ኢትዮ STUDENTS
4.14K subscribers
324 photos
10 videos
98 files
130 links
Boost your study game! 💪 We offer a wide range of essential resources for university students, including:

📚 #Worksheets_and_exam_sheets
🎓 #Freshman_courses
🏆 #Exit_exams
📝 #GAT_sheets
💻 #PDFs
And much more!

@EthiopianStudentsTM 🇪🇹
Download Telegram
#Medicine

ስለ ሜዲስን ትንሽ ልበላቹህ

📡 ጥሩ ውጤት ማምጣት እስከቻላችሁና ግቢያቹህ ሜዲስን እንደሚሰጥ እርግጠኛ እስከሆናቹህ ድረስ ያለምንም ጥርጥር ህክምና ማጥናት ትችላላቹሁ

ሀገራችን ውስጥ እንደሚታወቀው ከፍተኛ የሆነ የሀኪሞች እጥረት ያለ ቢሆንም የስራ እድሉ ግን ብዙዎቻቹህ እንደምታስቡት እንደልብ አይደለም በተለይ በዚህ ወቅት በህክምና የተመረቁ ዶክተሮችን እንደድሮው መንግስት ሳይሆን ራሳቸው ናቸው ስራ ፈለገው የሚቀጠሩት ቢሆንም ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግል ስራ ለመስራት ጥሩ እድል አለው ።

ምንም ጥያቄ የሌለው ነገር ሜዲስን ለመግባት ጥሩ ውጤት ሊኖራቹህ እንደሚገባ ነው ፤ ግቢ ስትገቡ በመጀመሪያው ሴሚስተር ጥሩ ግሬድ ሊኖራቹህ ግድ ይላል(50%) ፤ ኢንትራንስም ከ20% ዋጋ አለው የሜዲስን መግቢያ COC ደግሞ 30%

ግቢያቹህ በሚቀበለው ኮታ ልክ የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎቹን ሜዲስን በምርጫቸው እንዲማሩ ይደርጋል

ፈጣሪ ረድቷቹህ ሜዲስን ለምትገቡ Full year Course

🧿 Pre-medical modules (16 weeks)

📌 Basic English Skills
📌 Communicative Skill
📌 Basic Writing skills
📌 Computer Application in
Medicine
📌 Medical Psychology
📌 Medical Sociology and Anthropology
📌 Civics and Ethics

♨️ Vacation: 2

▶️ Pre-clinical Year I (Year 1)

📌 Body structure, Organization and Functions – I
📌 Body structure, Organization and Functions – II
📌 Metabolic Homeostasis and Molecular Genetics
📌 Basic concepts of Disease and Therapy

♨️Vacation: 2 weeks

📌 Measurment of Health and Diseases

📌 Blood and Immunity

📌 Neoplasia and Molecular Basis of Cancer

📌 Musculoskeletal, Integumentary and Craniofacial Regions

▶️ Pre-Clinical Year II (Year 2)

📌 Cardioipulmonary System

📌 Nutrition, Metabolic diseases and the GIT

📌 Urinary system and Toxicology

📌 Infectious Disease

♨️Vacation: 2 weeks

📌 Determinents of Health and Disease and research Methodology

📌 Endocrinology and Reproduction

📌 Neurosciences and Behavior

▶️1. Clinical Year I (Year 3)

📌Clinical Methods
📌Medical ethics and law I
Internal
Medicine I
📌Surgery I
Obstetrics and Gynecology I
Paediatrics and Child Health I

▶️1. Clinical year II (Year 4 and 5)

📌Health Promotion and Disease Prevention
📌Health Management and Policy
📌Otorhinolaryngology (ENT)
📌Ophthalmology
📌Dentistry
📌Dermatology
📌Introduction to Gender

♨️Vacation: 2 weeks

📌 Paediatrics and Child
📌 Health I
📌Obstetrics and Gynecology II

📌 Diagnostic Radiology
📌 Medical Ethics and Law II
📌 Rural community Health Practice

♨️Vacations: 2 weeks

📌 Internal
Medicine II
📌 Surgery II
📌 Psychiatry
📌 Emergency
Medicine

💎 ይህ ከላይ የተጠቀሰው የትምህርት ካሪኩለም የጥቁር አንበሳ ሆስፒቲል ተማሪዎች የሚማሩበት የትምህርት ስርዓት ሲሆን ከዩንቨርሲቲዎች ጋር አንዳንድ መዋቅሮቹ ቢለያዩም ብዙ ነገሮቹ ግን ተመሳሳይ ናቸው

💰ስለ ስራ እድሉ እና ተያያዥ የህክምና ትምህርት መረጃዎችን በሌላ ጊዜ የምንዳስስላቹህ ይሆናል ።

💌 Caution

በጣም ግን አደራ ልላቹህ የምፈልገው ነገር ፍሬሽማን ኮርስ ላይ ጥሩ ውጤት ስላመጣቹህ ብቻ አልያም ሜዲስን የመማር ዕድል ስላላቹህ ብቻ ወይም ቤተሰብ ደስ እንዲለው ብላቹህ ሜዲስን ለመግባት እንዳትወስኑ ምክንያቱም ይህ የትምህርት መስክ ከሁሉም በላይ OVER LOAD ስላለው ብዙ ተማሪዎች ትምህርቱን መቋቋም አቅቷቸው ከመጫርም በላይ ስለሚጨልሉ አቅማችሁን አውቃቹህ ከፍላጎታቹህ ጋር ለማስማማት ሞክሩ ፤ በተለይ በተለይ ሶስቱን ተከታታይ አመታት የሚሰጡት ኮርሶች ከምታስቡት በላይ ጫና ሊኖራቸው እንደሚችል አውቃቹህ ከወዲሁ አቅማችሁን ፣ ችሎታችሁን እንዲሁም ተነሳሽነታችሁን ፈትሹ!!

Source
- Atc
@EthiopianStudentsTM
ኢትዮ STUDENTS
ስለ የትኛው ዲፖርትመንት በሰፊው ማወቅ ትፈልጋላቹ ?