጠማቂ ማለት ሲሆን አማርኛውም አልፋን ኦሜጋንም ያጠቃለለ ነው"ይለናል።
መጽሐፉ ጃፋር (ለገሐር) እና ኤዞፕ(ፒያሳ) መጻሕፍት መደብር ላይ ይገኛል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
📌ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ በወዳጆቹ ተሸለመ
የትዝታው ንጉስ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ ለሀገራችን የሙዚቃ ዘርፍ ላደረገው አስተዋፅዖ ያላቸውን አድናቆት ለመግለጽ በመኖሪያ ቤቱ በመገኘት ከወዳጅ እና ቤተሰቦቹ ከልብ የመነጨ አድናቆትን አግኝቷል።
በፕሮግራሙ ላይ ለታዋቂው ድምፃዊ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ለበርካታ አመታት ላበረከቱት ትሩፋት ያላቸውን ጥልቅ አክብሮት እና ምስጋና የሚገልጽ የወርቅ ሃብል ተበርክቶለታል።
ድምፃዊዉ ዘመን እና ጊዜ የማይሽራቸውን ስራዎችን በመስራትየሚታወቀው ማህሙድ አህመድ የሀገሪቱን የባህልና የሙዚቃ ገጽታ ለዓለም በማስተዋወቅ በኩል ትልቅ ሚና ተጫውቷል።